@relief_corner: #adrenaline

Teme Fellow(ፌሎ)
Teme Fellow(ፌሎ)
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 28 February 2025 10:18:05 GMT
159773
20566
217
1768

Music

Download

Comments

maddis12.1888
Méàrğé Ånétñéh Àddis :
አሁን በዚህ ኑሮ ውድነት መኖር የቻልሰው ፈርተን ነው 🤣🤣
2025-02-28 10:32:40
474
paparazzi_124
paparazzi :
ዝሆን ሲጨፈልቀው ለምን አልሮጣም
2025-02-28 10:35:53
374
ham.0007
Ham :
ማርያምን ጫካ ዛፍ ስቆርጥ ዘበኛ አይቶኝ ስሮጥ እረጅም ገደል ዘልዬ አመለጥኩት ከዛ የሆነ ቀን እንደገና ለመዝለል ስሞክር አልቻልኩም ፈራሁ 😂😂😂
2025-02-28 10:45:56
108
eyoba1055
eyob 😎 :
teme Betam tmechegnaleh berta💪
2025-02-28 10:34:07
74
aggeresive
Aggeresive :
እኔ በ ሰሜኑ ጦርነት ከየት እንደተተኮሰ ማላቀው ጥይት ከመቀመጫየ ቲኒሽ ዝቅ ብሎ መትቶኝ 1 kilomater ሚሆን መንገድ ሳይሰማኝ ሮጫለሁ ከዛ ደሜን ሳየው መመታቴን ሳቀው መንቀሳቀስ ኣቃተኝ ይታይክ ብዙ መንገድ ሮጬ ከዛ በጣሬዛ ሰው ሲወስደኝ ሚገርም ነው
2025-02-28 11:50:27
40
kushiiaz
THE FACT :
imagine if can we control that🗿
2025-03-01 09:18:55
62
www.tradexx2.com
@pam :
ፈርቼ የዘለልኩትን:እንደገና ሞክሬው ሲያቅተኝ ነው ሚገርመኝ
2025-02-28 10:38:26
41
faya.chris
fares :
ምን ብዬ search ላርግ ig lay
2025-02-28 20:59:19
14
eyana_2020
Σყą 🗣 :
በዚህ ኑሮ ውድነት እየኖርኩ ያለሁት በአድሪናሊ ነው።😁
2025-02-28 14:50:17
16
abcvbnmww
zzz :
እግዚአብሔር ግሩም እና ድንቅ አድርጎ ፈጥሮኛል ስሙ ይባረክ🙌
2025-03-08 19:15:01
4
natnaelhaile41
NATI 🥷 :
yechlal emtlu like 🙏
2025-02-28 10:33:16
22
user5991753739703
' :
እኔ እኮ ውሻ ቀድሜ እቤቴ የገባሁበትን ሳስታውስ አስማተኛ ነኝ ብየ ነበር🤣🤣
2025-03-03 13:25:32
4
chere212121212121
use Chere birhanu :
በህልማችን ሲሆን ግን ጓደኞቻችን ያመልጣሉ እኛ ግን 😭😭🥺🥺
2025-03-07 08:50:40
2
4gsafaricom
sabboonaa badhadhaa :
በትክክል እኔም እንዲ ሆኜ አውቃለሁ
2025-05-11 13:38:57
2
filantop
FIĿA~Ń :
በየ ቀኑ vedio ማትለቅ ከሆነ አንፋታህም
2025-03-09 04:24:59
4
suraja116
ኢትኤል :
እና የህንድ ፊልሞች ትክክል ናቸው ማለት ነው😁😁
2025-02-28 20:57:25
3
ivifudgyevuddyxcu7f6ftgj
. :
እረ እኔ ውሻ አራርጦኝ የዘለልኩትን አጥርብታየው 😅
2025-04-02 18:25:34
2
kalubanana
Kalubanana editing :
ትክክል ነህ እኔ ውሻ አባሮኝ ምን ላይ እንደወጣው አጠይቀኝ😂😂😂
2025-03-20 18:50:04
2
manno.44
mannno :
beka techilale new yemlh
2025-02-28 10:27:08
8
abjs.abjs
ab :
ህፃን ልጅ መቶኝ ፌንት በልቻለው ለምን አልዘለልኩትም
2025-02-28 13:21:06
7
natty_hailu22
New reality 😇 :
My man 🫡🫡😉
2025-02-28 10:29:26
4
l_faruk
🌴Αℓ_fαяυк :
እኔ ግን ሰደነግጥ መሮጥ ያቅተኛል ፍዝዝ ነው ምለው 😓
2025-03-03 15:15:56
1
barusu2931
ᴹᴼᴺᴿ帝𝒔𝒄𝒐𝒕𝒕 🇪🇹 :
so we have a super power 😳
2025-03-01 19:35:29
2
fetya431
Fetya :
are ስለ ሰው psychology ስራልን teme
2025-02-28 10:36:57
4
umiii457
Rahmi🤍 :
እኔማ ስደግጥ ደንዝዤ ነው የምቀረው 😭😁
2025-03-01 14:07:19
2
To see more videos from user @relief_corner, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About