@saviolazeki: ጌታ ምን ላድርግልህ ቢለኝ ልቤን አሳይልኝ ነበር የምለው ልቤ ውስጥ ብገልጠው ያመኛል ብዬ የሸሸግኩት ደብዳቤ ነበረ ጌታዬ ሌላ ምን ላድርግልህ ቢለኝ ተንበርክኬ እሷን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ ያልኩትን የምስጋና ፀሎት አሳይልኝ እለው ነበር አሁንም ሌላ ምን ላድርግልህ ቢለኝ እሷ ያልነበረች ግዜ አረማመዴን እና ልቤ ውስጥ የተንከላወሰውን ሃሳብ አሳይልኝ እለው ነበር እሱ ግን ምን ላደርግልህ ብሎ አይጠይቀኝም ...እኔ አድርግልኝ ብዬ ልጠይቀው ሳሰፈስፍ ልጃቸው ሊሞትባቸው አኑርልኝ የሚሉ ፀላይ፣ ልጄ ሳያድግ አትግደለኝ የሚል አባት ፀሎት ፣ ፍትህ የሚሹ ነብሶች ፣ ርሃብ ጠፍሮ ይዟቸው አንድ ጉርሻ ብትቸረኝ የሚሉትን ሰዎችን ወረፋ አስቀድማቸዋለሁ የኔ ጥያቄ ቅንጦት ይሆን? እላለሁ ምን አልባት ልባችን ላይ ያለው መሻት ቢመዘን እኩል ይሆን ይሆናል ማን ያውቃል ? © Adhanom Mitiku ✍🏽 . . #onthisday #fyp #foryoupage #fy #foryou #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #cinematic #cinematography #ethiopianmusic #viral #viralvideos #streetphotography #cinema #zekisaviola #ኢትዮጵያ #aesthetic #addisababa #ethiopia
Zeki Saviola
Region: ET
Sunday 02 March 2025 07:49:00 GMT
Music
Download
Comments
Hana ♡ :
Adhanom ✍️👌🖤🥰
2025-03-02 11:12:33
11
Temu@24 :
ልክ ነው ማን ያውቃል?
እግዚአብሔር ደግሞ ምን ያህል እንደሻትን እና ለመሻታችን ስንል ምን ያህል ርቀት እንደተጓዝን ይሆናል ሚያየው
2025-03-05 18:10:16
2
Mr.ቤክ🇪🇹 :
Wow 👌🏽
2025-03-04 01:29:12
0
Mercy :
ግን ግን ........ እግዚአብሔር ከዚ ሀሉ ችግር በላይ ታላቅ ነው
2025-03-04 18:23:00
1
Tøm❼💫 :
:ፀዴ video ለቅቄያለሁ ገብታችሁ ግን እንዳታዩት
2025-03-04 10:35:13
1
snow :
በመንግስትህ አስበኝ ብትለው የተሻለ ነበር
2025-03-02 13:24:51
1
ጁዲ 1629 🇪🇹 :
ፈጣሪ ፀሎታችንን አስተካክሎ ስለሚሰማን ይክበር ይመስገን 🙏 እንኳንም ፀሎቴን ሁሉ አልሰማኝ 😌
2025-03-09 20:23:52
0
azad :
ማን ያውቃል🙏🙏
2025-03-03 05:12:41
0
Tigistu :
Adhanom💕
2025-03-02 16:01:08
0
Geez Mulat :
ለምን viral 😞...💪
2025-03-02 13:10:27
1
𝓗🍸 :
ይሄን ምታነበው የወደፊት ባሌ ነህ🤭🥰
2025-03-08 18:50:18
1
ት ን ሹ :
አፈምሱኝ 😓😓
2025-03-11 14:35:49
0
💔💔💔 :
man yakal😔
2025-03-05 14:11:24
0
biramoss💥 :
💪
2025-12-08 19:24:04
0
ቡቡ✍️✨ :
😢
2025-08-20 12:19:21
0
M I K O 💊 :
🥰🥰🥰
2025-03-03 19:53:32
0
ጢና🧚♀️ :
❤️❤️❤️
2025-03-03 08:58:25
0
be-emnet :
👏👏👏
2025-03-02 22:10:51
0
Ma_vie 🌷 :
🖤
2025-03-02 18:01:11
0
Bruk wondimu :
👏👏👏
2025-03-02 17:58:49
0
Yoseph jano :
👌👌👌
2025-03-02 15:37:01
0
𝙵𝚔𝚛𝚞 :
🔥
2025-12-12 14:09:48
0
እስራኤል ጥበቡ :
ደስ የሚል የሚማርክ ፅሁፍ ከግሩም ሀሳብ ጋር "ፈጣሪ ባሰብነው የህይወት ሚዛን ልክ ሳይሆን እንደእሱ ፍቃድ የልባችንን የውስጣችንን መሻት የህይወት ጥያቄዎች ይመልስልን🙏🙏🙏
2025-03-02 17:38:08
32
kentrell :
who ever writes this is a real one 👏👏 this alone says more than a whole book
2025-03-02 12:31:53
11
Teacher Ahmed :
በፈጣሪ ካፕሽን የመጀመሪያዬ ነው ምርጥ Caption ሳይ
2025-03-04 23:25:40
0
ድንቅ_ድንች :
ይሄን የሚያክል እድል አባከንከው ቲሽ😏ሀጥያቴን ይቅር በለኝ ማለት ሲኖርብህ ለአላፊዋ ሴት ምልከታ ትጨነቃለህ😕ምፅም
2025-03-14 20:19:59
0
wosha@addis :
ሰው ሁሉ የእግዚአብሔር ፍጡር ነው
ምክንያቱም በሀምሳሉ ስለ ተፈጠረ
ሰው አትናቅ
አንቴም ሰው ነህና።
2025-03-25 06:35:35
0
የ ኣብርሽ ወዳጆች :
እኔ ብቻነኝ ያንተ ቪድዮ ዉስጤን ሚረብሸኝ🥺
2025-12-01 17:11:46
0
Isru Akiya :
wise man
2025-03-02 08:07:06
0
Da_gm :
the music 🥰
2025-03-02 20:28:43
0
አቡሻ :
እውነት ነው ማን ያቃል👍
2025-03-02 20:27:04
0
user9675105657088 :
big respect 👌🙂
2025-03-02 19:24:56
0
በረክ 💡 :
👌
2025-03-02 13:15:15
0
Brook Ayalew :
🥰🥰🥰🥰👌
2025-03-02 10:50:33
0
Abd_Pogba 6🔥 :
✨✨✨king✨
2025-03-02 10:46:51
0
neoma23 :
🖤🖤🖤
2025-03-02 08:54:16
0
Niha :
❤️❤️❤️
2025-03-02 08:53:34
0
To see more videos from user @saviolazeki, please go to the Tikwm
homepage.