@andy_winner1: ወይኔ በላቸው🤣🤣😁 ለማነኛውም ሰዉን በሰውነቱ ብቻ እናከብረው🙏 Copylink X10 and Repost family 🙏ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #hawassatiktok #የእናንተገፅ🇪🇹viral #oromotiktok❤️💚❤️#funnytiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopiantiktok #oromotiktok❤️💚 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #foryoupage❤️❤️ #funnytiktok #fyp #የእናንተገፅ🇪🇹viral #hawassatiktok #viral_video #funny #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #viraltiktok @@Dawitdeneke1$ @Temesgen Teferi @ታኩር @Metaferia @@ahme 🌴🌴 @Comedian Bursamo @sherefu28 @ሚክ የጌታ ልጅ @Lil_jay @Eden Legesse
Andy Winner
Region: ET
Monday 24 February 2025 04:22:29 GMT
Music
Download
Comments
user5136287274500Hayuti :
ግን እደዚህ አይነት ቪዲዮ ባትሰሩ ደስ ይላል ምክኒያቱም የአካለ ጎዶሎ የሆኑትን ሞራል ባትነኩ ጥሩ መሰለኝ
2025-02-25 11:31:44
143
Alexo mok :
ግን እኮ ያንቺም ፊት ያስሮጣል😂😂
2025-02-24 11:54:02
118
Aschalew. 👌👌👌 :
ምን ትመስላለች ኧረ ከዛም በታች ሁኖ ይበልጣታል 😁
2025-02-24 07:51:59
29
Abdurehman :
አይነፋም ቀልድ እስታይል ቀይሩ
2025-02-24 05:48:39
18
user17982876174910 :
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ሌላ ምን ይባላል ።
2025-02-24 09:16:42
7
ካዛ ብላንካ :
ከሱ እግር የአንቺ አማርኛ ተሻፏል
2025-04-06 19:03:05
4
Bilen mamo👸🇬🇧 :
አስር እጅ ይበልጥሻል
2025-02-27 08:04:45
2
Betleham Tezera :
በአካል ጉዳታኝ አይቀለድም በጣም ታሳፍራላቹ
2025-02-25 04:34:03
3
betselot የተጉለቷ👸 :
አንሶሽ ነው
2025-03-04 11:03:36
2
ቀ እና ለ :
ብራዝራ እንደዚህ አያነት ቪድዮ ባትስራ ጥሩ ነው ለምን ብትል እንደዚህ የሚሄድ ቡዙ ወንድሞቻችን እህቱቻችን ስላሉ ባትስራ እመራጣለሁ
2025-04-04 11:42:18
3
ከከ ሚክር። :
አራ አረ።
2025-03-09 04:53:59
1
One Day አንድ ቀን :
እግዚአብሔር የተመኘውን ይሰጥህ አሜን
2025-02-25 08:08:50
9
;ትዝታስ ጎንደር ላይ444🕊 :
አቀልድ እግዚአብሔር በስጠህ ነገር
2025-02-26 20:08:58
1
Mulat desalegn :
እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ
2025-02-27 06:11:05
1
Tibebu :
ነውረኞች ናችሁ።
2025-02-26 13:11:00
1
one day :
ሞቱኩ😂😂😂😂😂😂
2025-02-26 18:13:48
1
ጊዜ ለኩሉ :
እሷም እኮ ከአፏ አካባቢ አትነፋም
2025-02-25 08:39:25
2
Birhane :
kkkkkkkkkk
2025-02-27 08:19:13
1
Emuty :
በነካ እጅህ በቆንጆ ሴት ስራልን😂
2025-02-24 11:44:49
7
Getinet Bogale :
በህግ መጠየቅ አለባቸው የሚትሉ::ቢያንስ አምስት አመት ያስቀጣቸዋል
2025-02-28 16:23:52
1
꧁ፈላዋ"የአርሰናል"𝐆⁶🇧🇷⚽️ :
ሸፋፋ ሰዉዬ ኣላለችም🤣
2025-03-03 19:45:32
1
Bilen mamo👸🇬🇧 :
ያንቺም ጥርስ ያስሮጣል
2025-02-27 08:04:24
1
Tadesse Bekele82 :
unethical
2025-04-07 12:07:44
1
💛44ቱ🧡 :
kkkkk🤣
2025-02-24 07:48:12
3
🫣🫣🫣🫣🫣 :
aba Koda yaragish
2025-02-24 15:02:44
1
To see more videos from user @andy_winner1, please go to the Tikwm
homepage.