@walyasmusic0: 🎙️አስቴር አወቀ 🎼የዋህ ልቤን #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #fly #onthisday #foryou #flypシ #CapCut

ዋልያስ Music
ዋልያስ Music
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 26 February 2025 13:26:38 GMT
190850
9277
180
1422

Music

Download

Comments

user496978368
umer asfa21 :
1986" እኔ 1ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩኝ
2025-02-27 19:53:24
28
dev122119
dev :
#አስቱዬ ከ ቃል በላይ እኮ ነሽ,!!! ስወድሽ ልክ እና ወሰን ድንበር እና ገደብ መጠን እና እስከ የለኝም. 🥰🥰🌹🌹🥰🌹❤️❤️❤️❤️🌹🌹
2025-02-28 20:05:27
38
teferiayele1
teferiayele250 :
አስቱይዬ አንቺኮ ፍቅር ሳይይዘኝ ማንን እንዳፈቀርኩ እንኳ ሳላውቅ ፍቅር እንዲይዘኝ አድርገሽ ጉድ ሰርተሺኛል! አይ የጉርምስናዬ ጊዜ🤣❤
2025-04-11 13:46:26
7
habtamukiyu
𝐊𝐈𝐘𝐔 :
ስንት ነው እንደ እኔ ቀልቡ የራቀበት ❤️‍🔥
2025-03-04 19:02:00
18
rediet_57
Rediet :
እርም ያጣ ሰዉነት፣እርም ያልፈጠረበት በሚል ይስተካከል የመጀመሪያዉ ግጥም
2025-04-11 04:05:27
3
bloom2021
ariba :
እኔ ነኝ የተሳሳትኩት ወይስ አንተ ነህ የመጀመርያው ስንኝ ላይ እርም ያጣ ሰዉነት እርም ያልፈጠረበት የማይጨክን ገላ ሃሞት የሌለበት.... አይደለም የምትለው 🤔🤔🤔
2025-04-02 21:44:27
3
eyerusalem.tamira
Eyerusalem Tamirat :
የምን ፓናዶል አስቱ እያለች
2025-03-02 12:16:56
25
user7331436759952
Delina :
ንግሥቷ 🙏
2025-03-01 12:55:13
4
beki.w8
Beki W :
ይህንን የመሰለ ሙዚቃ ስንሰማ ከአስቴር ጀርባ ያለቱን የግጥም ፣ የዜማ ደራሲዎችንም ስም ቢጠቀስ ለባለሞያዎቹ ክብር መስጠት ነው እላለሁ!!!
2025-04-10 12:48:58
3
ermi.ermi856
ኤርሚ ኤርሚ :
ይህ ልቢስልቤ ከሰው ደጅ አቆመኝ
2025-02-26 19:53:33
5
user081220711
one day :
እርም ያጣ ሰውነት እርም ያልፈጠረበት የማይጨክን ገላ ሃሞት የሌለበት ነው ምትለው መጀመሪያ ላይ
2025-04-16 15:02:41
4
samsontilahun945
Samson Tilahun945 :
ተው በፈጣሪ ይሁንባችሁ እንዚህን ሙዚቃወች የት እንደማገኛቸው ጠቁሙኝ 🙏🙏🙏 Youtube ላይ ማግኘት አልቻልኩም
2025-03-04 01:02:42
9
nahi00302
Nahi ሰላሊያንስ :
አስቱ ይሄን ዘፈን ለኔ የዘፈነች ያህል ይሰማኛል
2025-05-19 19:05:35
2
tinsae380
Zola@19 :
ፎሎ እንደራረግ እንፈምስ 🤝🤝🤝
2025-05-15 11:55:12
1
seble.seble16
Seble Seble :
ነጋ ጠባ መዉደድ የሚጨምርበት ስንቱ ነዉ እደኔ ቀልቡ የራቀበት ....
2025-05-06 19:21:16
1
abebaw224
ኔቨር ዳይ :
የፍቅር ሰው
2025-05-25 22:27:11
1
tsemako
tsemako :
አይይይ ሌላ ቦታ ወሰድከኝ
2025-05-20 19:39:46
1
manuinitd
የማርያም :
ምንም እኮ እንከን የሌለብሽ ድንቅ ድምፃዊት አስቴርዬ ኑሪልኝ ሺአመት።
2025-05-21 08:30:00
1
mekkdi20
mekkdi :
ምርጥ ዘፈን እናመሰግናለን
2025-03-01 08:56:40
6
temu121627
clouds 🎨🎶🎹🎤✒️🖌🇪🇹🇪🇹 :
አስቴር አወቅ ምርጥ ስራዎች መካከል አንዱ ቴዲ ማክ ምርጥ ሙዚቃ ቅንብር
2025-03-03 14:38:15
3
moonlightt2921
kiyaዬ :
እረ የማይታሰብ እውነት አይደለም ህርም ያልታሰበበት ህርም ያልፈጠረበት ነጋ ጠባ መውደድ የሚቀልድበት ስንቱ ነው እንደኔ ቀልቡ የሚርቅበት ነው። ይህ ህርም ለሌለው ፍቅር ለሚያጠቃው ❤ቡ ሰው ለሚወደድ የሚነካኝ ነው
2025-08-09 12:42:04
1
queenofqueen609
👸 dungwa 21 T.𝙗.𝙝 🥷🤟 :
በኢትዮጽያ ታሪክ አስቴርን የምትተካ አትገኝም
2025-04-24 15:41:31
1
samiget21
samiget furniture :
ጾሜን አስገደፋችሁኝ ❤
2025-03-02 17:07:13
4
beki.w8
Beki W :
የአስቴር ሙዚቃ ወዳጆች አፍቃሪነታችንም 120% አይደል .......??
2025-04-10 12:41:23
1
enat.2121
Enat 2121 :
ወይ።አልተላመድኩት፡ሽፍንፍንነቱን፡አከናንቦኝ፡ቀረ፡ልበቢሥነቱን
2025-03-01 19:57:42
2
To see more videos from user @walyasmusic0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About