@endalkachew.sisay5:

Endalkachew Sisay
Endalkachew Sisay
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 24 February 2025 08:28:02 GMT
37269
1254
71
282

Music

Download

Comments

abrahambirhane7
Abri :
I'm your avid follower!
2025-02-24 09:01:25
2
tadesse.ayalew.76
Tadesse Ayalew [email protected] :
keep onit
2025-02-24 15:22:31
1
wow_gatti
wow gatti :
ስለዚህ ሁላችንም የውሸታችን ነው እንጅ አማርኛ አንችልም ማለት ነው ።
2025-02-24 12:27:16
6
user9336105678223
My-Lord Jesus-Christ is God! :
ወንድሜ ጤናና ዕድሜ ይስጥልኝ! ይበርቱ!
2025-02-27 14:11:17
1
sirakjima
@ፍቅር :
እናመሰግናለን ወንድማችን!
2025-02-26 20:06:51
1
ambrose4316
✿ 𝗔𝗠𝗕𝗥𝗢𝗦𝗘 ✿ :
@✿ 𝗔𝗠𝗕𝗥𝗢𝗦𝗘 ✿:ጋሼ ከይቅርታ ጋር እርሶም Bio ላይ " በርሐ " ብለው ነው የፃፉት። እንደነገሩን ትርጓሜ ከሆነ የጽሕፈትዎን ሃሳብ ያዛባቦታል። 🙌🙏 በተረፈ ግን የVideo ይዘትዎ እጅግ መልካም እና ይበል የሚያሰኝ ስለሆነ ይበርቱ ፣ ይቀጥሉ።👍👏 አመሠግናለሁ❗️
2025-02-24 17:34:35
1
ackrosiya
AppKreHema :
ፍፁም እና ፍጹም እስከዛሬ በመጀመሪያው ነበር የምፅፈው ተባረክ ወንድሜ:: የምጽፈው ማለቴ ነው::
2025-02-26 04:34:35
2
andromeda_21_12
bre :
ብርሃኑ ብርሀኑ ብርሐኑ ብርኃኑ የትኛው ነው?
2025-02-24 13:32:14
1
gesesse.asamerew
Gs :
አረብ የሚለው መወርወሪያ አደለም የልብሱ ሰፋት ማለት ነው
2025-02-24 13:05:15
4
user2552914851523
መሰረት :
በርሀ ማለት በራ ሲሆን በረሀ ሲሆን ነው ሞቆታማ ቦታ የሚሆነው
2025-02-25 18:18:20
1
j003065
j :
ፈፀመ እና ፈጸመ ትርጉማቸው ተቀራራቢ ሆነብኝ። ምሳሌ ብትጨምርልኝ?
2025-02-25 17:36:15
1
dagi_amh
dagi :
ይሄኛዉ "ኃ" ስ??
2025-02-25 04:21:54
2
teklay152
ይሳኮር :
ጥሩ ነው በርታ።
2025-02-25 11:49:26
1
ethiopian_tik_tok
Ethiopian_tik_tok :
በጣም ጥሩ
2025-02-25 07:38:01
1
eliaskebede85
eliaskebede85 Ethiopian :
ሀ ሐ ኀ
2025-02-25 07:19:13
1
user7916320573573
ወንደሰን :
ለሰንበት ትምህርት ቤት ለአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት አጋዥ ሁኖኛል
2025-02-24 11:37:05
2
martaaberazz
martaaberagma :
አማርኛ ፊደላቱን ከግዕዝ ስለተዋሰ ነዉ ሞክሼ ፊደላት ለግዕዝ ነዉ ልዩነት የሚፈጥሩት እንጂ ለአማርኛ አይደለም የሚሉ አሉ።
2025-02-24 17:59:36
1
mu2349873
ጊዜ ለኩሉ :
ከመቸ ነው አማርኛ የሆነው ንፁህ ትግርኛ ነዉ ትርጉሙም በትግርኛ ነዉ ሞክሸ የሚባል ፊደል የለም ሁሉም የራሡ ነው ።ከፈለክ ደውል በደንብ ውይይት ማድረግ ይቻላል አቅሙ ካለህ
2025-02-24 13:36:18
1
user5628234465344
Grum :
በጣም እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
2025-02-24 12:40:15
1
abiyutsegaye
Abiyu :
አብዩ እና ዐብዩ በፁሁፍ ላይ ያለው የትርጉም እባክህን?
2025-02-24 11:38:13
1
alewubet123
አሌ ዉበት :
ሀይሌ በየትኛዉ ይፃፋል
2025-02-24 10:35:43
1
michaelfantaya
ሚካኤል ፋንታዬ 2 (mifase) :
ሰርግ እና ሠርግ ቢሰራ
2025-02-24 09:44:21
1
appolo8776
appolo :
ende ketay yeseralen 🙏🙏🙏
2025-02-24 08:47:11
1
eyob.1971
Eyob ዘኢትዮጲያ :
ኢትዮጵያ በእርሷ እውቀት ትድናለች ❗
2025-02-26 17:54:52
1
biniad19
ብንያም :
እናመሠግናለን🙏
2025-02-26 14:08:05
1
To see more videos from user @endalkachew.sisay5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About