@mera_hut: ጌታ ሆይ እያመመኝ ልውደድህ! . YouTube: @merahuut . #creatorsearchinsights #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ጸሎት #prayer

መራኁት
መራኁት
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 19 February 2025 19:29:03 GMT
828242
144875
1867
27673

Music

Download

Comments

elsatadese6
elsa habesha :
አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ እምትፈለጋት ሴት አድርገኝ🥺🙏
2025-02-20 07:47:35
2546
zosakiro
Rodi :
የአንዳንድ ሰው ንግግር ጆሮን አልፎ ልብን ይኮረኩራል 🙏🙏
2025-02-19 22:29:36
1934
daninigatu17
Dan :
በአንተ ውስጥ መንፈስቅዱስ እየነገረን ነው።❤
2025-02-19 23:39:46
756
.......mariam21
Ms.zegeyesh💃 :
ere mn lbelh 😇😇 kal yelegnim ትንሹ አኬ ብየሀለሁ😍😍
2025-02-19 19:41:49
507
mitaye06
mitaye06 :
ጌታ ሆይ እያመመኝ ልውደድህ 🥹❤️‍🩹
2025-02-19 19:45:13
548
tibeb.terefe
Tibebe የጎንቻው(የጎንቻይቱ ልጂ) :
በእውነት እንባ የሚያስነባ ድንቅ ምክር እግዚአብሔር ይስጥልን❤💕🥰🥰
2025-02-19 21:12:54
301
user5300752080493
tsegaye :
ወንድሜ ብዙ ተምሬበታለሁ እግዛብሔር ይጠብቅሕ ቃለ ሒወትያሰማልን
2025-02-20 10:45:51
67
habtsh770
ወዶኛልና አዳነኝ :
አኬ አኬ የምትሉ ሰዎች እባካችሁ ኑ ትክክለኛ ትምህርት ተማሩ ይህ ልጅ ይለያል እግዚአብሔር ታይቶ ከመጥፋት ይጠብቅህ ። እናመሰግናለን በርታ
2025-02-20 13:51:47
64
user17667832469441
Medhanit @21 :
ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
2025-02-20 04:05:27
95
fkadu087
fkadu :
አደለም እንደ ነብሴ አንደ ልጄ ያህልም አልወደድኩትም እሱግን ከነ ነውሬና ከነጥፋቴ ከነበደሌ ይወደኛል አይገርምም አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተን የሚወድ ልብ ስጠኝ
2025-02-19 21:18:37
177
.itunet_27
G_22¯poii_-¯ :
እኔ ታምሜያለዉ😔 እኔ አምላኬን ከቃል በላይ አፈቅራለዉ ፀልዬ አልጠግብም ሁሌ በፈተና ደስተኛ ነበርኩ ፈተና ናፍቅ ነበር ሁላ ማርያምን ግን ሁሌ አንድ ነገር እል ነበር ፀልዬ ያገኘሁት ነገር ነበር እና በሱ አትፈትነኝ ብዬ ሱባኤም ይዣለዉ ብዙ ጊዜ ግን የሰጠኝ መልሶ ነጠቀኝ😔
2025-03-04 21:02:20
26
user94880020758797
22 :
በርታ ወንድሜ መልዕክቶችህ ሁሉ ሠው ያንፃል
2025-02-19 19:49:59
55
h_a_s_e_t28
H_a_s_e_t 2128 :
ማርያምን የምርክን እኮ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን
2025-02-19 19:57:40
55
user9943043871502
user9943043871502 :
አባቴ እግዚአብሔር ሆይ ከልቤ እንድወድህ አድረገኝ 🙏🙏🙏 ወንድሜ ስታወራ ታስደምማለህ አሁንም ሁሌም ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
2025-02-21 10:59:28
28
seetheabove
Hope :
ውስጤን እንዳይ አደረግኸኝ ወንድሜቃለ ህይወት ያሰማልን።
2025-02-24 10:50:35
22
amanueldawit7
seni :
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ በፍጹም ልቤ እንድወድህ አርዳኝ🙏🙏
2025-02-25 14:35:58
17
.yopanda1
😎 yopanda :
❤️የእንጦጦዋን ኪዳነ ምህረትን ሳታዉቋት እንዳትሞቱ🙏🙏🙏
2025-08-07 16:12:56
6
kiraafroo
kira afro :
╔════༺❀༻༺❀༻════╗ 💒ኦርቶዶክስ ተዋዕዶ ለዘላለም ትኑር።💒 ╚════༺❀༻༺❀༻════╝
2025-05-13 22:34:42
5
dani.ergete
Dani Ergete :
ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይረው መደሀኒለም ይጠብቅህ
2025-02-24 10:43:34
11
henok3890
እግዚአብሔር በቸርነቱ ፈወሰኝ :
አምላኬ ሆይ መለወጥ እፈልጋለው ነገር ግን የመለወጥ አቅም የለኝም እና አፍርሰህ ሰርተህ የራስህ አድርገኝ
2025-04-28 17:38:21
5
enderaseg7
Enderase Gosa :
ወንድሜ የውስጤን ያወራህ🥰ከልብ የሚፅልይ፣የሚያመልክ ሰው ሳይ !!ፀሎቴን አቁሜ መቼ ነው እንደነሱ የምታረገኝ የምለው!!ከእኔ ያልተወሰደብኝ ነገር ቢኖር የመፅፅት መንፈስ ብቻ😭😭
2025-02-19 21:55:49
26
dagi.rrrrrr
@dagi.R :
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤
2025-02-20 08:34:02
6
yordina322
ዮrdanos🌸 :
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
2025-02-19 19:43:05
13
lily.dame28
Lily Dame 🤫🫶🏼🐝 :
በጣም የእግዚአብሔር ፍቅር የገባው ሠው የታደለ ነው
2025-02-20 07:41:50
13
betelhem.getachew728
Betty-G ቦረና🍎 :
ጋይስ ይሔ ልጂ ግን 🤔following ን ሰናፔ የሚለውን account አይታችሁታል ማርያምን ግቡና እዩት እስኪ ትገረማላችሁ
2025-03-02 06:30:44
5
To see more videos from user @mera_hut, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About