@dr_zeli_da: እግዚአብሄር ይመስገን 🤍 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopia #habeshatiktok #medicine #medicine #zelida #graduation #orthodox

Doctor Zelida
Doctor Zelida
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 23 February 2025 17:18:28 GMT
857210
107774
2046
8364

Music

Download

Comments

ashu_040506
Ashu_04 :
በሁለት የተሳለ ሰይፍ ማለት እንደዚህ ነው የተዋህዶ ልጆች ማርያምን ኮራውባቹ
2025-02-24 03:23:34
1666
princeaxum777
PRINCE A. :
ህክምና እግዚአብሔር ለሰው ልጅ የሰጠው/የገለጠው ጥበብ ነው። በህክምና ስራችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ! Congratulations!
2025-02-23 17:43:10
659
meymuamohammed7
መይሙና መሀመድ :
ማሻአላህ የኔ ውቦች እንኳን ደስ አላችሁ🙏🙏🙏
2025-02-24 18:05:02
282
wah_seffa0
P. King's Power :
ይኼ ትውልድ ግን ታች ነው ሲሉት ላይ የሚገኝበትን ማመሳከሪያ ምልክቶችን እያሳየን ነው። እግዚአብሔርን በደስታቸው ቀን ሳይረሱት በደጁ ተገኝተው በዝማሬ ማመስገናቸው ምን ይባላል??? እርሱ መድኃኔዓለም ሥራችሁን ይከውንላችሁ!!!
2025-02-23 20:23:07
668
aedtt154
aedtt154 :
ይሕ የለበሱት ጋዋን ሕዝብን እንጂ የዕምነት አቋምን የሚወክል አልነበረም። በማሕበረ ቅዱሳን የክፋት ጠበል የተጠመቁ በሙስሊምና ፕሮቴስታንቶች ላይ የተለየ ተጽዕኖ ለመፍጠር የተሳሉ ስለሆኑ በቄሱ ተመርቀው የተላኩ ሾተላዮች።
2025-02-24 11:19:53
8
user285059526
user4140031360152 :
የኦርቶዶክስ ወጣት በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ መሆኑ ማሳያ ናችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ!!!
2025-02-23 20:57:55
353
yemickaellej
ሜሎና 21 :
አሁንም ጥበቡን ሞገሱን ይስጣችሁ
2025-02-23 18:55:05
64
kine18
@kine :
መልካም የሥራ ዘመን ይሁንላችሁ በቤተ ክርስቲያን መመረቃችሁ ደግሞ ለየት አድርጎታል የነበራችሁ ቆይታ ይለይ ነበር ደስታየ ከመጠን በላይ ነው ኪነ ጥበቡ ከጎላ
2025-02-23 19:48:40
81
nebiyekidyelj
#16:ነቢ:የኪድዬ:ልጅ።💚💛❤️ :
ዘመናችሁ ይባረክ
2025-02-23 20:17:02
69
hanaseyum2
hanita🦋🦋💕 :
ስታምሩ መታደለ ነዉ እንኳን ደስ አላቹ🥰🥰🥰🙏
2025-02-23 19:29:38
37
bini926
bini :
congratulation መልካም የስራ ዘመን
2025-02-23 17:56:31
49
addis.alem767
Addis Alem :
እንደዚህ አይነት ነገሮችን ስመለከት ነብሴ ሀሴት ታደርጋለች🥰🥰🥰🥰🥰🥰እንኳን ደስ አላችሁ🥰🥰🥰
2025-02-24 20:25:35
6
shafistum
Meski :
እግዚአብሔር በስራ በኑሮ ይባርካችሁ እጃችሁን የድህነት ይበለው🥰🥰
2025-02-27 17:45:13
6
chamach55
Rice :
እግዚአብሔር ይመስገን
2025-02-24 18:03:56
9
doc_who_lift
Dr. Samri :
Congratulations!! ሀኪምነት የፈጣሪ መሳርያ መሆን ነዉ , Been 2 years since i graduated and I still wear the cross , እግዝአብሄር ይመስገን 😊
2025-03-02 08:21:05
6
adekebe122124
በምህረቱ ይጎብኘን! :
አማኑኤል መንገዳችሁን ያሳምርላችሁ
2025-02-24 16:50:07
8
user6882180888443
የማርያም ልጅ :
የኔ ውቦች እንዴት ነው የምታምሩት እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
2025-03-01 18:18:53
6
barch006
ባርች-Yewubdar🌴B.D🌴-👑ሸዋ👑 :
ምን ያክል እንዳስቀናችሁኝ።እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን።
2025-02-24 06:38:00
32
habtam750
Haብታm የማርያም ልጅ :
በሁለቱም በኩል መባረክ ነው 🥰🥰🥰🥰
2025-02-24 08:21:42
7
edenmelese16
Edenmelese16 :
መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ ድንግል ማርያም ትባርካችሁ፡በቤቱ ተመርቃችሗል የነፍስም የስጋም ዶክተር ነው የምትሆኑት፡፡ 🥰🥰🥰🥰
2025-03-13 08:04:32
6
tadelech.teshome
tadelech Teshome :
congura kuru yebetekiristiyan lijoch
2025-02-24 11:13:36
7
kebenati
የኪዳነ-ምሕረት ልጅ ሣራ(ድሬ) :
መልካም የሥራ ዘመን ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ይጨመርበት❤❤❤❤❤❤
2025-02-24 04:16:22
11
user815287924492
melat :
melkam yesra zemn yihunlachu
2025-02-24 06:39:28
6
mulu.1921
mulu yekidanemihretlij05 :
እንኳን ደስ አላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
2025-02-24 08:06:09
7
eldana27mengesha
Eldana mengesha :
congrats dear🥰
2025-02-23 19:03:33
9
To see more videos from user @dr_zeli_da, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About