@senay_midya: #creatorsearchinsights #ortodxtewahdo🙏🙏🙏🙏🙏❤ #ንስሐእንግባየኦርቶዶክስተዋህዶልጆች💚💛❤ #ቅዳሴ #ኪዳነምህረትእናቴ #የጸሎት_ጊዜያት

ሠናይ ሚዲያ-senay_midya
ሠናይ ሚዲያ-senay_midya
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 22 February 2025 12:45:03 GMT
308772
31967
250
5857

Music

Download

Comments

zemedkunshimelis
Zemedkun Shimelis :
🥰🥰🥰🥰 ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-02-22 17:01:44
115
hirutketsela3
user16317032876666ክርስቲያን :
የተቀመጡ ተነሱ የሚበለው ከዚህ በፊት እንደተማርኩት ከተቀመጥንበት መቀመጫ ሳይሆን እራሳችንን ለንሰሀና ለመንፈሳዊ ስራዎች ማዘጋጀትና ዝም ብሎ አምልኮ እንዳይሆን መንፈሳዊ ስራ እንዳለብን ማሳወቂያ ነው ከመቀመጫችን መነሳት አይደለም
2025-02-22 17:04:55
24
amu8706
amu :
የሚተላለፈው መልእክት በጣም ጠቃሚ አብዘሀኛው ክርስቲያን ልብ የማያውቀው ስለሆነ እናመሰግናለን በዚሁ ይቀጥል
2025-02-23 15:29:15
6
user301630330173
Nardos :
ቃለሂወት ያሠማልን🙏
2025-02-22 19:00:38
25
12345na1401
ማኪባ 2112 :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏 ሰናይ ሚዲያ እስከዛሬ Follow አለማድረጌ ሁላችንም ኦርቶዶክሳውያን ይሄን ሚዲያ Follow በማድረግ ብዙ ነገር እናተርፋለን ጾማችን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽመን ዘንድ የአምላካችን የልዑል እግዚአብሔር ልካም ፈቃድ ይሁንልን!
2025-02-22 13:30:34
26
sun_love1153
ሰኑ-የክርስቶስ-እስረኛ-የቅ/ገብርኤል ልጅ :
እኔ ግን ሁሌም ድካም ማቅለሽለሽ ማዞር እንዲሁም ወገቤን ቁርጥማት የሚጀመረው በዛውም ሙቀት ለኮብኝ ላብ የምያተምቀኝ ከዛ መቆም የምሳነኝ ልክ ስጋ ወደሙ ስፈተት በተለይ እናስተውል ካለ በህዋላ ካህኑ እዝላለሁ 🥹
2025-02-22 20:08:48
8
abenwen
Abenwen :
በጣም አስፈላጊ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን
2025-02-23 07:54:33
5
user5301818171121
ፍቅር ሞላ :
አሜን እምነታችን ልዮ ነው እኮ
2025-02-22 18:29:01
6
abrshdt
À+břŝĥ :
ሁሉን ብለህ ቤተመቅደስ ውስጥ ካሜራ እና መጋረጃ ገልጦ መቀደስን ረሳሀቸው
2025-02-22 17:58:23
5
yewb19
yewb19 :
ሁሌ ሳስቀድስ ብዙ ነገር ያሳስበኛል አማትባለው ድጋሜ ሊላ ሀሳቡ ውስጥ እገባለው ብቻ እግዚአብሔር ሀሳቤን ይስብስብልኝ በንፁ ህሊናዬ ለማስቀደስ እግዚአብሔር ይርዳኝ
2025-02-23 20:51:45
1
21esube
esube :
save ማድረግ ብንችል ጥሩ ነበር
2025-02-23 16:44:52
3
shambell7
ሻምበል የዑራኤል ልጅ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-02-23 19:04:39
1
sami_gebremariam
sami_gebremariam :
ድርገት ምንድነው ?🤔
2025-02-23 16:25:40
0
messigebretsadik717
Meseret :
ተሰጥኦ መመለስ የሚታዘዙ ትዛዛትን መፈፀም ያስፈልጋል የሚለው ፓርት አልገባኝም እባካችሁ
2025-02-23 17:44:35
0
user3170059814385
henok henok :
እግዚአብሔር ይሰጥልን
2025-02-22 19:31:06
3
4749...wubit
wubit :
መጽሐፍ ቅዱስ ለምሳሌ እንደ ውዳሴ ማርያም እና ሌሎች መጽሐፍ ቅዱስ የምናነበው ቅዳሴ ካለቀ በኃላ ነው ወይስ ቁርባን ላይ ነው ???
2025-02-23 00:34:37
2
winnietesfazgi
win- winita :
የግል ፀሎት ማድረግ ሚቻለው መቼ ነው ወንድሜ ?
2025-02-23 14:09:11
0
nebiyat_usman
ነቢ_ያት🎀 :
ቅዳሴ ተሰጥሖ በቃሌ ሙሉውን እስከምችለው በስልኬ የምለው (የምከታተለው) አይቻልም?
2025-02-22 20:29:05
1
12mekh
Mek :
ሁሌ ግራ የሚገባኝ ነገር እናቶች ቤተመቅደስ ውስጥ ማጥባት ይችላሉ?
2025-02-22 13:23:07
1
fendisha33
🌺🥀 :
ቅዳሴ ምዕመናን ስንት ሰአት ቤተ ክርስትያን መድረስ አለበት ለማስቀደስ ?
2025-02-22 13:34:25
0
user8384481301638
user8384481301638 :
tiktok live መደረግ የለበትም አባቶችና ዲያቆናት በተለይ የቤተክርስቲያንን የውስጥ ስራ ለአህዛብ ሁሉ እየለቀቁ ለተሳዳቢ የሚሰጡ እኛእናንተ ፈሪሀ እግዚአብሔር ቢኖራችሁ እኛም መመምህሮቻችንን በመሰል ያልዘራችሁት አልበቀለም
2025-02-23 17:15:16
0
kiros.kiros05
Kiros Kiros :
እኔ እምለው ስለምክርሕ እናመሰግናለን ለቂስ ማነው ፎቶ ማሳት የፈቀደለት
2025-02-23 17:01:40
0
abrshab731
Abrsh Ab :
ብዙ ሰው ዘቢብ ሲበላ ይታያል ዘቢብ ቤ/ክ ውስጥ ይበላል? እስኪ የሚያስረዳኝ
2025-02-23 16:51:59
0
betelhem456
population :
ቅዳሴ ቢጀመርም ሰውን በማይረብሽ ሁኔታ መግባት ይቻላል
2025-02-22 17:11:51
0
abushe.man8
@አቡሼ የድንግል ልጅ 21 :
ቃለ ሒወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-02-23 15:07:05
0
To see more videos from user @senay_midya, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About