@obre_lala: ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ዐማኑኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ኃይልየ ወፀወንየ ውእቱ እግዚእየ። እስመ ኮንከኒ ረዳእየ እብል በአኮቴት። አቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ስምከ። ትምጻእ መንግስትከ ወይኩን ፈቃድከ ። በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር። ሲሳየነ። ዘለለ ዕለትነ ኀበነ ዮም። ኅድግ ለነ አበሳነ ወጌጋየነ። ከመ ንሕነኒ ንሕድግ ለዘአበሰ ለነ። ኢታብአነ እግዚኦ ውስተ መንሱት። አላ አድኅነነ ወባልኃነ። እምኩሉ እኩይ እስመ ዚአከ። ይእቲ መነግሥት። ኃይል ወስብሐት ለዓለመ ዓለም። አስራ ሁለት ጊዜ ነው የሚባለው ለከ ይደሉ ኃይል ወለከ ይደሉ ስብሐት ወለከ ይደሉ አኮቴት ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለመ ዓለም። አስራ ሁለት ጌዜ ከዚህ ቀጥሎ ያለውን በመጀመሪያ አንድ ሰው እየመራ ሌሎቻችን እየተከተልን እንዘልቅና በሁለተኛው እያስተዛዘልን ማለት ነው ማለት እንድ ሰው ለአምላክ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እሰከ ለዓለም ሲል ባለ ተራ ለሥሉስ ይደሉ እያለ ይጨርሳል ማለት ነው ለአምላክ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ለሥሉስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ለማኅየዊ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ለዕበዩ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ለእዘዙ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ለመንግስቱ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ለሕማሙ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ለመስቀሉ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ለመስቀሉ የሚባለው አርብ ከስድስት ሰዐት በኋላ ብቻ ነው ሌላው ሁል ጌዜ ይባላል። ከዚህ በኋላ የኦሪትና የነቢያት መጻሕፍትን ማንበብ ለሰዓቱ የተሰሩ ምንባባት ጸሎት ማድረስ ነው ተአምረ ማርያም ተአምረ ጻድቃን ወሰማዕታት ተአምረ መላእክትንና ተአምረ ኢየሱስን ማንበብና መስማት ነው። ከጨረሰን በኋላ ወደኪራላይሶን እንሄዳለን አሰቀድሞ ይ።.ካ ጸልዩ በእንተ ጽንዐ ዛቲ ይላል። ይ.ሕ እግዚኦ ተሣሃለነ። በመሪ ፦ ክርስቶስ አምላክነ ዘመጽአ ወሐመ በእንቲአነ በሕማማቲሁ በዜወነ። በተመሪ ፦ ንሰብሖ ወናልዕል ስሞ እስመ ውእቱ ገብረ መድኃኒነ በዕበየ ሣህሉ። በአንድ ወገን እየመራ በአንድ ወገን እየተከተለ የመጀመሪያውን ክፍል ማለት በሁለተኛው እያስተዛዘልን ማለት ነው ። ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይስን ኪርያላይሶ ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪራላይሶን #እብኖዲ ናይን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪራላይሶን #ታኦስ ናይን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪራላይሶን #ማስያስ ናይን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪራላይሶን #ኢየሱስ ናይን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪራላይሶን #ክርስቶስ ናይን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪራላይሶን #ዐማኑኤል ናይን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪራላይሶን #ትስቡጣ ናይን ኪርያላይሶን። በመጨረሻም በመሪ በተመሪ ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን 21ጊዜ በል 20ጊዜ በል ድምር 41 ኪርያላይሶን ይሆናል። #kidase#ቅዳሴ#ተዋህዶ#ortodox #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏#ኦርቶዶክስተዋህዶ#ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር✝️❤ #ክርስቶስ#እየሱስ #ክርስቶስ_ክብር_ምስጋና_ለንተ #እየሱስ_የነብስም_የስጋም_ፈውስ_ነው #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #ተዋህዶ_ሀይማኖቴ #tewahdo #ኢየሱስ

obre_ላላ
obre_ላላ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 20 February 2025 16:16:02 GMT
417027
38218
278
6026

