@ebstv.tv: የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስተር አቶ ታምራት ላይኔ ባለቤት ወ/ሮ ሙሉ ግርማይ ጋር /ውሎ/ #እሁድንበኢቢኤስ #SundaywithEBS #ebstv #ethiopian_tik_tok #viral

EBS TV
EBS TV
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 02 March 2025 16:40:00 GMT
1412383
67273
759
2748

Music

Download

Comments

didism43
💪💪Str0ng W0men👸👏 :
ሉላ ግን መቂዲን ለመተካት በጣም እየጣርሽ ነው አሁን ይኤ ምኑ ነው የሚያነፍርቀው🤣😂😅😄😄😃
2025-03-02 17:47:18
1111
bezawitg3
𝖘𝖊𝖒𝖍𝖆𝖑🍒 :
የ የት ሀገር ጠ/ይ ሚኒስቴር? አቶ ታምራት ሚባሉ ነበሩ?
2025-03-02 17:33:04
745
r363401
‘Rህመት✝️🤍🇪🇹 :
ታምራት ሚባል መግስት ነበረን እንዴ💔?
2025-03-02 18:03:50
75
asneasnecompensation
Asnakew kassa :
ሉላ ግን ሆድ ሚብሳት ነገር አለ ???
2025-03-02 18:02:14
275
tigi7866
African queen 🎖🇪🇹 ❤️ 🇦🇪 :
you exaggerated! betam tenfarekesh Drama! this is normal parenting...there are many worst sad family stories in Ethiopia
2025-03-02 18:52:15
68
user864ta
Mama love :
ዛሬ በጣም ወረድሽ ስንት የሚያስለቅስ ነገር እያለ ጠግቦ ለሚረዳ ማልቀስ
2025-03-02 19:45:12
133
marsiyeeee1
QueenMarsi👸 :
አይዞክ 'ሠለምን ቦጋለ' 🙄🙄 ማለቴ ሉላ😭
2025-03-02 20:19:07
258
betty4306
Betty :
የማይመቱት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል አሉ ምነው አሽቃበትሽ ምን ያስለቅሳል?
2025-03-02 19:51:41
111
ethio.focs
ethio focs :
አማራን የበደለ ተራ በተራ የጁን ያገኛል አማራ በባዱ እግሩ እየሄደ ቀኝ ገዥ ነው ብሎ ባለበት ይገደል ያለ ወያኔ እና ብአዴን የጁን እያገኘ ነው በቀጣይ ኦሆዴድን የግፉአን አምላክ ይበቀላል አትጠራጠሩ በቀል የእግዚአብሔር ነው
2025-03-02 17:21:16
70
hanunnnnn2
Hanan💜🧕 :
ወገን እዳትታዘብኝ ታምራት ሚባል ጠቅላይ ሚኒስተር ነበረን🤔🤔
2025-03-02 23:37:58
12
f05from05
FekEx 05 :
ታምራት ላይኔን ጠቅላይ ሚኒስተር እንደነበረን የማያዉቅ ኮሜንታር የጉድ ሀገር
2025-03-03 07:36:51
23
ethio.8533
.... :
አቶ ታምራት ላይኔ በሺዎች የሚቆጠሩ የ አርባ ጉጉ አማሮች ደም በእጃቸው አለ ፈጣሪ ይፋረዳቸዋል።
2025-03-02 19:04:25
25
kimyummy12
yummy :
ይመስለኛል ከራሷ የትዳር ታሪክ ጋር እያነፃፀረች ነው ምታለክሰው እንጂ ይሄ ምንም አያስለክስም
2025-03-03 14:25:33
62
mezgebu.kasahun
Mezgebu Kasahun :
የእርሰዎ ባለቤት ከአስራ ሁለት አመት በኋላ ተመለሰ ባለቤተዎ ያስገደላቸዉ ሰዎች ልጆቻቸው ምን ሆነው ይሆናል ብለው አስበው ያዉቃሉ ????
2025-03-02 20:19:57
24
butlit62
ቴ.ማ.ን 🌸 :
lemejemeriya gize ssema tamrat yemibal prime minister endeneber 🥺
2025-03-02 18:41:59
73
13j86
Ali Express Affiliate :
ቂጥ ያለው ሰለሞን ቦጋለ ሆነች 😂
2025-03-03 11:51:29
12
miyaazage
miyahoni :
tamrat Layne mibalm neber ende
2025-03-03 10:46:18
16
selamtesfay14
Selu :
tamrat yembali teklay minster nebere ende????
2025-03-02 17:03:38
31
ttiye23
ሰማያዊ :
ሉላዬ የምር አልቅሰሽ አስለቀሽኝ! የእናትን ችግርና መከራ የወለደ ያውቀዋል። የታምራት ላይኔ በባለቤት ጀግና እናት ነሽ የሰውን ችግር የሚያቅ የደረሰበት ብቻ ነው።
2025-03-02 18:08:22
43
susu32444
🎀💭💭😍 :
ታምራት እሚባልም ጠቅላይ ሚኒስተር ነበር 🤭🤭🤭
2025-03-02 21:26:31
8
1sunshine010
Destiny :
ቆይ እኛ የማናዉቃት ሌላ ኢትዮጵያ አለች እንዴ ማነዉ እሱ ጠ/ሚ ታምራት ላይኔ ገና ወደፊት ነዉ ጠ/ሚ የሚሆነዉ አረ እስኪ please የሆነ ሰዉ ከየትኛዉ አመተምህረት እስከ የትኛዉ አመተምህረት ጠ/ሚ እንደ ነበረ ሹክ ይበለኝ
2025-03-02 21:03:55
5
user864ta
Mama love :
የዛሬዉ ሁኔታሽ ለየት አለብኝ በዉስጠ ታዋቂነት መቅዲን ተካዉ ብለሽ ተደስተሻል ግን ተሳስተሻል እሷ ሁሉ ነገር ያምርባታል
2025-03-02 19:49:23
31
tigtig019
Love me :
የማይመስል ነገር ነው ታምራት ላይኔ ሙሰኛ እንደነበር ይታወቃል
2025-03-03 09:16:58
14
eldellie
️ eldaangelxo :
Tamerat layne mibal tekelay minister nbere ende Ethiopia? Semu addis alehonebignm gen prime minister endenbere alawekim nbere😳
2025-03-03 03:01:29
6
ezana82
THE KING :
ሾው
2025-03-03 16:10:14
1
To see more videos from user @ebstv.tv, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About