@ortodoxy_young: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር @መምህር ኤፍሬም ምናለ

☦︎ ኦርቶዶክሳዊ      ወጣት ☦︎
☦︎ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ☦︎
Open In TikTok:
Region: DE
Wednesday 19 February 2025 07:09:10 GMT
23232
2795
219
537

Music

Download

Comments

tame_worku
ታሜ ☦️ :
ይሄ ሀሳብ ሲሰጥ ዲበኩሉ ጥርሱን እየነከሰ ነው ይሄኔ 😁
2025-02-19 07:31:15
36
hanita.berhanu
Hanita Berhanu :
አባታችን ተባረኩ 🥰🥰🥰ቀሲስ ዲበኩል በልጆቻቹ አትቅኑ 😏😏
2025-02-19 10:27:08
7
yohannesmanaa
ዮሐንስ እናቱን የሰጠው :
አሁን ይኚህ አባት ባልንበት አፍ ዲበኩሉ አባት ልንላቸው ነው😢😢😢😢
2025-02-19 08:46:21
24
tigtig266
የእነ አኬ ጉርፕ ተማሪ ነኝ 😘👌👌 :
ደስ የሚል ምክር የሰጡት ሁለት አባቶች❤❤ ፖለቲከኛው ዲበኩሉ እኮ እኔ ብቻ ትክክል ነኝ ሲሉ ምበላው ምግብ ትን ብሎኝ ነበር🤣🤣🤣
2025-02-19 07:46:22
14
antesh12
አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ :
ወንድሞች የፕሮቴስታንት ትምህርት አፈራርሰው እስኪ ደሞ ራሳችንን እንይ ሲሉ ነው ያላነበበ ነገሩን ያልተረዳ ሁላ የሚንጫጫው።
2025-02-19 10:04:32
45
beza075
beza075 :
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዋት ለ2 ነው የተከፈለው ከአሁኑ አብዛኛው መናፍቃን የአኬ ፕሮፋይል አድርገው አባቶችን እየተሳዳብ ነው ኦሮቶዶክስች ሆናቹሁ አኬ የምደጋፊ የአኬ ፕሮፋይል ያደረገ ሁሉ ኦሮቶዶክስ አይደለም በአዲስ አካውንት መናፍቃን ናቸው እየከፈታቹሁ እዩት አባቶችንን እንዳንሰማ እንዳናከብ ነው
2025-02-19 10:07:29
6
ydebra
ሒወት ክርስቶስ ነው :
እንዲ አይነት እውነተኛ አባቶችን ያብዛልን
2025-02-19 07:56:40
26
nathenaelbitew
Apostolic Gospel( ሐዋሪያዊ ወንጌል) :
ደስ ሲሉ የኔታ🤲🥰🥰
2025-02-19 19:23:41
18
hanamim
Hanamim :
እግዚአብሔር ያኑርልን መምህራኖቻችንን ❤❤❤
2025-02-19 08:05:35
12
bihondesbalegn12
እኔ እኔ ነኝ!!! :
ተባረኩ መምህር ተማሩ ከሳቸው
2025-02-19 07:52:41
10
z_michael12
z_michael :
የተወደዱ አባት ናቸው🙏
2025-02-19 07:48:35
10
dreampopekol
Beknan@ :
viral ✊
2025-02-19 07:28:31
9
yosef.berhanu1
ortodoxy.mind ኦርቶዶክሳዊ አእምሮ :
ወይኔ አባቶቼ እንደ እናንተ ያብዛልን
2025-02-19 10:54:36
7
kalu2515
Bekalu_27 🦅 :
እኝህ መምህር 🥺🥰
2025-02-19 07:35:42
7
emuya581
🫰🇪🇹ምስር :
ፍጥነት😂 መምህር ኤፍሬም እናመሰግናለን🥰
2025-02-19 07:24:42
7
selammasresha7
ሰላም የተዋህዶ :
በረከቶ ይደርብን አባታችን🙏🙏🙏
2025-02-19 19:22:57
6
dani2man55brada
dani papa :
እደርሶ ያሉትን ያብዛልን🥰🥰🥰🥰🥰
2025-02-19 09:31:48
6
estifanosayalew
Estifanos :
መምህር ኤፍሬም ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🥰
2025-02-19 15:56:32
5
user86194224723924
ነፂ ነኝ የtdf ታናሽ💞 :
አባት ማለት ♥👌
2025-02-19 07:20:05
5
maramawit.addisu
Maramawit Addisu :
ቀሲስ ደዲበኩሉ ሆሉም ሰው ከቤተክርስቲያን ማባረር ነው ፍላጎታቸው
2025-02-20 18:12:23
1
elyas.ze.tewahdo
ela ze christ :
የጉባኤ ቤት ልጅ እዛው ኣደገው ኣሁንም በቅተው ያስተምራሉ ካህን ነን ባዮች ኩታራዎች ግን 😭
2025-02-19 18:05:06
4
libanos777
creator.search.insight :
እንደዚህ አስቡ ሌሎችም ካህናት
2025-02-19 12:22:12
4
ibgtesjpcdeyxaucew
Deru :
መምህር እንደዚህ ነው ማዳመጥም ያለብን እንደዚህ አይነት ሰዎችን ነው። 🥰🥰
2025-02-19 11:33:20
4
tasty.tasty40
t͟i͟z͟i͟t͟a͟a͟w͟o͟ k͟e͟ :
ትክክል🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-02-19 07:18:48
4
To see more videos from user @ortodoxy_young, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About