@abbittii45:

Addis
Addis
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 25 February 2025 18:20:02 GMT
216671
8979
317
1390

Music

Download

Comments

user2858529482366
user2858529482366 :
so this is freedom
2025-02-26 09:32:16
0
berhanuyemenorimi
Berhanu Yemenori Misixiru Ayal :
ok
2025-02-26 10:56:40
0
tizetawu.samuel
Tizetawu samuel :
ኢትዮጵያውስጥ ከመኖር ኤርትራመኖር ይሻላል
2025-02-26 05:06:43
161
amdetsion48
መንዜው :
አዎ ኤርትራን በምዕራባውያን ማዕቀብና ሴራ እንዲትደቅ ተደረሰጋለች ። ግን እምቢ ለምዕራባውያን አምቢ ለግብረ ሰዶም ብላ ነው በዛ ላይ ኤርትራ ውስጥ በብሔሩና በማንነቱ የሚገደል ሰው የለውም 🙃🙃🙃👈👈👈
2025-02-25 22:56:28
155
soba4497
soba :
ቀዳዳ ኤርትራ ውስጥ ሰው በሰውነቱ ተከብሮ ይኖራል ሰው በብሄር ተለይቶ አይገደልም
2025-02-26 04:10:51
99
alem1679
Power 💪 :
የራሷ አሮባት የሰው ተማስላለች
2025-02-26 05:16:03
84
thugm1k3
M1cha31 :
Brother atlist Eritrea 🇪🇷 menem beder yelebatem
2025-02-26 05:08:27
37
kalabelove0
kaleb :
የነሱ 1ብር በኛ 8ብር ነው ማነው ሚያሳዝነው 🤭
2025-02-26 11:09:40
34
djdavidrastachrisking
Dj David rasta :
አባቢ እስቲ የኛን ተንትናት
2025-02-26 04:12:29
37
helenzebbylegesse
Helen Zebby Legesse :
እነሡ ቢያንስ ከነክብራቸው ነው ያሉት
2025-02-26 05:50:42
43
user381685450494
seMer Mohammed :
ያልተደፈረች ሀገር መቼም ማትደፈር
2025-02-26 03:58:10
15
fafeadisabeba3
🦋ፋፊ🦋 :
ኤርትራ ዉሰጥ በማንነቱ ሚታረድ ሚፈናቀል ግን የለም ኤርትራዊ በሆንኩኝ በዚ ሰአት
2025-02-26 13:02:08
8
daneal496
danaleyosiyas2 :
የራሷ አሮባት የሰው
2025-02-26 03:42:57
54
user6802992901025assefa
assefa :
ለምእራብያን ባሪያ ሁኖ ለሰይጣን አምልኮ በሚመጣ ብሊጭልጭ እና ዲምናይት ከማብለጭለጭ በነበረበት መቆም 100% ይሻላል ።ከአብይ አጋንታዊ አምልኮ 100%ይሻላል ።
2025-02-26 01:50:44
5
user90268524596508
MMMM :
የሚገርመዉ መለያየት መገነጣጠል ለማንም አይበጅም ለኦሮሞ ለአማራ ለትግራይ ለኤርትራ ብሎም ለአፍሪካ መለያየት አይበጅም ሰዉ ስግብግብና ራስ ወዳድና ጅብ ስለሆነ ነዉ እንጂ መለያየት ዉድቀት ነዉ ከኤርትራ
2025-02-26 02:57:01
13
bariye2
A̷m̷a̷(B̷l̷a̷c̷k)የኪድዬ 16 :
ዝንጀሮ የጓደኛውን ቂጥ አይቶ ቂጥህ መላጣ ነዉ ብሎ ሳቀበት 🤣🤣🤣🤣
2025-02-26 05:58:51
15
fikrfikrfikrfi665
fikr fikr fikr :
በዚህ ወቅት በዘመነ አብይ ከኢትዮጲያ የማይሻል ሀገር የለም.
2025-02-26 08:15:43
9
jo066401
Jo ከልደታ :
ከኛ ይሻላሉ
2025-02-26 05:26:00
7
user8869565636571
ስውሩ አማራ ንስር :
ጥሩ ተላላኪ ነህ
2025-02-26 02:48:52
8
user5581318167839
user5581318167839 :
የራሷ አሮባ የሰው ትመስላለች እኛ የምንኖረው ኑሮ ነው
2025-02-26 07:31:06
5
abre.makuri
ሀገሬ :
አንድ የኢትዮጵያ ባለሀብት ያለው ሪል እስቴት ከኤርትራ እጥፍ ይበልጣል
2025-02-26 05:12:42
5
nigmanabd
Nigmanabd :
አገር ለማለት ይከብዳል የምድር ሲኦል ነች
2025-02-26 05:06:17
5
sileshietadele766
sileshie tadele :
አረ መጀመሪያ የራሳችንን ወደ ኋላ ዞር ብለን እንይ የሰው ልጅ ከኖረበት እየተፈናቀለ ነወ በዘርና በማንነቱ እየሞተ ነው የሚልስ የሚቀምሰውን አጥቶ በችግርና በረሃብ እየሞተ ነው መጀመሪያ የመኖር ዋስትና ነው ።
2025-02-26 04:57:10
5
abrahammekonen
Engabra :
ለምን ታዲይ በጦርነት እርዳታ ጠየቅን?
2025-02-26 04:03:14
5
user98848469908067
እግዚያብሔር ታረቀኝ :
በችግር ግዜ የደረሰች ጀግና ሀገር ነች
2025-02-26 18:31:54
2
To see more videos from user @abbittii45, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About