@eyesuskiristosjirenya: #CapCut ####orthodox ####ake #😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓 ########

Ameteigzi,i🤌
Ameteigzi,i🤌
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 19 February 2025 21:37:46 GMT
22112
1346
70
290

Music

Download

Comments

tigist0275
tigist :
ትክክል አይደለህም ተማር ቁጭ ብለህ አትሳሳት ምንድነው የምታወራው ተአምር የተናገርክ አስመሰልክ ትክክል አይደለ ተነጋገር ከአባቶችህ አስተምሮአችንን አትበርዝ አባቶች የሚሰጡህ አስተያየት ልክ ነው ተቀበል ትክክል አይደለሀም ወንድሜ ስለክርሽቶስ ተዋህዶ ማትሰብክ አስመሰልክ ትገርማለህ አከብርህ ነበር በጣም አዝ
2025-02-20 03:10:19
2
ysak3379940785
@ :
አንተ ልጅ ግን መጀመርያም ታስጠላኝ ነበር አሁን ደግሞ የባሰ አስጠላሀኝ
2025-02-19 22:52:59
0
user54612130623386
ወይዘሮ ኮሟቿ 🤐🤐😶😶😶😯😯😯 :
አኬያችን የኛ ተወዳጅ🥰🥰🥰
2025-02-20 06:33:17
9
ashenaf.mengesha
Ashenaf Mengesha :
እንወድሃለን ወንድም አኬ
2025-02-20 07:42:38
4
cheruhayasebat27
27 :
ክርስቶስ በዚህ መልክ ሲገለጽ ያስጠላችሁ ኦርቶዶክስ አይደላችሁም።አኬ ዘመንህ ይባረክ የምወደዉን ክርስቶስን የምትገልጸበት መንገድ ድንቅ ነው ።ልጄ ተባረክ።ኦርቶዶክስ እንዲህ ናት በቃ።
2025-02-20 05:09:15
6
abebaw2008
Abebaw Dires :
ዝቅ በል። አትፈላሰፍ። ምነው ክርስቶስ ክርስቶስ አበዛህ? ድንግል ማርያም ካፍህ የት ጠፋች? ሲበዛ ትቢተኛ ነህ። አጥፍተሃል ስትባል ወደ አባቶች ቀርበህ መታረም ነበረብህ። አድናቆት ልብህን አይወጥረው። ተራ ሰው እንደሆንክ ማመን አለብህ። አንተ ከማንም አትለይም። በቃ ሰው ነህ። ከንቱ ውዳሴ ልብህን አሳብጦታል። ዝቅ በል። ማነህ አንተ አነጋጋሪ የሆንከው?
2025-02-21 16:20:48
1
zuzu158621
የጠንበለሉ እህት🦅💞 🌼 :
አሜን ❤️አምላኬ የ ልቤ ንጉሥ አምላኬ ከ ክርስቶስ ፍቅር የሚበልጥ ምን ፍቅር አለ አኬዋ🥹 🤎 ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏
2025-02-20 07:06:19
1
maranata003
አቤንኤዘር :
ተባረክልን
2025-02-22 09:40:27
0
user6667512149126
peace :
ቃናው የፕሮቴስታንት ቃና ነው። በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ንጽህና አልደራደርም ይሄን እወቅልኝ ወንድሜ። አረም ትንሽ ነች እየቆየ እርሻውን ትውጠዋለች። ቢቻል የንስሀ ጊዜ ይኑርህ አትጎዳም።
2025-02-20 09:48:53
1
addisujesus7
A D :
አሜን, ቤተክርስቲያኖች የተቋሙ መጠሪያዎች ናቸው,ማዕከሉ ግን ክርስቶስ ሊሆን ይገባል። የጥላቻ መንፈስ ከምድራችን ላይ በስሙ ይጠሩአቸዋል። አኬ ዘመንህ እና አገልግሎትህን ይባረክ።
