@zelalem.official: በንጽሕና ለመኖር እየታገለ የሚወድቅን ሰው እግዚአብሔር አያዝንበትም። ድካሙን እና ያልተቋረጠ ጥረቱን አይቶ ድል የሚነሣበትን መንፈሳዊ ጸጋ ይሰጠዋል እንጂ። እንድትኖር በታዘዝከው ልክ ለመኖር ሞክረህ ስላልሆነልህ በራስህ ተስፋ አትቁረጥ። መሆንህን ብቻ ሳይሆን ፈልገህ መሞከርህን እግዚአብሔር ይቆጥርልሃል። ሰይጣን አቁስሎህ ስለሻረው ጠባሳህ አትቆጭ። ብዙ ጠባሳ እኮ ለሚዋደቅ ጀግና ወታደር የክብር ምልክቱ ነው!!
Mom2kind
Region: US
Wednesday 26 February 2025 23:09:17 GMT
Music
Download
Comments
Selam19 :
Wow🥰🥰🥰👌
2025-02-28 10:17:05
0
rita b🥰 :
wowwwwwwwww🥰🥰🥰🥰🥰
2025-02-28 00:54:20
0
ሳሪ :
seymer baeysus kerstus sem 🥰🥰🥰
2025-02-27 19:20:29
0
HANNA YE MAREYAM LIJ 💚💛❤️ :
Ulem megnote nw 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-02-27 21:19:23
0
user7540610458536 :
wowwww love it
2025-02-27 21:23:53
0
selamyitbarek795 :
🙏🙏🙏🥰🥰🥰ufffffso beautiful
2025-02-27 14:55:53
0
GENAT Chiffon 👗 :
wowww💜
2025-02-27 17:19:08
0
Erute ye Michael🦅 :
wow 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-02-27 13:19:21
0
የመስቀሉ ስር ስጦታዬ ♱ 🛐❤🩹 :
እመቤቴን ደስ ስለ 🥰 የወደፊት ህልሜ 🥺
2025-02-27 11:28:34
18
belaynesh :
በንፅህና ለመኖር እየታገለ የሚወድቅ ሰው እግዚአብሔር አያዝንበትም። ድካሙንና ያልተቋረጠ ጥረቱን ድል የሚነሳበትን መንፈሳዊ ፀጋ ይሰጠዋል እድትኖርበት የታዘዝከው ለመኖር ሞክረህ ስላልሆነልህ በራስህ ተስፋ አትቁረጥ ።መሆን ብቻ ሳይሆን
2025-02-27 12:27:38
5
丹乃工匕工🫶ηѦη℮ :
ወይይይይ እንዴት እንደሚያምር መኖር ማለት እንደዚህ ነው ህንፃ ቆሞ ውጩ ቢያምር የቤቱን በረከት ትልቁ የፆሎት ቤት ነው ታደለህ እፍ ቀናሁ
2025-02-28 09:06:23
2
Nigist_210 :
ስለኔ ነውንዴ የፃፍከው???አምላኬ ለካስ ይሄም አለ እንዴ?🥰🥺🥺🥺
2025-02-28 06:43:36
0
Wubitethio0555 :
በጣም እሚያምር ፀሎት ቤት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-02-28 03:20:19
3
የሩፋኤ ልጅ :
እናቴ ለኔም እንዲህ ያለ ቤት ስጭኝ እናቴ😭😥😥😥 እባክሽ የማርፍበት እናቴ 🥰🥰🥰😇😇😇😇😇😇
2025-02-27 21:18:50
2
🌸ወለተ ሰንበት🌸 :
ጥሩ ነው ይሄንንስ ማን አደረገው??? ምክር ግን አለኝ ሁሉም ሥዕለ አድህኖ በስተምስራቅ መሆንና በመጦላይት መጋረድ ግድ ነው። ያለዚያ ወዳዱ ሲዞር ለአንዲ ጀርባ ይሰጣል ለስህደትም ቦታ መኖር አለበት
2025-02-27 12:12:33
3
ሸዊት ነኝ የገጠር ልጅ♦️ :
የኔ ብታ አድዝ አድርግውል ምልስ ስድት አድ አግዚአብሔር ፍቅድ ❤️
2025-02-27 19:29:28
1
belaynesh :
ጥቅሱን ለማንሳት ነው የፃፍኩት ግሩም ነው 😥❤🙏
2025-02-27 12:30:35
1
eyu :
እውነት ነው 🙏
2025-02-26 23:50:33
1
reta💒 :
ሲያምር😍😍😍
2025-02-28 14:48:18
0
2121 :
ውይ መታደል ነው ሲያምር
2025-02-28 14:46:26
0
user9203951371700 :
አቤት መታደል እኔም ምኞቴ ነበር
2025-02-28 14:06:23
0
ሃበሻውት_Queen 👑🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
አበት መታደል 🥰
2025-02-28 13:16:44
0
elsabethkelemwork :
አቤት መታደል ሲያምር።
2025-02-28 13:06:38
0
Robe Edlu :
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
2025-02-28 11:54:44
0
yeti (mimi)redu :
wow tadileh betam Desi yemil bota new
2025-02-28 11:06:34
0
To see more videos from user @zelalem.official, please go to the Tikwm
homepage.