@3points_academy: "አውሮፓ🌍 ቢሆን ኖሮ በዚህ ልጅ ዙሪያ ብዙ ክለቦች💨ይሯሯጡ ነበር ሚዲያም🎥 ብዙ ያወራ ነበር። በዚህ እድሜ እንደዚህ ኳስ⚽️ የሚችል ልጅ አላየሁም💫" -የተባለለት ሙንተሲብ🎩🔥 The Most Promising Talent🔥🤝🏼 @Y O N A T A N #3points #3pointsacademy #magician #3pointsfootball #ethiopia #football #internationalfootballacademy #kids #boys #footballer #greattime #ethiopiannationalteam #footballacademy #u15 #u17 #ethiopianfootball #scouting #footballscouting #fyp

3POINTS ACADEMY
3POINTS ACADEMY
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 25 February 2025 14:47:33 GMT
1871600
153337
1806
8592

Music

Download

Comments

endex_7777
εηδαΙκ γε κοΙυ :
በጣም ትችላለህ 👏እዚህ ሃገር ጊዜህን አታባክን ወጣ ወጣ ብለህ ቦታህን ፈልግ!!
2025-02-25 16:28:34
1306
yabuta77
Yabuta :
አሁን ገና ጀግና አቀረብክ🔥🔥🔥
2025-02-26 04:52:41
1525
23nevergiveup15
what will happen tomorrow ? :
አላህ ለምኞትህ ፍፃሜ ያብቃህ ፣ በርታ የወደፊት ተስፋችን ።
2025-02-25 17:39:00
611
abdulfetah.mahmud
Åbü Ĥãŋìf :
ሙንተሲም ሳይሆን ሙዕተሲም ነው ስሙ
2025-02-25 17:41:04
204
hitlerliverpool
Hitlerliverpool🧐 :
በአላህ የመቶ ብር ቻሌንጅ አስጀምረን ወደ አውሮፓ እንላከው
2025-02-25 17:50:53
28
sami_cho9
Sami_ጮ✝️ :
የዚን ልጅ ችሎታዉን የሚያቀዉ የሱ ተቃራኒ ሆነክ ተከላካይ ስቶን ነዉ። አፈር ከድሜ አበላኸኝ ይመችክ🥺
2025-02-25 19:17:22
232
.2471344
ንጉስ ሚካኤል አሊ ዘ-ወሎ :
የደሴ ልጆች በእግር ኳስ ኢትዮጵያ ውስጥ ሳይሆን አውሮፓ መጫወት ይገባቸዋል , ለምሳሌ እስከዛሬ ምትክ ያልተገኘለት ሙሉጌታ ከበደ , አሰልጣኝ ስዩም ከበደ , ብርሀኑ ፈያራ, ሚኬኤሌ ዋለልኝ የመሳሰሉት ከደሴ ወጥተው ተአምር አሳይተውናል..🥰
2025-02-25 17:16:12
76
sisayeliass
ሲሳይ ኤልያስ :
ከባድ ልጅ ነው ሀዋሳ አይቸዋለሁ
2025-02-26 07:47:04
29
rehim770
REHIM😶‍🌫🧊 :
በጣም ነው የሚችለው 😳
2025-02-25 18:04:06
131
teddy.aweke
Teddy 19 :
እድሜ እና ጊዜን አታባክን ወደ አውሮፓ ሂድ ብሮ....👏👏
2025-02-25 17:20:51
64
menan423
menan423 :
we need new generations of superstars like him
2025-02-26 07:41:02
13
lamineabdre
ãbdre yãmãl👑 :
welahi getemewalew arba minch pilot wededer he's unstoppable bro🤯
2025-02-25 17:04:24
108
f_oot_ball7
loki_47 🇪🇹🦍⚽ :
munte brother🔥🥰
2025-02-26 14:41:37
6
enbakom51
Hebron 🦚 :
በናታችሁ ተፃፃፉላቸዉ። ብዙ Academy አሉ ሊቀበሉት ሚችሉ።
2025-02-26 09:45:03
6
aymenmhafiz
champ(LM10🇦🇷🇦🇷) :
allah yerdah habibi🥰
2025-02-26 04:19:45
5
welidsabr
Welid Sabr :
ማሽአላህ በጣም ትችላለህ ገና በfirst touchህ እንደምትችል ያሳያል። እራስህን ኮንድሽንህን ጠብቅ inshallah ይሄን ስም ወደፊት በሰፊው እንሰማዋለን ።እራስህን በጣምም ጠብቅ ትንሽ ፍራንክና ዝና ሲመጣ እንዳያታሉህ ይሄ ምክሬ ነው
2025-02-25 17:22:21
66
mubaa_wolrd
Muba's world :
wellahi yihe lij hitsan huno awkewalehu yet gebto new eyalku nbr des yilal
2025-02-25 19:09:04
7
user687053417
harun :
አላህ ይርዳህ ወንድሜ
2025-02-26 11:54:35
5
deremakmetaferia
❤️❤️ ደሬ ማክ ❤️❤️ :
በጣም ጎበዝ በርታ ዚህ ቻናል ቤተሰቦች ደሞ በሱ ልክ የሚጫወት ልጅ አለኝና እንዴት አድራሻችሁን ማግኘት እችላለሁ
2025-02-26 01:04:39
7
samuelwondimu1
Samuel Wondimu :
Ohhhh ገና ተስፋ ያለው ልጅ አየው 🔥
2025-02-26 10:08:45
8
abresh12122
የሚካኤል ባሪያ 1212 :
yemr yesu enkesekase new the best performance
2025-02-25 18:39:52
16
edmeinho
ልዩ ጥበብ የእግር ኳስ ኘሮጀክት ባሕር ዳር :
እመነኝ ይሄ ልጅ እስከ ዛሬ ካቀረብካቸው ይለያል ብቻ አይገልፀውም በድጋሚ እመነኝ ባሕር ዳር ከመጣህ በፈለከው ካታጎሪ skill full ተጫዋች እኛ ጋ ታገኛለህ
2025-02-26 18:31:30
7
bura_juniorr
❄️Bura Junior❄️ :
አረ ይሄማ ለየት ዪለ ነው
2025-02-26 17:47:22
5
abdulast4
abdu :
እስቲ ሁላችንም የባርሳውን አካዳሚ ላማሲያን ሜንሽን እናድር ወገን🙏 ብቃቱ እያለን በአጭሩ የቀረን እንረዳዋለን የኛ እጣፈንታ አይድረሰው🙏
2025-02-25 18:32:14
8
To see more videos from user @3points_academy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About