@felege.gion: በኢትዮጵያ በ1 ወር 42,000: በቀን 1,420 ሕጻናትን የሚስወርደው ተቋም
Felege Gion
Region: ET
Thursday 27 February 2025 15:46:23 GMT
Music
Download
Comments
Gudu-kassa :
are you talking your success or failure?
2025-02-27 20:00:36
1
applemercy660💊💊❤️💛 :
have mercy God🙏🙏
2025-02-27 19:55:25
3
amani w :
Dr. Seyum, very intelligent person and i know him personally when he was a high caliber senior student in a private Catholic seminary school 🥰 in Addis
2025-02-27 17:13:01
10
Ayda :
Fals riport ale weshet new
2025-02-28 10:30:31
1
Dawit :
baby stop
2025-02-28 04:42:17
1
ermela :
mery stops
2025-02-27 17:57:28
1
yimenu :
Oh my God
2025-02-27 19:50:31
1
meron :
I am really really sorry that there is nothing we can do about it.
2025-02-28 02:53:31
0
user1851348457169 :
Baby stops!!!
2025-02-27 21:06:18
0
gashawsete7 :
ተወልደው የሚሰቃዩ ስንት አሉ። ሰው ማሳደግ ካልቻለ ማስወረድ ትክክለኛ ውሳኔ ነው።።
2025-02-27 17:57:25
107
Hareg G :
የአባቶች ከሀላፊነት መሸሽ ነው እንዲህ አይነት ውሳኔ የሚያስወስነው።ቢሆንም ጽንስ ማቋረጥ ዘግናኝ ነገር ነው
2025-02-28 09:06:13
22
Misige :
እግዚኦ እግዚኦ በወሪት ዘመን ንጉስ ሄሮድስ አስራ አራት ዕልፎ ህጻናትን አስፈጀው አሁንስ ማን እንበል
2025-02-27 16:05:12
19
የጅጅጋ ልጆች :
በ ዓመት 502,000 ነፍስ ታጠፋላችሁ/ትገድላላችሁ ማለት ነው
2025-02-27 18:45:30
19
Tesfaye Desalegn :
ህጻን መግደልን "ውርጃ" ብለውት በመርዝ እና ጨፍልቆና አፍርጦ መግደልን "መብት" ይሉታል። ሰዎች ለስሜታቸው በመጋደማቸው ንጹሆቹ ፍጡራንን በአሰቃቂ ሁኔታ መግደል አሳዛኝ ጭካኔ ነው።ከእነዚሁ አንዳንድ ሰዎች ውሻ ለምን ተገደለ ብለው ደግሞ ሲከራከሩ ታገኟቸዋላችሁ።ነፍስ ነፍስ ነው፣ ከህጻን ልጅ ውሻ በልጦባቸው ነው?
2025-02-27 20:15:00
15
wiwi :
እና ታዲያ ሰው ዝም ብሎ ይሳረራልና 300ሚ እንግባ እንዴ
2025-02-27 17:40:59
13
brook Terefe Teklu :
አስበው ማሪ ስቶፕስ ባይኖር በህዝብ ብዛት ኣብደን ነበር ከቀልዱ ባለፈ ማሪ ስቶፕስ እሚሰሩትን እምያወራው ሰውዬ 0.0001 % እንኳን አይሰራውም
2025-02-27 17:33:23
8
ምህረት :
ማርስቶፕ,ፖስት ፕልስ, ጠቅላላ ከወሊድ ጋር የተገናኙ በሀገራችን የሚገኙ የእሉምናቲዎች ሴራ እንደሆነ ስንቶቻቺን እናውቃለን ሰዎች ንቁ
2025-02-28 05:32:24
9
Rabbirraa :
በዚህ ውስጥ ላለፍነው እና እያለፍን ላለነው የሠራዊ ጌታ እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን በጣም አሣዛኝ ጉዳይ ነው። ይህ ጉዳይ ለሁሉም መዳረስ አለበት።
2025-02-27 18:17:31
16
Sam Yetesfu💚💛❤️ :
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን🙏🙏🙏
2025-02-27 19:44:12
8
🌬ኢክራም🚺 :
🥺ወዶ ፈጣሪ አልተጣላንም!🤔
2025-02-28 14:20:41
3
Neba የባርቾ :
ማዋለጃ ሆስፒታል
ወይስ
የማስወረጃ ሆስፒታል
ማሪስቶፕስን ብዙ ሰው ይፈራዋል በተለይ ቴዎድሮስ አደባባይ ገባ ያለውን
2025-02-27 19:58:26
2
Abdulaziz Yusuf869 :
አላህ ይጠብቀን እንደ ማህበረሰብ ምን ያህል እንደዘቀጥን ነው ሚያሳየው
2025-02-28 10:50:44
3
user4882705775446 :
ቀላል ሆኖ ሳይሆን የሚከተለዉን የሁለት ወይም ከዚያ በላይ ሰዎችን ህይወት ወይም ጤንነት ለመታደግ እንደሚሰራ መናገርን የሚችል አንደበት ይኑርህ።
2025-02-28 15:22:44
1
gutulaw :
ቢወለዱ ታሳድጋለህ ገብት የሆነ ዶክተር።
2025-02-28 14:37:47
1
Paradise :
ኢትዮጵያ ውስጥ ገዳይ ሰወች ብዙ ነው ኡኡኡኡኢ
2025-02-28 13:56:51
1
To see more videos from user @felege.gion, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2025 TikWM. All rights reserved.