@kalkidann_: Who miss Debre Markos ☺#ጎጃም #ደብረማርቆስ

Kalkidann_🦅
Kalkidann_🦅
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 01 March 2025 05:58:17 GMT
262790
14611
400
1599

Music

Download

Comments

alazar003
Alexo :
እውነት ለመናገር የማውቃት ማርቆስ አሁን የለችም ።ምሽት አንድ ሰዓት መንቀሳቀስ የማይቻልባት ከተማ በጣም አስፈሪ ሆናለች ።ሰላሟን ይመልስልን
2025-03-02 12:22:24
61
userlidu22
Liduu የባቢ💔 :
አለሁ ከመናህሪያ ውጪ የማላውቀው አንድ ቀን ዞሬ ማየተ አይቀርም ሀገር ሰለም ይሁን🙏🙏🙏
2025-03-01 12:21:11
26
user6418930206916
user6418930206916 :
የተወለድኩበት የ4ወር ህፃን ሆኝ ነው የወጣውት አሁን 39 አመቴ አንድ ቀን አይሻለው
2025-03-01 12:12:10
11
bk187040
𓏲ּ𝐁𝐈𝐑𝐔𝐊𝄢 :
ይመችሽ የምር እስኪ ማርቆስን አሳየን ሲሉኝ ወደ አንቺ ቪዲዮ የምሮጠው ነገርስ😂🥰
2025-03-01 12:07:59
21
yared1805
Yared Official :
100 ሜትር ኮሪደር ሰራሁ ብሎ የሚፎክር እንደ ማርቆስ አመራር ሰነፍ የለም ማርቆስ ከክልሉ ትላልቅ ከተሞች የምትመደብ ናት ይህን ታሳቢ አድርገህ ስራ
2025-03-01 11:11:12
28
eden.g23
Eden G 🦋 :
ተይ እስኪ ሆድ አታስብሽኝ🥺
2025-03-01 07:21:49
18
azmeraw59
ያልተኖረ ልጅነት :
ማርቆስ የአማራ ክልል ሁለተኛ ከተማ መሆን አለባት
2025-03-01 11:39:33
9
ajzanew
A1 installation :
ሰላምሽ ይብዛ
2025-03-01 10:43:18
5
aschu012
ሰኔ እና ሰኞ :
ዴንማርክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-03-01 10:59:54
7
hena2384
𝚑𝚎𝚗𝚊✨ :
የፍቅር ሀገር 🖤❣️🥰
2025-03-01 06:12:00
6
yitu121
Yyearsema :
ለቀን ከወጣን እኮ 23 አመት ሞላን አይገርምም?
2025-03-02 18:13:03
5
user2484347195242
mahlet.s16 :
ከ20 ዓመት በፊት የልጅነት ጊዜየን አስታወሳችሁኝ እንደዚህ ውብ ሳትሆን አልፍ አልፎ ነበር ፎቆች የነበሮት ት/ቤት ስንማር በ50 ሳንቲም ጋሪ ነበር የምንሄደው አይ ያን ዘመን ተመህሶ የማይገኝ ደጉ ዘመናችን…...…….....
2025-03-02 18:52:27
7
hanichodebremarkos
hanicho Debre markos :
markos my home town🥰🥰🥰
2025-03-01 11:20:20
5
tile18735
tilahun :
I miss it
2025-03-01 12:17:53
5
enye90th
O+ :
my Born
2025-03-01 14:27:33
5
yoni76768
𝕪𝕠𝕟𝕚21Fiesh :
I miss ♥️♥️♥️
2025-03-01 12:17:32
5
dhappyyy
Thankful :
I missed it so much🤗
2025-03-01 09:21:47
5
natanalehgnwoldeamlak
Alehegn የ Natan :
i miss😍😍😍😍😍
2025-03-01 06:39:19
5
jerusalem.assefa6
የ ሰማእቷ ልጅ :
ማርቆሴ ለደቂቃ እኮ አንችን መልቀቅ የማይታሰብ ነው 🥂🥂🥂 ሀገራችንን ለቀን ለማንወጣ ዋልያዎች 😆
2025-03-01 07:29:48
8
man121232
man :
በርቱ ማርቆሳችን ከታሪኳ እስከ ዉበቷ የተሽሞነሞነች ከተማ ነች ግን ልጆቿ ደካሞች ነን በቁንጅና ልክ አልሰራንላትም ከማስተዋወቅ አኳያ
2025-03-01 13:56:51
9
mesi___1621
mesi☦️ :
ናፍቃኛለች😩🥹
2025-03-01 06:03:10
7
user86216135503461
ሄለን ጥበብ :
ሰላምሽ ይብዛ የፍቅር ሀገራችን
2025-03-01 08:38:05
5
mesifinsewalem
አትጨነቅ ብዙ ከለይነዉ ትዛዙ፡ :
ሀገሬ
2025-04-26 17:35:59
1
hab7378400108315
ሀብቴ cr7 :
ዴንማርክ ናፈቅሽኝ
2025-05-20 20:44:33
1
To see more videos from user @kalkidann_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About