@abiyahmedfanpage: ውጤት ነው ምፈልገው ! @Abiy Ahmed Fan #fyp #foryoupage #ethiopiantiktok #habeshatiktok #abiyahmed

Abiy Ahmed Fan
Abiy Ahmed Fan
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 26 February 2025 17:59:07 GMT
445643
24268
1002
3430

Music

Download

Comments

konjo2750
Brki12 :
ሺህ አመት ንገስ
2025-02-26 19:53:44
201
melehek265
ደራሲ መልህቅ ጌታቸው ⚓️ :
ቂርቆስ ስድስት ወር አለፈኝ ያላገባ ለማውጣት ህክምናዬም ቀረ🥺🥺🥺
2025-02-27 05:49:12
63
nile48612
EYOMI :
አይይይ አብይ አሕመድ ዘንድሮም መንግሥት ነሕ እዴ🤣🤣🤣
2025-02-26 21:38:01
45
amal.hajanur
Amal Hajanur :
የኔ ውድ መሪ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-04-27 17:32:44
1
hilemariam12
hilemariam12 :
ህወሓት እና ኤርትራ ብልፅግናን ያሸንፋሉ፡፡
2025-02-27 10:47:25
13
mengeshabelayneh
billy :
ለውጥን ከእያንዳነዳችን እንጂ ከአንድ ሰው መጠበቅ ሞኝነት ነው
2025-02-27 08:01:00
6
joy61964
Joy :
ሰርተህ አሳይተሀል ❤❤ ታዲያ አንተ ያልተናገርክ ማን ይናገራል🥰🥰🥰🥰
2025-02-27 06:43:04
8
melate69
melate :
ጀግና እውነት ነው በአላህ ናናናናናላቸው
2025-02-27 12:08:24
5
dereje.zawde
Dereje Zawde :
ትክክል ደ/ር አብይ
2025-02-27 05:48:36
3
tegi.tegi4
craeter.search.insight :
ትክክል አብቹ🥰🥰🥰🥰
2025-02-27 08:34:34
7
sani_adem0
@ Sani Adem :
አይይይይይ
2025-02-28 17:56:38
1
teshome.bekele01
Teshome Bekele :
እንወድሀለን ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ጋርነዉ።በርታ
2025-02-27 16:27:07
3
userkbs5
ky :
አቢቹ አንድ ቀን ካልፌ ቀራኒዬ ክፍለ ከተማ የልማት ተነሺ አርሶአደርን ከ ከንቲባችን ጋር እድሉን ሰጣችሁን አወያዮን?
2025-02-27 10:35:45
4
seifu263
seifu :
አስመሳይ እና ሴረኛነት ክፉ ስብእና ነው !!!
2025-02-27 15:24:55
3
user32677681mesfin
user4290841253722 mesfin f :
The Dictator🤣🤣🤣
2025-03-01 18:47:27
1
harra.biruu
Grace :
ኮልፌ ቀራኒዮ ቀበሌ 01 ዘነበ ወርቅ የህፃን ልደት ሰርተፊኬት ለማግኘት ከ8 ወር በላይ ተመላልሰን ተስፋ ቆርጠን ተውነው ካርዱ የለም ብለውን በደላላ ሂደን 4500 ብር ክፈሉ ካርዱ አለ አሉን
2025-02-27 07:05:01
17
putin2297
putin :
pp barwaqo guul pm ethiopia long live
2025-03-02 00:15:25
1
its_doyo
they call me lema🫣 :
tebarek abiyiya
2025-03-02 17:02:06
1
user.16_19
user God is love :
እውነት ነው ጠቅላይ ሚኒስተራችን እውነት ብለዋል ቢሮ ቁጪ የሚል አመራር በዚህ በዕርሶ የአመራር ዘመን መኖር የለበት በእውነት በየክልሉ ላሉ ቢሮ ቁጭ ብለው ለሚውሉት አመራር ቢሰጥ መልካም ነው እግዚአብሔር ረጅም ዕድምና ጤና ይስጦ።
2025-02-27 12:11:57
5
user6132391073084
አሚኒ :
ጠቅላይ ሚኒስትር 40አመት ካሳንችሰ ነዋሬ ነኝ።ቤት የለኝም
2025-02-26 22:32:12
5
hiwiy316
hiwi :
7 አመት ወሬ ያልደከመው ሰውዬ ሀገር ያፈረሰ ቱልልልልልልልልቱቱቱቱቱቱላላላላላላላ
2025-03-22 21:04:43
1
birukgirma435
biruk jesus :
🥰🥰🥰አባቴ አንተን እማይደግፍ በሽተኛና ፅንፈኛ ብቻ ነዉ ዳይ ወደፊት ፈጣሪ ይረዳሀል ።
2025-03-02 21:09:18
1
simenesh.getu
Simenesh Getu :
እኔ ሚገርመኘ የእንቶፈንቶ ሰዎች ወሬ ምትንቅበት ልክ ደስ ይለኞል
2025-02-27 11:57:30
2
msti.love
m@sti love :
የለፋሁበትን በባለ ወንበሮች ተቀምተናል
2025-03-14 19:22:16
1
To see more videos from user @abiyahmedfanpage, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About