@nebasheger: #ethiopia #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #habesha #nebasheger #ethiopian #habeshantiktok #ethiopiantiktok #habeshatiktokforyou #ethiopiangirl #habeshanmeme #ethiopiaortodoxtewahdo #habeshacomedy #ortodoxtewahdo #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ተዋህዶ #ሀበሻ #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #አዲስአበባ #ሻሸመኔ #ዱባይ #ቫይራል #ደቡብአፍሪካ #ጀርመን #የእናንተገፅ #ሳውዲ_አረቢያ_ #አሜሪካ #የእናንተገፅ🇪🇹viral #foryoupage❤️❤️
NEBASheger
Region: ET
Friday 28 February 2025 16:58:23 GMT
Music
Download
Comments
Amani የንጉሥ ልጅ 👑 :
I love you Joye
2025-03-04 10:08:26
0
Pro Dago :
❤❤❤❤anbessa apostle john ❤
2025-03-03 15:36:54
0
Sura tokicha :
you are a business worker qoshasha warada wangel
2025-03-02 18:18:15
0
GEDION BEKELE :
Weyyy Church ⛪️😆 🤣 Koy Zebegnaaa Alneberk Old Airport 😆 🤣 😂
2025-03-01 20:34:08
0
Wube :
Rip
2025-03-02 03:52:27
0
Mintae🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
Ammmmeeeennnn🤲🤲🤲🙏
2025-03-01 11:45:53
0
endosmap :
fact
2025-03-01 08:31:08
0
ስንዱዋ እመቤት :
ፕሮቴስታንት ቤት የጌታ ትምህርት የለም የሚባለው በምክንያት ነው ።መንገድ ላይ ግን ኢየሱስ ጌታ ነው ሲሉ እውነት ይመስላል ፣ የእነሱን ድብቅ አጀንዳ የሚያውቁት እውነተኛውን ኢየሱስ የሚከተሉት የተዋህዶ ልጆች ናቸው ።
2025-03-01 06:16:09
60
ሳሚ19 :
በጣም ልክ ነው ገዳማዊ አስተሳሰብ ያላቹ ተያይዛቹ ገዳም ግቡ🙄
2025-03-01 12:28:35
32
lij eyoba 21 :
ሁል ጊዜ ስለስጋ ብቻ እዚ ቤት ነፍስ እንደተራበች ነው
2025-02-28 21:14:35
49
demir :
ጦጣ ጦጣ እየሸሸተክ😂😂😂እየተባለ አሜን የሚሉትን ሰላም በልልኝ
2025-03-01 13:35:24
12
Makble Besu Nike :
ያዕቆብ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² የወርቅ ቀለበት ያደረገና የጌጥ ልብስ የለበሰ ሰው ወደ ጉባኤአችሁ ቢገባ፥ እድፍ ልብስም የለበሰ ድሀ ሰው ደግሞ ቢገባ፥
³ የጌጥ ልብስም የለበሰውን ተመልክታችሁ፦ አንተስ በዚህ በመልካም ስፍራ ተቀመጥ ብትሉት፥ ድሀውንም፦ አንተስ ወደዚያ ቁም ወይም ከእግሬ መረገጫ በታች ተቀመጥ ብትሉት
2025-02-28 17:15:07
23
Esayas :
አንተ ችስታ የሰው ገንዘብ ሰብስበ ሰው ሆንክ። ምታረግ አይፈረድብክ
2025-03-01 09:43:39
5
Samson Pawlos😝😝 :
የቆሸሽከውስ አንተ
2025-02-28 17:34:36
21
kassahun Abaynhe :
ጦጣ አቅፈህ ትተኛ ነበር😳😳
2025-03-01 07:36:04
8
titi :
ማናባህ እቀፈው አለህ😂😂😂
2025-02-28 19:42:13
7
Bersi :
እግዚአብሔር ግን ቆሸሹ እማይል ጌታ ነው ክብር ለድንግል ልጅ
2025-03-01 19:34:49
4
ያብ ቃል ሜሽ B :
ለሆዳቸው ያደሩ
2025-03-01 10:35:30
0
Abi Assefa :
የሳሙና እና የሽቶ የሌለውስ ላይታቀፈ ነዎ ማለት ነው መቀመጫም ላይሰጠው ነው እዝጎ
2025-03-03 15:40:00
0
Reveng :
ወይ ሰው አይለፍለት እኮ
2025-03-01 13:27:27
4
food love :
እቅፍ ሣደርግህ ይመቸኝ ምን ልታደርገው የእናንተ ነገር ጠርጥር
2025-03-03 16:18:25
2
Shewanga Genberu🤔🤔🤔🤔 :
አሜን ይላሉ እኮ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-03-02 08:41:37
3
ግራጫ ቅጠሎች :
ጋጠወጥ ነው።
2025-03-01 09:33:03
3
ericalex767 :
ወይ መናፍቅ እንዲ እየተናቁ ያመልኩታል ድሮንም ሴጣን ማዋረድ እንጂ ለሰው ክብር የለውም
2025-03-01 19:22:11
2
Kefene Roba :
የውጭ ማንነትህን መጥፎ ጠረን በሽቶ አጠፋኸው ፣ የውስጡንስ ምን ልታደርገው ነው። የውስጥ ችግርህ እኮ ነው በአፍህ የተገለጠው።
2025-03-01 12:20:40
2
To see more videos from user @nebasheger, please go to the Tikwm
homepage.