@hailemeskel_tsega: #Ethiopiacomedy #Ethiopiantiktok #Funnyethiopia #Tiktokhumorethiopia #Ethiopianlaughs #Tiktokcomedyethiopia #Ethiopiajokes #Laughwithethiopia #Ethiopiacomedytrends #Viralethiopiancomedy @Discover Ethiopia @ሊቀ ሊቃውንት ሞጣ ቀራኒዮ

ኃይለመስቀል ፀጋ 💙🪮
ኃይለመስቀል ፀጋ 💙🪮
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 02 March 2025 21:01:26 GMT
1694254
89066
1947
46510

Music

Download

Comments

098nurua
al nur :
የዋህ ልቦች ለዛላለም ይኑሩ☺️
2025-03-03 02:15:16
7048
aman.uel081
aman Uel :
ይህን ደግ ሰው ግን ለምንድነው ከእንደገና Viral ማናደርገው ከዛን ማስታወቂያ ይሰራል
2025-03-03 00:39:20
3277
tegegn_tube
TEGEGN TUBE :
እግዝአብሔር እንደዚህ አይነት ልብ ነው የሚወደው።
2025-03-03 04:00:00
1729
greenharmony369
🌿 Green Harmony 🌿 :
አቤት ውስጡ የሞላው ደስታ ታድሎ ቴዲ ያግኘው ምትሉ🤔🤔🤔
2025-03-03 14:04:00
228
kala.dop
kala.dop :
ሰውን አቀፍራለው😂😂😂
2025-03-03 08:49:27
772
its.just.nega
☂𝐍𝐞𝐠𝐚🕸️ :
0% language 100%Love😊☺️🥰
2025-03-05 16:32:52
15
hanshomdebest
hanshom de best :
በቃ የዋህነት መልክ ቢኖረው ኑሮ ይህ ልጅ ይመስል ነበር
2025-03-03 09:57:09
105
efratalire
efratalire :
ሰዉ ሰዉ መሆን አለበት በቃ።🤣🤣👌
2025-03-03 12:25:19
339
theamanuel12
𝐓𝐡𝐞 𝐀𝐦𝐚𝐧𝐮𝐞𝐥 🇨🇭 :
ኣማርኛ English ሆነበት እንጂ ኣሳቡ ኣሪፍ ነው 😅
2025-03-03 13:16:04
412
chichila66
chichila66 :
ምስኪን የምርም ደስ ብሎታል ዘመንህን እንዳለ ከነቤተሰብህ ደስታ የተሞላበት ይሁን🙏🙏🙏🙏
2025-03-03 01:36:18
592
davestayl
Ďavë śťãylë :
ሰዉ በጣም ወዳለሁ 🥰 ቅን የሆነ ልጅ ምናለ ሁሉም ሰዉ እንዲ ቢሆን 🥺🥺
2025-03-04 05:55:55
15
sintebi
sinte bi🛖 :
የኢትዮጵያ ህዝብ ያለበት ሁኔታ😂
2025-03-03 13:53:03
6
.bj._7
. :
በሱፍ ተጀቡኖ ደም የሚጠጣ አውሬ መሃል የተገኘች በአዳፋ ልብስ የተጀቦነች ንፁህ ልብ 🥰
2025-03-04 18:33:27
7
dj_beky_man
Dj_Beky_Man :
ሰው በደስተኛ እወደዋለሁ አፍቅራለው 🤔🙄🥺
2025-03-03 14:11:57
45
0913387879fra
koky :
ቴዲአፍሮ ግን ሶሻል ሚዲያ አይከታተልም ይሄን ልጅ ሊዘይረው ይገባል
2025-03-03 07:46:34
35
arefatsule
yasser Arefat :
አይ ጉዴ እስኪ እንደኛ እንደ ደቡቦቾ የዋህ ብትሆኑ እኔም እኮ ሰው አቀፍራለው😁😁
2025-03-03 02:16:08
110
yezade_999
yezade_999 :
ልቡ ንፁ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ💞💞
2025-03-03 06:28:04
62
user2452588839359
Sami"magenifico :
የምር ስልክ በቀያየርኩ ቁጥር ከስልኬ ማይጠፋ video 🥰
2025-03-03 04:00:44
168
get7772
gech :
ደሞዝ እንዳወጣህ ካንዳንድ አበዳሪህ ሲያገኝህ 😂
2025-03-02 22:29:35
58
mintwabermias
ምንትዋብ 👸 :
እኔም በነብስ ያለ ሰው ደስ ይለኛል😍
2025-03-04 12:27:15
10
ayroyti.malik
𝔸𝕙𝕞𝕖𝕕 :
ሰውን አቀፍራለው ደስ ብዬ ማለት ነው 😂
2025-03-03 13:29:17
6
yabutineja02
yabutineja02 :
የዋህ ደግ ሰው ማለት አንተ ነህ ንፁህ ሰው እኔ አቀፈራለሁ ማለቴ አፈቅራለሁ ይመችህ አባቴ
2025-03-02 22:50:54
13
aklilu.calisther
Aklilu_Calisther💪 :
ምን ተረዳቹ ከዚ ሰው😁😁
2025-03-03 12:42:22
26
dagi33975
dagi :
ማር የሆነ ሰው እናቴን 😘😘
2025-03-04 10:21:08
6
abduselamj19
🕷️..AJ..🕸️ :
ሰውን በጣም በደስተኛ ወዳለሁ 😅😅
2025-03-02 22:20:35
11
To see more videos from user @hailemeskel_tsega, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About