@_gtremm:

Gaby
Gaby
Open In TikTok:
Region: BR
Saturday 01 March 2025 22:56:23 GMT
5190
213
4
20

Music

Download

Comments

franciane.souza25
Franciane Souza :
😂😂😂
2025-03-06 04:36:54
1
gigi.silvaaaa
NÃO É A GIGI :
Deita aq 😂😂😂
2025-03-01 23:14:35
1
_kakaa077
kauany rosa💖 :
😔😔🤣
2025-03-02 07:15:59
1
itsnicfs
Nic 🎀 :
sinhá
2025-03-04 16:13:53
1
To see more videos from user @_gtremm, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ተስፋዬ ለሜሳ💜 ✨በ1955 ዓ.ም መጀመሪያ ላይ የምድር ጦር ኦርኬስትራን የተቀላቀለው ተስፋዬ ለሜሳ ኮንጐ ለዘመተው የሃገራችን የሰላም አስከባሪ ጦር ሙዚቃን እንዲያቀርቡ ከተላኩት የወቅቱ አንጋፋ የሙዚቃ ባለሙያዎች አንዱ ነበር፡፡ ተስፋዬ ለሜሳ ገና ወደ ኪነጥበብ አለም ገብቶ ከመግዘፉ በፊት በ19 ዓመቱ 32 ግጥምና ዜማዎችን በመስራት የክፍሉ የጀርባ አጥንት ለመሆን ችሎ ነበር። ተስፋዬ ለሜሳ ሁለገብ የጥበብ ሰው እንደነበር አብረውት የሰሩ በርካቶች ይናገራሉ። ተስፋዬ ከመድረክ ማስተዋወቅ ዘፋኝ አልፎ አልፎም ከጀርባ ያለ አጃቢ ይሆን ነበር፡፡ ከምድር ጦር ኦርኬስትራ ጋር አስር ያህል ሙዚቃዎችን የተጫወተው ተስፋዬ የሙዚቃ ክፍሉ ኦጋዴን ለሰፈረው የአንበሳው ክፍለ ጦር ስራውን የማቅረብ ግዳጅ ሲሰጠው አብሮ ወደ ስፍራውው አምሮቷል፡፡ የምሥራቁ ኮከብ ተስፋዬ ለሜሳ እጅግ በርካታ የዘፈን ግጥም እና ዜማዋቹን በመድረስ ለዘመኛቹ ድምፃውያን አበርክተዋል  ። ለጥላሁን ገሠሠ ካቀበለው የዘፈን ግጥም እና ዜማ ድርሰቶቹ መሀል  ፦ ♦ውብ አይናማ ♦አካል አይንሽን ♦ ምን ታረጊዋለሽ ♦ፈልጌ አስፈልጌ....... ለ መሐሙድ አህመድ- የድሬ ልጅ ናት የከዚራ ለአስቴር አወቀ - እዩልኝ ሲኮራ ሙሉቀን መለሰ - እንደምነሽልኝ ኤፍሬም ታምሩ- በፍቅርሽ መያዜን ለነፃነት መለሰ - ይላል ዶቹ  የንግስት አበበ አብዛኛዋቹ ስራዋ ቿ ተስፋዬ ለሜሳ ዛሬ በህይወት ባይኖሩም  በስራዋቻቸው  ግን ዛሬም ድረስ ይታወሳሉ ። ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ ምን አልባትም ብዙዎቻችን የአንተነህ ወርቁን ይሄን አልበም ሰምተን ከጥላሁን ጋር እስኪምታታብን ጥሩ አርጎ ሰርቶታል እነዚህን 17 ዘፈኖች የያዘውን የከረን ሎሚ አልበም  በመኪና አደጋ ጭንቅላቱ ውስጥ ደም በመፍሰሱ ለረጅም አመታት በሙዚቃው በድጋሚ ባናየውም አንትዬ አቅሙን በዚህ አልበም ላይ በሚገባ አሳይቶናል ባለፈውም እንዳልኩትኝ እኔ በድጋሚ የተሰሩ ሙዚቃዎች አድናቂ ባልሆንም የጥላሁንን ግን ከተሰራ ከአንተነህ ውጪ ማን ባይነካው እመርጣለሁ 🥰🙌 ተሠዲያ ለዛሬ በድጋሚ ተሰርተው የተወደዱ አልበሞች ዳሰሳችን በመስፋን ታምሬ ከፋተኛ ጥረትና በአንተነህ ወርቁ ድንቅ ችሎታ ለአድማች የደረሰውን ሙሉ በሙሉ የጥላሁን ስራዎች የተሰራውን የከረን ሎሚን አልበም በቁ.2 ይዤላቹ መጥቻለሁ በዚህ አልበም ላይ ለተሳተፉ ባለሙያሙያዎች ምስጋናን እናቀርባለን ክበሩልን በህይወት የሌሉትንም ነፍስ ይማርልን🙏🥺 ለአንትዬም ፈጣሪ በጤና ጠብቆህ በአዲስ አልበም ያገናኘን🙌 ታዲያ በፅሁፋችን መይወቢያም ስለ ታላቁ የግጥም እና ዜማ ደራሲ ተስፋዬ ለሜሳ ጥቂት ነገር አጋራኋቹ 🙏 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🙌🙏 @musictube 🇪🇹 #fyp #አንተነህወርቁ #የከረንሎሚ #ethiopianmusic #musictube369

About