@emutina056: #creatorsearchinsights #islamicpost #islamic_video #muslimtiktok #ethiopian_tik_tok #fypp #eman #reminder #Allah

emanne🌸
emanne🌸
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 February 2025 18:03:33 GMT
141421
15386
175
946

Music

Download

Comments

elias.akmel4
Elias Akmel :
እያጠፋው ሲምረኝ እየራኩት ሲቀርበኝ መንገድ ጠፍቶኝ ሲመራኝ ወድቄ አብቅቶልኝ ማንንም ባጣሁበት ሲደርስልኝ አውቀዋለሁ አላህ🥰🥰🥰
2025-02-23 21:16:43
84
kendihagche12
kendi❤💛 :
ከማይረባ ውጥንቅጥ ህይወት ከኩፍርና አውጥቶ ወደሱ ሲጠራኝ እስልምናን ሲወፍቀኝ አውቀዋለሁ አልሃምዱሊላህ 🥰🥰🥰
2025-02-28 20:02:54
63
abdunasr4
🅰🅱🅳🆄🅽🅰🆂🆁 :
ኢስላም ሲያደረገኝስ ቃላት የለውም😭😭
2025-03-11 09:49:09
21
marvel.058
Marvel 058 :
ስርቀው ሲያስጠጋኝ በብዙ ሳምፀው ሲጠብቀኝ ሳልጠይቀው የሚያስፈልገኝን ሲሰጠኝ ሳመልጠው ከእናትም ከአባትም በላይ አዛኝ ሆኖ ሲጠብቀኝ አውቀዋለው የኔ ጌታ የኔ አላህ 😢😢😢😢😊
2025-03-01 11:11:58
18
user5658581493364
user5658581493364 :
የአላህ ሀቅ ነው
2025-02-20 14:04:00
11
broken.heart82748
💔BROKEN HEART💔 :
ቤተሰቦቸ የምሰራውን ወንጀል ቢያዩ ለዘላለም የሚጠሉኝን ያክል ስወነጅል እሱ ግን ለኔ ብዙ ነገር አድርጎልኛል እንደኔ መጥፋት ቢሆንማ አንድትን ጉንጭ ውሀ አልጎነጭም ነበር ያረህማን 🥺🥺🥺
2025-04-10 17:07:33
9
hawifashion2
hawina9160 :
አላህዬ ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ 🙏🙏🙏🙏
2025-02-21 07:07:41
9
aminasultan216
amin216 :
አዎ በደንብ አውቀዋለሁ አትድኝም አለቆልሻል ተብዬ አዲስ አርጎ ሲሰራኝ የኔ አላህ ወንጀሌን ሰትሮልኝ የማይገባኝን ሲሰጠኝ አዎ አውቀዋለሁ................. በቃ ከቃል በላይ ነው
2025-03-03 11:29:29
8
neima215
نعيمة :
የኔ ታጋሽጌታ ስናንተ የቱን አውርቼ የቱን ልተው የአላህን ኒዕማ ቆጥራቹ አትዘልቁትም🥺🥰
2025-03-01 09:30:56
8
e_m_r_a_n_4
@ emran 11 :
sireziqeng esa abo
2025-02-22 07:59:11
7
imerix0
EMRAN🎭 :
ወላሂ እንባየ መጣ🥰🥰
2025-03-07 05:23:06
5
umumohamed343
umu Mohamed :
Alhamduliah
2025-02-20 15:03:51
6
mushemushe00
user me :
ዱአ አርጉልኝ መስለም እፈልጋለዉ
2025-03-14 19:46:30
5
feira6678
አይሻ 6678 :
ወንጀሌየን ሲምረኝ የተሠበረ ልቤየን ሲጠግነኝ አልሃምዱሊላህ ሙሥሊይም ላረገኝ ጌታ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-03-21 06:17:15
5
abdulhafizabdulh26
Abudi :
Jezakellah , creates some thing different in my mind keep it up
2025-02-25 20:19:46
5
suda14.5
suda geners :
ሀቅ ነው ኒህማው ማለቂያ የለው ቆጥረን አንዘልቀውም ያከሪም ያረሂም ሱብሀነክ ጥራት ምስጋና ይገባክ የኛ ጌታ ግን ሀባይቢ ድንበር አንለፍ ለቃላታችን እንጠንቀቅ
2025-02-24 05:42:11
5
user4866533254971
ሀሱ :
አላህየ ሀቅ ነው
2025-02-20 19:12:13
4
habo.y...s
habo y.. s :
ጥፋቴን ሲምረኝ የፈለኩትን ነገር ስጠይቀው ካሰብኩት በላይ ሲሰጠጠኝ ስርቀው ሲቀርበኝ ወላሂ ብዙ ነገር
2025-03-17 06:29:11
5
abegaz2222
abegaz2222 :
የተፃፈልህን አደረገልህ ለሌላውም የተፃፈለትን ያደርግለታል ላንተ ብቻ አይደለም
2025-02-21 21:23:18
4
josief333
yusuf77777 :
😍😍😍😍😍😍😍 a.lilah
2025-02-18 22:56:35
3
mutina430
mutina 🍃 :
subhanellah🥰🥰🥰❤❤❤🥰🥰🥰❤❤❤
2025-03-13 09:49:54
3
senaa98344
Senaa :
ከክፍርና አውጥቶ እስልምና ሲወፈኝ 🥰🥰🥰
2025-04-01 13:55:56
2
not_akrem
Δ𝘬𝘳𝘦𝘮🪐 :
ለዛውም ማያልቅ ሲሳይ 🥰🥰
2025-02-22 17:16:14
3
neyayusufe
Hop :
alhamdulilah
2025-02-19 16:55:31
3
To see more videos from user @emutina056, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About