@addismusic3: #ትግርኛ #videoviral #viral_video #ይቀጥላል💟

Addis music
Addis music
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 19 February 2025 10:33:59 GMT
1594221
79465
937
3473

Music

Download

Comments

tita161622
Tita16 :
ተተርጉሞ ይዘፈን የምትሉ
2025-02-19 15:17:41
403
heladire
hela dire :
የኔ እናት ማንን ይሆን ያጣሽው😭
2025-02-19 16:28:08
252
och471
och :
ትግራዋይ ስትሆን ብቻ ነው ይሄ ሙዚቃ የሚገባህ 😭😭😭😭😭😭
2025-02-19 18:24:41
128
kidusee232
@kidus23 :
በቃ ይብቃን ዘረኝነት ትግራይ ኦሮሞ አማራ በቃ
2025-02-20 21:24:10
268
edengetachew17
edengetachew17 :
ቢያለቅሱ ቢጨፍሩ የሚያምሩ የትግራይ እና የአማራ ልጆች ❤️❤️
2025-02-19 19:40:25
161
genii1612
የደሙ ፍሬ✝️ :
እኔ አማራ ነኝ ግን ትግራዊቶችን በጣም ነው የምወዳቸው የደረሰባቸው ሲቃይ በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ አሁንም እኛጋር ገባ 😥😥😥😥
2025-02-21 13:42:39
18
anudada37
Anu(ዳዳ) Chelsea 💙🦘 :
ሰዉ በሰዉነቱ ይከበራል እኛ የአማራ ልጆች እንወዳችኋለን🥰🥰🥰🥰
2025-02-19 17:06:01
81
teshye.adebeb
teshye adebeb :
ፈጣሪ የእናቱችን እንባ ያብስ ያፅናናችው 😭😭😭 በቃ ይበለን
2025-02-19 14:36:47
54
ebenezer0968
Ebenezer Asfaw :
አንቺም ወንድምሽን እንዳጣሽ እኔም ወንድሜን አጥችያለው ግን ሌኔ ሁሌቱም ጀግና አይደሉም ምክንያቱም ጀግና ሌኔ ወንድሙን ሚገል አይደለም ይቅርታ
2025-02-21 05:46:07
39
elenimitiku0
YO'S Family 💖 :
እግዚአብሔር ሆይ ለኢትዮጵያ ድረስላት🙏🙏🙏 በምድሪቱም ላይ የሚፈሰውን የልጆቿን ደም በቃ በቃ ይበቃል በል😔🙏🙏🙏 ሰይጣን የሰው ደም አልጠግብ አለ ኮ😭😭😭 ጌታዬ ድረስልን🙏🙏🙏
2025-02-19 20:05:44
50
enat613
ema 2721 :
ምናለ ሁሉም ቀርቶ እንደድሯችን በፍቅር ብንኖር 😭😭😭
2025-02-21 05:42:26
29
abbeezetewahido2
Abbuu🖤 :
🥰🥰 ወሊደ ትበል ትግራይ ተጋደላይ ሁሉም የራሱ ሕመም እውነት አለውና በእኩልነት እንመን አትናናቁ እባካችሁ ሰላሙን ያብዛልን
2025-02-19 16:33:45
21
zewde2111
zewde chiffon :
ከባለቤቱ በላይ ህመሙን የሚያውቅ የለም🥺
2025-02-21 14:54:21
11
yohadyo
Yohad :
I wasn't prepared for the translation. I can only imagine what she went through to feel such raw sadness. it makes you think how many innocent souls we lost for politicians to drink whiskey afterwards
2025-02-20 18:12:48
37
user9771139824302
አንድ ቀን :
ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁትኝ እለት ትርጉሙን ሳላውቀው አልቅሼ ነበረ አሁንደግሞዐትርጉሙን ሳውቀው አጀቴ ተላወሰ😢 ለሁገራችን ሰላሟን ይመልስልን ቸሩ ጌታ❤😢
2025-02-20 18:46:41
8
mullerlyrics0
Muller-_-Lyrics :
ወሊደ ወሊደይ ትበል አማራ ተጋዳላይ
2025-02-20 08:26:29
8
melesgetahun27
MG ♊ :
ተጋዳላይ ለውጭ ጠላት ቢሆን ኖሮ ትርጉም ይኖረው ነበር
2025-02-21 14:54:05
6
elahi_403
K'JR🫵🫡 :
ስሜቱ የሚገባህ ትግራዋይ ስትሆን ብቻ ነው💪❤
2025-02-19 17:35:08
17
abdireshad3
peace :
i love tigraway peopel😍😍
2025-02-19 18:33:10
65
leunama4
Ťop ÐäŵĞ🔱 :
የሆኑ ጓደኛማቾች በተጣሉት እኛን ማጫረሳቸው ግን ሁሌም ያንገበግባል. ለምን አየፋቱንም ግን. Leave us alone . Give the power to new generation aged below 45. በቃን
2025-02-20 00:56:32
10
.the433
ዶን ኪኋቴ የላማንቺያው the ኮሚኒስት :
ያለፈውን በይቅርታ አልፈን ለወደፊቱ በፍቅር መኖር ችግሮች አይፈጥሩም አይባልም ችግሮቻችንን መሳሪያ አሰቀምጠን መወያየት
2025-02-19 14:29:43
21
user71445934681938g
ጀለሴ 🍻 :
ተጋዳላይ ወልደ ትበል ትግራይ🥺🥺🥺
2025-02-19 15:44:38
25
universalbire
UniversalBire207 :
No more war Please 1❤🙏🙏🙏
2025-02-20 06:37:03
19
user8304107438801
yosef :
😂 ግፋ በለው አይጠቅምም የተበላሸውን ማስተካከል ይበጃል።
2025-02-19 15:04:01
26
To see more videos from user @addismusic3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About