@melegnaa: የዳጣ ሽሮ 👉 @Melegna መለኛ የመጥበሻ ዶሮ 👉@Melegna መለኛ የፆም በየአይነት 👉 @Melegna መለኛ @Alev manufacturing plc አሊቭ የከሰል እና የኤሌክትሪክ ማንደጃ 0912979445 0919 132629 0963646668 ሰላጣውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች አይነት እና መጠን - 500ግራም ድንች ድንቹ ቶሎ እንዲበስል እና ጣፋጭ እንዲሆን ትንንሹን ድንች ተጠቀሙ፡፡ ድንቹን አስቀድማችሁ በደንብ ማጠብ እንዳዘነጉ - 6 ፍሬ ደቆ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት - 1 ራስ ተለቅ ያለ ቀይ ሸንኩርት - የሮዝሜሪ ቅጠል (የፐርስሊ ቅጠል ብትጠቀሙ ተመራጭ ነው) ድንቹን ለመቀቀል - በ 1 ሊትር ውሃ በከፍተኛ ሙቀት የምትፈልጉትን ያህል ጨው ጨምራችሁ ከ20-25 ደቂቃ መቀቀል ስልሱን ለማዘጋጀት - 3 የሎሚ ጭማቂ - 4 የሾርባ ማንኪያ የዌራ ዘይት (የአቮካሮ ወይም የሱፍ ዘይት መጠቀም ይቻላል ) - 1 የቡና ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ - የምትፈልጉን ያህል ጨው / ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው - ትንሽ ውሃ ሎሚውን ለማቅጠን ማባያ - የተጠበሰ ዳቦ / ድርቆሽ - ሚጥሚጣ #fyp #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights #oromotiktok #amharatiktok

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 26 February 2025 06:46:31 GMT
750710
25569
330
4006

Music

Download

Comments

abrsh72
Abrsh :
መለኛው የሚመቸው 👍👍👍
2025-02-26 06:53:43
241
am_delina16
ደሊና🌸 :
ስለማንደጃው ተወውና የፆም ምግብ ቶሎ ቶሎ ስራልኝ
2025-02-26 09:37:22
78
misnoname2
Ms. noname :
u lost me at the garlic 😁
2025-02-26 07:59:38
3
abu_hisra
umu_isra :
vegetable oil ayhonm? wendme
2025-02-27 18:46:00
0
banchayehu3
banchi :
ቃሪያ ቢኖረው ጥሩ ነው
2025-02-27 08:57:39
6
heni01764
חֲנוֹךְ :
አለቃ እናመሰግናለን🙏🙏 ግን አዚህ ምግብ ላይ more የ lemon juice taste feel አድርጌዋለው አና በጣም ይጎመዝዛል እንዴት balance ላድርገው?? 🙏🙏
2025-05-20 17:09:03
0
user8653446374680
hananim :
መቡካት መቡካካት
2025-02-27 09:12:46
1
yemarweha36
የማር ውሃ :
የማንደጃውን ዋጋ ባውቀው እገዛው ነበር
2025-03-05 13:26:10
0
abelhabesha3
Abel :
ድንቹን ባንቀቅለውስ ?🤔
2025-03-04 13:16:05
2
hayuni807
Hayat /ሀዩኒ :
ዘይቱ የምግብ ዘይት መሆን አይችልም
2025-03-16 11:57:51
0
fev22087
Fev :
can you show us cabbage pickles please
2025-02-26 10:02:52
10
mahir_ah2
💫Amir💫🇹🇷 :
ይሄን እምታነቢው የወደፊት ሚስቴ ነሽ 😘🤩
2025-02-26 16:23:26
5
emush437
emush :
ይመቸኛል
2025-03-07 04:51:30
1
mekdiyemoke06
MK :
የ እርጥብ አሰራር በቂጣ
2025-03-05 04:48:44
0
arsemaj6
Ethiopia :
ምንም ደና ድንች እኮ አጣን ሼፍ ምናልባት ወቅቱ ስላልሆነ መሰለኝ
2025-02-26 13:27:01
0
birhanusolomon1
የኪዲዬ ልጅ :
መለኛው እችን ለክረምት ነበር
2025-03-02 14:38:53
2
a_y_n_u_k_a
AYNUKA :
ቃሪያ ቢገባ አሪፍ ነው
2025-02-27 08:06:05
2
bam_kali
bamkali🙃 :
የአዚፋ አሰራር አሳየን🥰
2025-02-26 09:25:37
3
51official.joni2
The week🔚 :
ድንቹ ትልልቅ ቢሆንስ
2025-02-27 08:09:47
2
user_w419
User_12 :
ቃርያ ይቀራል
2025-02-26 09:43:06
2
geni_a56
geni_a56 :
ሰንት ነው
2025-03-03 06:41:19
1
trueworled
trueworled :
የወይራ ዘይት ምን ነው
2025-02-26 09:36:52
1
negste8
የጉፍቲዋ ማርያም :
ዋጋ ሰንት ነዉ
2025-03-05 14:57:28
0
samrawit630
@samita :
መለኛዬ giveaway አትሸልመንም?
2025-03-06 07:50:05
0
tesfanesh62
tesfanesh yebirek leje :
ቲማቲም ና ቃሪያ ይገባል
2025-02-28 14:07:59
0
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About