@jeddatravel: #CapCut #islamic_video #muslimtiktok #صلى_على_رسول_الله_صل_الله_عليه_وسلم #ዳዕዋ #አልሀምዱሊላህ_ሙስሊም_ላደረከኝ_ጌታ

JEDDA TRAVEL AGENCY
JEDDA TRAVEL AGENCY
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 02 March 2025 18:42:29 GMT
537941
57862
1399
21088

Music

Download

Comments

ababeker
Ibnu Hassen Mohammed :
The first university in the world is generally considered to be the University of Al Quaraouiyine in Fez, Morocco. It was founded in 859 CE by Fatima al-Fihri. It started as a madrasa (religious scho
2025-03-02 20:23:38
465
user1274624327614
ከፈን ኪስ የለዉም :
ወላሂ ሀቅነው
2025-03-02 20:06:34
204
susu__queen1
❥︎እርግቧ🕊🤍 :
አሁን እኛ የጎዱ መስሏቸው የመመረቂያውን ጋውን ይቀይሩት ይሆናልኮ 🙄🙄🙄😏
2025-03-02 23:40:25
107
.h78716
Hawi💝 :
ሱብሀን አላህ አለማወቅ እኮ ከባድ ችግር ነው ሁሉ ነገር የኛ ነው ግን ተቸገርን።
2025-03-02 20:08:55
60
amilaaman
Emy :
አቤል ብርሃኑ ከዚህ ቀደም አዘጋጅቶ ሰርቶበታል
2025-03-03 03:11:11
116
ibnubadi2
MUHABA BADI :
"ሰንቶች ናቸው እሰከቅርብ ጊዜ ድረስ ከኛ ጋር ሁነው ረመዳንን ሲጠብቁ የነበሩ አሁን ግን ከመሬት በታች ቀብር ውሰጥ ሁነው የኛን ዱዓ እይጥበቁ ነው። ክመልካም ዱዓችን እናሰታውሳችው።🤲🤲🤲
2025-03-02 21:30:44
49
bilalpop868
bilalpop868 :
አላህ ወአክበር ተክቢር
2025-03-04 08:24:16
14
creator.search.ins957
እኔ ነኝ :
በሞቴ የቃምከውን ንገረኝ
2025-03-03 11:18:11
8
smileru1521840532998
ማሜ :
ጉድ ስሙ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-03-02 20:16:37
74
amurii_99
amurii :
ALLAHU AKBAR
2025-10-23 16:23:03
1
itshayder1
HAY_papa :
ehen mayke ale ende 😂
2025-03-14 15:26:32
2
aronteshale55
Teshale Deme :
ሁሉም ሰው የኔ አንደኛ ነዉ በማለት በዚህ ዘመን ያሰለቻል። ጎግል ሳደርግ አንድ መረጃ የለም።ስለዚህ የግልህ ነዉ።
2025-03-03 05:50:53
1
user002121233
Orthodox pro :
🇦🇪🇦🇪🇦:የጎጃምና የጎንዳር ከፊሮች ከሳሙ ይቀየር ብለው ይዘምተሉ😂😂😂
2025-03-08 10:29:31
2
ukeysif9
u'cash okiki :
allah akhbar
2025-03-28 16:47:37
2
ha_you_hussie
Ha_You :
እዚህ ይከራከሩካል እንጂ አይጠይቁም አያነቡም 😎😎😎
2025-03-28 07:14:43
2
afi01017
Afi collection :
እንደኔ የተገረመ🥰
2025-04-01 14:08:14
1
abdi.0910286428
Abdi, 0910286428 :
ማሻዓላህ
2025-03-06 06:29:16
1
shemsu276
BASF :
የሚገርም አገላለፅ ነው ይመችህ
2025-03-30 20:15:36
1
user8487863517484
meryem :
አላሁ አክበር ሁሉም ተመራቂ ቁርአንን መሽከሙ ሱብሃን አላህ
2025-03-06 05:19:25
1
user8003578050984
Ikru Yilma :
ላኢለሃ ኢለላህ
2025-03-18 09:44:32
1
moth1nur2
kidist :
እውነት ነው googl.who is the founder of first university in the world ብላችሁሠርች አርጉ
2025-04-01 15:25:20
1
soretii.sanyii.moti
Amira muhammad :
yeess❤️❤️❤️
2025-03-03 02:03:25
2
user6690539267191
አለህ ሆይ መጨረሻዬን አደራ :
ኢስቲ በደም ንገሪልኝ
2025-03-02 20:25:05
1
e054746
ሰሉ አለ ነብይ :
ሱበሀንአሏህ
2025-04-03 10:50:51
0
yaltenoru_getsoch
ባልድዊን :
በነገራችን ላይ የፋትማ ዩንቨርስቲ አሁን ምን ላይ ነው ታውቃለህ? ከ ሙስልም ውጪ አይቀበልም አያስተምርም እና ይሄ የእኩልነት ነው ማለት እንችላለን ዩንቨርስቲ ማለት የሁሉም ቤት ማለት ነው ዘር እና ሀይማኖት ሳይለይ ገባህ የምያኮራ ብሆን ጥሩ ነበር ግን በነገራችን ላይ ዩንቨርስቲው ጋ ትመሳሰላለህ እንዴት ብትለኝ..
2025-03-04 03:10:56
0
To see more videos from user @jeddatravel, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About