@history.bocam252gr: Kids Spill Shocking Secrets About Parents During Traffic Stop #cops #police #arrested #jail #usa

History bocam252gr
History bocam252gr
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 20 February 2025 15:54:22 GMT
2645
68
2
0

Music

Download

Comments

h311.bunny
h311.bunny :
i’m too early.
2025-02-20 15:58:31
0
To see more videos from user @history.bocam252gr, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የዓመቱ የመጀመሪያ ዙር መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ምድራዊው ገነት እመጓ ቅ.ዑራኤል * መነሻ፦ ጥቅምት 6 * መመለሻ፦ ጥቅምት 8 * የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 4600 ብር ለበለጠ መረጃ፦ ☞ 0901070707 ☞ 0911289877 ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ✞❖✞ አስቀድማችሁ ደውሉልና ኑ አብረን እንሂድ! አስቀድመው ድርሣነ ዑራኤልንና እመጓ መጽሐፍን ቢያነቡ ጥሩ ነው 👉  {በእመጓ ላይ ጌታችን ለቅ/ዑራኤል፦
የዓመቱ የመጀመሪያ ዙር መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ምድራዊው ገነት እመጓ ቅ.ዑራኤል * መነሻ፦ ጥቅምት 6 * መመለሻ፦ ጥቅምት 8 * የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 4600 ብር ለበለጠ መረጃ፦ ☞ 0901070707 ☞ 0911289877 ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ✞❖✞ አስቀድማችሁ ደውሉልና ኑ አብረን እንሂድ! አስቀድመው ድርሣነ ዑራኤልንና እመጓ መጽሐፍን ቢያነቡ ጥሩ ነው 👉 {በእመጓ ላይ ጌታችን ለቅ/ዑራኤል፦ "አስቀድሜ በታላቁ ዐምደ ወርቅ ስሙን ያልጻፍኩትን ሰው ይህንን ደጅ አላስረግጠውም!" ብሎ የተገባለትን ቃል ልብ ይበሉ!!! 🎁 በጉዟችን የምንሳለማቸው ቅዱሳት መካናት፦ → አፍሮ አይገባም መድኃኔዓለም ወአቡነ ዘርዓ ብሩክ ገዳም፣ → ምሥጢራዊው እመጓ ቅ/ዑራኤል፣ → ደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም፣ → ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ → ስዕለት ሰሚዋ ቀጭን አምባ ምስዓለ ማርያም፣ → እመ እጓል ቅ/እግዚአብሔር አብ፣ → መካነ ኅቡዓን ደብረ ክሊና (ገሊላ)፣ → ምስጢራዊው ደብረ ቆጵሮስ፣... ወዘተ የምንሳለምበት ልዩ ጉዞ ነው። * መነሻ፦ ጥቅምት 6 ዓርብ ከጠዋቱ → 10:30 አራዳ ቅ/ጊዮርጊስ፣ → 11:00 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ → 11:30 ጣፎ አደባባይ * መመለሻ ጥቅምት 8 (ለ3 ቀናት) ❖ አድራሻ፦ 👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር «መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት» ❖ በባንክ / በቴሌብር / ከፍሎ ለመመዝገብ 👉🏾 አንተነህ ውብሸት ☞ CBE 1000355477448 Swift Code: CBETETAA ☞ አቢሲኒያ 73439825 Swift Code: ABYSETAA ☞ አሐዱ 0042939910101 ☞ አማራ 9900001752271 ☞ አዋሽ 01320104564900 ☞ ቴሌ ብር 0901070707 / 0911289877 👉 ለመንፈሳዊ ጉዞዎቹ የሚያስፈልጉ ነገሮች፦ • የቀበሌ መታወቂያ (ፓስፖርት)፣ • ለብርድ የሚሆን ወፍራም ጃኬት፣ • ለእግር መንገድ የሚሆኑና ተቀያሪ ጫማዎች፣ • ሌሊት የሚለበስ ስሊፒንግ ባግ / ወፍራም ጋቢ/ ወፍራም ወይባ/ ፎጣ/ ቀለል ያለ ብርድ ልብስ/፣ • ክርስቲያናዊ አለባበስ፣ • ጃንጥላ እና የእጅ ባትሪ፣ • ሰዓት አክባሪነት፣ ታጋሽነት፣ የወጡበትን መንፈሳዊ ዓለማ ለማሳካት በጋራ መትጋት... ናቸው። #እመጓ_ቅዱስ_ዑራኤል_ገዳም #እመጓ_ኡራኤል #መንፈሳዊ_ጉዞ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryou @አንተነህ ዘዋልድባ @ይሩማሊስ ገዳማዊ - እመጓ ዑራኤል @መቅረዝ ሚዲያ MEKREZ MEDIA @Beza gashaw @ዲያቆን ሕርያቆስ ዓለሙ (ሠዓሊ) 🎨 🖌️ @ዮኒ የሰማእቷ ልጅ ከቦሌ ሚካኤል @ታዳኤል የቅዱስ አግናጥዮስና የሰማዕቷ ልጅ

About