@william30805: አሊ ፓስቲን የረመዷን አላርም #ረመዷን #ረመዷንሙባረክ #እስልምና #ኢትዮጵያ #ወሎ #ደሴ #ኮምቦልቻ #ሐይቅ #ሳኡዲ_አረቢያ_ #ከሚሴ #ታኩር #ሐረር #ወረሂመኖ #ገራዶ

መምሬ መሐመድ
መምሬ መሐመድ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 01 March 2025 12:09:55 GMT
53508
1488
84
112

Music

Download

Comments

ririjml
ريحان :
my mom always talkes about him wellahi
2025-03-01 17:27:04
1
samabdat3
samabdat :
he used to come to my house in salayish to wake me up personally Allah yirhamaw
2025-03-02 03:24:23
1
seyou92
seyou92 :
አሊ ፓስቲኒ ከ45 አመት በፊት ሁልጊዜ መስሊም ዘመዶቻችን ሌሊት ጾም ሲያሥሩ ከሌሊቱ አስር ሰአት ጀምሮ ድቤውን(ከበሮውን)እየመታ በየመንደሩ እየዞረ የሚለው ነገር ነበር ያኔ በልጅነታችን (አሻሮመዴን)የማል እየመሠለን አኛም በልጅነት እንል
2025-03-01 15:54:36
18
muleeee__e
mule :
አሊ ፓስቲኒ አሉ ግን እስካሑን የደሴ አድባር🙏🙏🙏
2025-03-01 13:45:49
9
blen_maki
ብሌን :
አላርማችን ድምቀታችን ነበር አሊ ፓስቲኒ😍
2025-03-01 13:23:53
9
fafi2254
fafi :
አሊ ፓስትኒ በልጅነት ብዙም ባይሆን አሰታውሳለሁ በተለይ ፉርቃን መስጅድ የኢደል ፊጥር ቀን እየዶቡ ኢዱን ሲያደምቁት አላህ ይረሃማቸው
2025-03-01 21:30:07
5
rabi03370
Rabi :
የደሴ የልጅነት ትውስታችን ጀነተል ፊርዶስ አላህ ይወፍቃቸው
2025-03-03 10:28:54
1
ashu_yehun
አሹ :
ጌታየ እኔ አለሁ ዳውዶ ሰፈራችን እሳቸውን እየተከተልኩ ለማየት ከቤት ተደብቄ ወጥቼ ....ብርድና እንጉጉ አስፈራርተውኝ ሽንት በሽንት ሆኜ የማረሳው ቀን!
2025-03-01 12:57:40
2
romeawel
Rome Awel :
የአሌክ አብረሃም (ዙበይዳ) መፃፍ ላይ አንቤያለው አላህ ይዘንላቸው ለጋሽ አሊ ደሴን ልጎበኝ በመጣው ግዜ ስለ እሳቸው ብዙ ሰምቻለው እና ደግሞ ወሎ ዳቦ ቤት ስለምትባለው ዳቦ ቤትም የሆነ ነገር ብትል ጋሽ መምህሬ መሃመድ?
2025-03-02 17:08:14
1
seyou92
seyou92 :
አሊፓስቲኒ የተባለው ሻይ ቤት ነበረውፖስቲኒ በ10ሤንቲም ይሸጥልን ነበር ግን የመናዊ አረብ ይመስለኛይገርማል ነፍች እለት መስጊድ በር ለይ ከበሮውን(ድቤውን)እየመታ የበአል ያገለገለበትን ሁሉም ይሰጠው ነበር በአል አድማቂ የማይረሳ ሰውው
2025-03-01 16:01:49
4
maryamawitderbie3
ቤተ_አማራ Bete_Amhara :
እሊ ባስቲኒ ተነሱ ሾርባ ቅመሱ 🥰
2025-03-03 06:02:34
1
user9859828180461
….. :
አሊ ፓስቲኒ ተነሳ ሾርባ ቅመሳ
2025-03-03 01:57:14
1
yegla6
yegla6 :
ሲባል እሰማለሁ እንጅ አላውቃቸውም
2025-03-03 01:29:17
1
ethiopian20177
Sewasew :
እስካሁን አለ እንዳትለኝ መቼስ ሰው አይደል ከበሮዋ ድው ድው ስትል ትዝ ይለኛል አሊ ፓስቲኒ ሮቢት ድረስ ይሰማል 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2025-03-01 16:52:53
4
user3128737051660
Mom :
የአላህ እኔ
2025-03-03 00:28:06
1
ellenikassa1
Elleni Kassa :
አሊ ፓስቲኒ ተነሱ ሾርባ ቅመሱ🥰🥰🥰 ልዩ ሀገሬ ደሴ
2025-03-01 12:25:54
4
helen11044
Helen11044 :
አሊፓሥተኒ አብነ ይማረ የደሴ ረመዳን ድምቀትነበሩ
2025-03-01 12:20:07
4
aduyene
Adi :
አሊ ፖስቲኒ ተነሱ ሾርባ ቅመሱ
2025-03-01 19:16:14
3
besherehesene
besherehasen :
አሊ ባስቲኒ ደስ ይሚል ትውስታ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-03-01 19:06:47
3
bashager2
ከአድማስ :
ጋዜጣውን አንብበን እንዳናውቃቸው ሸፈንከው
2025-03-02 17:19:36
1
zaku6666
zaku :
አሊ ፓስትኒ ተነሱ ሾርባ ቅመሱ
2025-03-01 18:46:51
2
ahas.events.consu
AHAS EVENTS & CONSULTANCEY :
በህይወት ዘመኔ የማስታውሰ የደሴ ረመዳን የሌሊት ድባብ ግን አሁን ማን ተካው
2025-03-01 17:34:50
2
jem5055
jem :
ይረህመሏህ።።።
2025-03-01 16:26:10
2
userraxo3kans2
እዩ ነኝ የታቦሯ :
ሮመዳን ከሪም
2025-03-01 15:26:43
2
user2120247677393
user2120247677393 :
አሊ ፓስቲኒ አባታችን
2025-03-02 13:27:24
1
To see more videos from user @william30805, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About