Music

Download

Comments

k.michel007
k.michel :
ሙሉ ቅዳሴን አስጠናን እባክህ
2025-02-21 14:23:46
490
netsiarts
ነፃነት✨ :
ሰላም አለው እኮ ሊነገር የማይችል ሰላም❤❤❤
2025-02-24 19:33:31
79
bezyeee_
Niinuyee :
This is the most peaceful thing I have ever heard
2025-02-25 15:42:51
58
leulgidey555
leulgidey555 :
ቃለሂወት ያሰማልን
2025-02-26 19:47:01
6
akushujabuk
@gunior :
በ ዉነት ነዉ ምላቹ ውስጣቹ ሰላም ይረጣቹዋል🙏🙏🥰🥰
2025-12-22 19:02:09
3
jerusalem640
🦋💞Jerusalem💞🦋 :
በሕማማት ወቅት የሚባሉት ዘማዎች አትልልንም (አትይልንም)🙏🥰
2025-02-21 18:52:48
94
meseret.mame
Meseret Mame :
🙏🙏🙏🙏በማታ እንዴት ልብ የስነጥቃል ደስ ሲል
2025-02-25 19:56:11
6
habte9357
habte :
ነፍሴ በሀሴት ፈነደቀች
2025-02-24 16:54:40
21
yosefbirh
yosef :
ኸረ በእናትክ የቅዳሴ ስር ዓት አስተምረን ወናቅዳሴ ስር ዓቱን በሙሉ pls
2025-02-24 17:53:00
15
chaleashenafi
𝙘𝖍𝖆𝖗𝖑𝖎𝖓 ✝️👑 :
እኔ download አድርጌ alarm አደረኩት ጠዋት ጠዋት ስነሳ ሙሉዉን አዳምጠዋለሁ 🥰🥰🥰🥰
2025-02-24 18:39:22
90
meba122127
zola :
የሰሞነ ሕማማትን በተለይ የዓርብን
2025-02-24 17:53:40
5
abakiya1
Abem :
ሚፈቀድ ከሆነ ሙሉ ቅዳሴ ብታስታምረን
2025-02-26 12:59:55
5
user4675366922296
Lij amen2012 :
እናመሠግናለን ፣ ሙሉውን ቅዳሴ በዚህ መልኩ ለጥፍልን ወይም የት እንደምናወርደው ጠቀመን።
2025-02-25 10:32:52
12
kidusegziabhertube
የማነብርሃን ግርማ :
ሙሉን ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ
2025-02-20 21:38:45
32
me.ni.li.k.ing
POUND LAND 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 :
ደመና ላይ ሆኜ አምላኬን እግዚአብሔርን ወደላይ እያየሁት ነጭ ልብስ ለብሶ ነጭ ብርሀን ሆኖ ወደኔ ቀስስስስስስስስ እያለ እንደሚመጣ እና እጁን እንደሚዘረጋልኝ ነገር ነው የሚሰማኝ በቃ ሌላ የማላውቀው ሰላም የማላቀው ቦታ ነው ደርሼ የምመለሰው ይሄንን ስሰማ 💜☦️💜
2025-04-06 23:47:37
13
tes5844
Tes :
yenafkew like
2025-02-21 10:01:11
10
user45312911909984
Babuji :
2026-03-16 18:27:05
4
usuf6969
𝐘𝐄𝐒𝐔𝐅🩵💦🐪🐪🐕 :
መጬረሻላይ አላ አድነነ ይላልሳ🤔🤔
2025-06-04 11:29:07
1
user9498586087334
ዘ-ለዓለም/ወዲ ሰሜን :
ቃለሕይወት------
2025-02-26 20:11:36
3
birtukanarega5
birtukanarega5 :
ፈጣሪ ይባርክህ የማላውቀውን ነው እያስተማርከኝ ያለው
2025-04-10 08:22:21
2
hiii16368
hiሊና :
አረጋጊ ጸሎተ ህማማት 😭❤🙏
2025-04-15 08:18:25
3
almaz.tizazu1
Almaz Tizazu :
kalehiwoti yasemalin
2025-04-08 11:19:36
3
ngistiaraye
ንግስቲ ኣረአያ :
ለከ ኃይለ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። አማኑኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘይ እስከ ለዓለም። ኃይልየ ወፀወንየ ውእቱ እግዚእየ። እስመ ኮንከኒ ረዳእየ እብል በአኮቴት። አቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ሰምከ።
2025-04-24 14:02:05
3
abuye577
Abuy@B@12 :
ይሄ ዜማ ይሄ ቃል የሆነ ለመናገር የሚከብድ የማይ ቻል ስሜት አለው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥺
2025-03-03 10:39:59
3
heaviy2
heviy :
አስተውላችኋል ህይወት በድንገተኛ ስንብቶች እየተሞላች ነው😞😟🥺
2025-04-18 06:29:08
2
To see more videos from user @obre_lala, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About