@chachatarik1: ኪዳነምህረት ፀሎታችሁን ትስማችሁ🙏 ትረካ:-@Bruck Zity ተዋናይት:@Hana sintayehu @በቀቀን ፅሁፍ: @ቻቻ✍️2 ካሜራ:-@እየሩሳሌም #kidanemhret #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ቻቻ ✍️
ቻቻ ✍️
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 22 February 2025 13:13:28 GMT
1797819
244640
5677
25773

Music

Download

Comments

hani260
hani🙇 :
እንደኔ በብሶቱ አብሯት ያለቀሰ
2025-02-22 14:36:39
4616
kalkalu42
kalkalu42 :
አኛ እንቸኩላለን እንጂ እማምላክ መቼም አትዘገይብንም🙏🙏
2025-02-22 13:20:46
3990
tinsu429
Tinsu :
"ቀኑ ያልደረሰ እንጂ ያልተሳካ ስዕለት የለም" 🥰🥰
2025-02-22 14:55:18
2061
handmadebyrich
Rich Handmade :
አንቺን የሰማች እኛንም ትስማን🙏🙏🙏
2025-02-22 13:59:48
1668
user6342094000713
mm :
ውስጤን ነክተሽ አስለቀሽኝ ይህው 12 አመቴ ዛሬም እጠብቃታለው ።
2025-02-22 15:13:17
890
betiye.sami
Beti :
እንደኔ ያለቀሰ😭😭😭🥺🥺🥺🙏🙏🙏
2025-02-22 15:47:32
391
betisha721
beti @7 :
የምር ነው ያለቀስኩት🥰🥰🥰
2025-02-22 14:02:53
452
user8399939163455
Helen ye habte :
መቼ ነው የኔ ቀን ኪዳነምህረት🥺😭
2025-02-23 10:54:27
253
eyorika28
Eyorika :
አሁን የሚሰማኝ ስሜት እውነት እናቴ የረሳችኝ እየመሰለኝ ነው ድሮ ስሞን ጠርቼ ዘግይታብኝ አታውቅም አሁን ግን የተወችኝ መሰለኝ ደስታ እራቀኝ😭😭😭😭😭
2025-02-22 14:38:38
201
kiya1416282119
Catalina💞 :
እናት ልጇን አትጥልም ጠብቂ የእመብርሀን ልጅ እኮ ነሽ 🙏
2025-02-22 13:51:11
290
honey_sintayehu
Hana sintayehu :
በስመአብ🙏
2025-02-22 13:20:47
115
kidykidist1
Kidy 19❤❤❤ :
አንቺን የሰማች እናቴ የሁላችንንም ችግር ትፍታልን
2025-02-22 19:54:01
176
maykoyegolaw
North & South 👑12 :
አንቺን የሰማች ቅድስት ኪዳነ ምህረት እኛንም ትስማን 🙏🤲🙏🤲🙏🤲
2025-07-19 11:21:08
11
meski.797
🦋meski🦋Bee :
የኔስ መቸ ነው የኔ እናት
2025-04-18 12:53:55
6
tarikemerga
Tarike :
አንችን የሰማች እኔንም ትስማኘና ለምስክርነት ታብቃኝ😭😭😭🙏
2025-02-23 10:49:36
54
edengetachew11
Edu 💫 :
የኔ ማልቀስስ ምን ይሉታል 🥺 እናቴ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ሁላችንንም ትስማን የልባችንን መሻት ትፈፅምልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2025-02-28 12:48:50
16
yidid50
Liora ✨ :
ኪዳነ ምህረት ያሰባችሁትን ታሳካላችሁ 🙏
2025-02-23 06:44:43
35
tmnityekidanmhert16
bezita🦋 :
እንደ እኔ በደስታ አብሯት ያነባ የኔን ታሪክ የተረከ ነው የመሰለኝ እናቴን ጠይቄያት በልጅ ባርካኝ 3ወሬ የሴት ልጅ እናት አደረገችኝ ሀመረኖ እናቴ የሚሳናት የለም🤲🙏
2025-02-22 16:25:12
51
yedisra160938524889
TG :
እኔ ጠይቃት አላፍርም ደግሞእኳ የተወለድኩበትቀን የካቴት16ነዉ
2025-02-22 15:59:35
61
wodabrha
WOD ABRHA🇺🇸 :
😔😢💕🙏🙏እመብርሀን የኔንም ፀሎት ስሚኝ
2025-02-22 18:00:06
13
hanni_o07
Hana :
የኔም ስሜት ነው ሰዎች ተደርጎላቸው ደስ ሲሰኙ እኔ ባዳ የሆንኩ ይመስለኛል🥺
2025-02-26 17:55:33
22
user7672400068812
babiii shemels :
ኪዳን ምህረት ጎዶሏችሁን ትሙላላችሁ☺️
2025-02-24 02:02:04
5
user21498315147357
my life :
አይገርምም አሁን አሁንማ እናቴን እንደበፊቱ ምንም አልጠይቃትም ስሟንም አልጠራም ተስፋ ቆረጥኩ መሰለኝ😭😭😭 በጸሎት አስቡኝ
2025-02-22 18:02:14
172
king16262626
king 🤴 :
ማርያምን አለቀስኩኝ 😭
2025-02-24 05:16:00
10
To see more videos from user @chachatarik1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About