@girmayeabo: ታሪክም ሀገርም የሰጠን ሚኒሊክ ነው#victory #adwa #africa #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #አድዋ #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤

Girmaye Abo
Girmaye Abo
Open In TikTok:
Region: QA
Sunday 02 March 2025 12:22:09 GMT
853465
75678
2444
16447

Music

Download

Comments

27kaza
ዛካ ሬፈሰ :
ግዴለም መታገስ ነው ቀን ይመጣል 🥺🥺🥺🥺
2025-03-03 06:50:59
658
adafeka
አዳ ዘ-ባህርዳር 🌴🦁___📱___🦅 :
እኛም የሱ ስም ሳይነሳ ሲቀር ይከፋናል😣
2025-03-03 05:08:19
412
user9384871308268
ሲምባ የፋንታዬልጅ! :
ህዝቤ ጨከን ብለሽ ካልተነሳሽ ተበልተሻል
2025-03-03 08:35:20
243
mokatg4
ሞኬ ወዲ ራያ ድበረይ አላዋሃ :
አይ ዲቆርና አገር የሰጠን ሚሊሊክ ነዉ አላለም የባዳ ትርጉም የጠፋበት ትዉልድ ኤርትራን በ6 መቶ ቁመህ ጠብቀኝ የሸጠ ጁቡቲ ለፈረሳይ የሸጠ አገራችን የለ ወደብ የሰቀረ ባዳ ሚሊሊክ በየትኛዉ ጥሩ ታሪኩ ይታወሳል
2025-03-03 03:26:10
39
samibrehan
samibrehan :
በጠጣም አሁን እኮ አነድ ፊኛ አጠገቡ ቢፈነዳ አድራሻዉ አይገኝም ቀዳዳ ለምን በሳንጃ ደረቱ አያስተነፉሱለትም ፈሳም ወንድ ከሆንክ የራስ ታሪክ አትሰራም ላሃጫም ወሬ ብቻ
2025-03-03 16:24:44
10
user6098167814321
ሙሴ :
እኛም የሚኒሊክ ስም ካልተነሳ ይከፋናል!
2025-03-03 08:24:44
32
yednakhawe
yednake :
ሰው ሞቶም ያስቀዝናል ወይ መታደል
2025-03-03 11:11:12
87
user3791329529633
"ሁሉም ነገር ለመልካም ነው" :
ሚኪ የልብ አድርስ"ታሪክም ሀገርም የሠጠን እምዬ ሚኒሊክ ነው"
2025-03-03 17:16:51
53
y.1g2
Y. G ❤️444🇪🇹 :
ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው
2025-03-04 12:56:12
8
user8552531945509
luna :
ቢመራችሁም ዋጡት ምኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው
2025-03-04 23:17:06
5
user2915539731607
ጎንደሬው :
አቦ ንገራቸው በደንብ እስኪገባቸው
2025-03-03 05:02:40
48
biruktishifon
ብሩክቲ ሽፎን :
አንተ ጀግና እኔ ከምኒሊክ ለይቸ አላይህም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-03-03 14:06:32
74
batewerk0
batewerk0 :
እንዳይገሉህ በናትህ ተጠንቀቅ
2025-03-03 08:13:01
67
._._8831
ነገደ ሴም_ ዘ_ጉራጌው :
እሬቻ ሲያከብሩበት ያልከፋን አድዋን ስናከብርስ ለምን ከፋቸው?
2025-03-03 17:14:56
52
mahi68825p
mahi :
የገረመኝ ነገር ሰባት ሰአት ሴቶች አደባባይ ስሄድ ደህና ነበር 12 ማታ ስመለስ መንገዱን ቆርጠውታል ምንድነው ስል ነገ አደዋ እዳይከበር አሉኝ በዚህ ልክ መንግስት ፈርቶ ነው ወይስ ሰው ሲደሰት ያመዋል ጉድ ነው
2025-03-03 16:42:12
28
medyia5
Medi :
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ !ያልተመቸው ካለ ጡዝዝ
2025-03-03 16:29:23
17
user6583829878346
danal Abeje @213 :
ንገራቸዉ ጀግና 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2025-03-03 04:54:03
23
estif261
estif 261 :
እድሜ ይስጥህ ሚኪያችን👏👏👏
2025-03-03 18:32:02
7
hana.wendemu
Hana Wendemu :
እኔም ማክበር የምፈልገው ሚኒሊክ ሀውልት ስር ነው...ያ ቀን እንደሚመጣ ስለማውቅ እጠብቃለሁ
2025-03-04 16:34:47
5
stacylove1212
stacylove1212 :
Shame on this government he is a Silent killer who destroyed the culture and created a division between tribes!!!!This day is not only an Ethiopian Victory it was an African Pride and Victory too!!!!
2025-03-04 15:54:52
13
user6102763323613
እሱቤ ቸልሲ ከቢች ላንድ :
ጀግናነህ ሚኒሊክ ሁሌም ንጉሰ ነው
2025-03-03 07:50:38
13
user6299054931200
@md :
ጀግናነህ ባርነት የሚፈልግ ማክበር አይፈልግም
2025-03-03 18:52:32
8
user948427784
yan🌸♑ :
ክብራችን ነህ ወንድሜ እንኩአንም አማራ ነህ እንኩአንም ደሜ ነህ 💪❤️
2025-03-03 17:50:45
12
selenbrhane19
ተዘካሪ 💊💊 :
አድዋ የራሱ ሰው አለው። እናንተ ደሞ የአድዋን በአል ሳይሆን የምልሊክ በዓል ብለክ አክብር።😳😳😂😂
2025-03-03 17:42:14
8
mercyoj0
mercyoj5 :
ቆይ ግን እነዚህ ሰዎች ሸገር ተወልዶ አድጎ ልጅ ወልዶ የወለደውም ልጅ አግብቶ የልጅ ልጅ ብያይም መቆምጨጭ አይፋታቸውም ማለት ነው ?🤣🤣
2025-03-03 08:23:11
34
To see more videos from user @girmayeabo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About