2025-02-21 17:48:59
1
kakig21
lele :
ክርስቶስ ለኔ ሲል የሞተልኝ ሁሌም እንደነገስ ነው ልቤ ሁሌም እየሱስ ነው የሚሻው
2025-03-07 11:38:01
0
zelalem.mersha6
zelalem mersha :
አኬ ልክ እንደ ዳቢሎስ የማርያም ስጋ የወደቀውን ስጋ ከለበሰች መፀሀፍ እንዲህ ይላል ኢየሱስ ፍፁም ሰው ሆነ ይላል ስለዚህ ኢየሱስ ሰው ከሆነ የሱ ስጋም
2025-02-21 10:56:57
0
seenaa.g.gorgies
Seenaa G.gorgies :
እውነት ነው
2025-02-22 19:45:08
0
user800007748804
zarenew :
አንተ መናፍቅ. ተኩላ ወሬ እራሱ አይመችም። ኦርቶዶክስ እየሱስን ምታመልከው በልምድነው እያልከነው።????
2025-02-22 18:55:16
0
fast30795
ተክለ ኢየሱስ :
መርዶኪዮስን ሊያሰቅለው የነበረው ሃማ እራሱ በቆፈረው ጉድጓድ እንደገባ ጠላቶችህም በቆፈሩልህ ጉድጓድ ይገባሉ ጌታ ከእውነት ጋ ነው የሚቆመው አይዞን አኬ😌😌
2025-02-20 18:50:08
0
tsegayedagne
tsegayedagne :
ታዲያ ክርስትና ትርጉሙ ምንድነው ኢየሱስን ቢቻካላመነ የምንክርስትናነው መስቀልላይ ቢቻውንነው መስቀሉን የሰጠን አኬስለኢየሱስ ቢቻስበክ ቤተክርስቲያን ተበርዛለች ኢየሱስ ተሸፍኖአል
2025-02-22 09:56:28
0
emebetbirre123
Emebetbirre1234 :
ተባረክ በርታ ቃሉን ብቻ ስበክ ማንም አትስማ
2025-02-21 05:37:08
0
abebaw2008
Abebaw Dires :
አንተን ለዚህ የዳረገህ የሰው ቲፎዞ ነው። አጉል ፍልስፍና ውስጥ ከመግባት ውጣ። ያንም ይህንም መጽሐፍ መቃረምህ ነገሮችን ደበላልቆብሃል። እውቀት ፣አያድንም። አውቃለሁ ብለህ ልብህ አይበጥ። ዳዊት እንኳ ትል ነኝ ብሏል። ታዲያ አንተ ማነህ ተነካሁ፣ተተቸሁ ብለህ አቧራ የምታስነሳው?
2025-02-21 16:24:22
0
user7065075651018
zak :
አንደበትህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው።
2025-02-21 09:17:54
0
alem25504
ALEM :
AKE. ENDET. ALEH
2025-02-20 06:18:45
0
akela.man88
AK 88 አኪላ Το στέμμα :
አኬ ይሄ ሁሉ ውጊያ የሚጠበቅ ነው በርታ ሞክሼ 🥰👏👏👏
2025-02-20 11:38:05
0
hewot526
ናርዶስ:ማርያም አማላጄ ናት😍❤ :
🥰
2025-03-31 18:48:46
0
kebebeanbase3
ስንበቴ☦️መድሀኒያለም አባቴ አንተ ጠብቀኝ⛪♥️ :
♥️♥️♥️♥♥♥🥰🥰🥰
2025-02-21 12:22:49
0
hewot526
ናርዶስ:ማርያም አማላጄ ናት😍❤ :
🙏
2025-03-31 18:48:47
0
hewot526
ናርዶስ:ማርያም አማላጄ ናት😍❤ :
❤️
2025-03-31 18:48:45
0
To see more videos from user @eyesuskiristosjirenya, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About