@mayli_milu: #ethiopian_tik_tok #የቆዳባለሞያ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #fyp #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha

milena
milena
Open In TikTok:
Region: US
Monday 03 March 2025 03:32:44 GMT
55740
1549
62
62

Music

Download

Comments

hananiti0
Nuni_yass :
Le rosacea please mn largebete 🙏
2025-03-03 21:38:22
0
galtigray33
Gal Tigray :
Please lshenterer?
2025-03-03 13:52:29
0
ethio7457
ጦቢያ :
እኔ ፊቴን ለመንከባከብ በቀን ሁለቴ እየታጠብኩ Moisturize ሳደርግ ordinary ስጠቀም ፊቴ ይበላሻል ሁለት ቀን ካልታጠብኩ ምንም ካልተቀባሁ ፊቴ ይጠራል Why ? 😂 😂
2025-03-03 11:37:08
7
user2497253581531
sari :
እኔ ልንገራችሁ ድራፍት ነው ፊት የሚያጠራው
2025-03-04 07:51:01
8
yabete_sweet
ማርኳኝ ጌቴ👑👑👑🔥👑👑👑 :
እረረ በቃ ፊቴ ተበላሽቶ ቀረ ምንድ ነው ማደርገው🥺🥺🥺😢😢😢😢
2025-03-03 04:26:02
0
gelatian5
Gelatian :
እባክሽ ንገሪኝ ምን ላድርግ?የምቀባው ነገር cerave cream,la Roche sunscreen,vitamin c the 1 nkey list,olay retinol 24 night cream, & cerave hydrating cleanser ነበር እባክሽ የኔ እህት መልሽልኝ ተባበሪኝ🙏
2025-03-04 22:30:25
0
gelatian5
Gelatian :
እረ እባክሽ መልሽልኝ እውነት የፌቴ ጉዳይ ስላሳሰበኝ ነው!!ፌቴ normal የሚባል ነበር እና በጣም ንፁ የሚባል ነበር በዚህ 1 አመት ውስጥ ግን ዝም ብሎ ያቃጥለኛል ጎንጬ አልፎ አልፎ ይቀላል እና ትንሽ በ አንድ በኩል እንደ መጥቆር እያለ ነው።አውን ላይ ሁሉንም ነገር አቁሚያለው አልቀባም,ማቃጠሉም ቀንሳል 🙏
2025-03-04 22:23:55
0
lammuslim8
"🐦ፊያሜታ🕊" :
ለወዛማ ፊት ምን መጠቀም አለብን???ሞንችራይዘር ወይም ሰንእስክሬን ማንኛውም ነው እምንጠቀመው??መልሽልኝ?ሲስ
2025-03-03 03:59:16
1
user95554758197074
,,,,, :
እህቴ እባክሺን መልሺልኝ ለማዳት ሜላሎ ፍሪ ሀሪፍ ነዉ ይላሉ ልገዛ ነበር ምን ትመክሪኛለሺ። በፊቴ ተበላሺቶ ቀረ በጣም ሀገር ለመግባት እየጨነቀኝ ነዉ😭
2025-03-04 19:10:21
0
genet.adane123
genወለተ ሀና :
ለማድያት እህት ስውድሽ
2025-03-03 13:39:43
0
genetmihrete
genetmihrete :
ኩላሊት ያጠራል ፊት አያጠራም😂😂😂
2025-03-03 12:57:53
4
bezawit.t
chrstosawit :
እውነት ነው ውሀ ፊት አያጠራም
2025-03-04 08:22:19
3
zebu930
zebura💜 :
ውሃ ፊት አያጠራም እኔ ምስክር ነኝ😅ለጤና ግን ጥሩ ነው ጠጡ🥰
2025-03-04 03:39:09
3
maki_kidu
Makita :
በናትሽ እቤት በተፈጥሮ የምንጠቀመው ለብግርና ለማዲአት ንገሪኝ አመሰግናለሀ ለመልካምነትሽ
2025-03-03 10:36:44
3
adugnet2
CR7 :
እኔ የምጠጣው ውሀ ሲያንሳፍፈኝ ነው ሚውለው ገን እንኳን ሊጠራ
2025-03-09 11:31:07
0
user4016038771900
none :
ወሰኛ ይጠራል
2025-03-08 19:09:15
0
bettyg055
Bttty G :
እሺ አፎርድ ማድረግ የማንችልስ
2025-03-05 01:08:00
0
bini.yetsegawu
bini :
ቤትና መኪና ግዙልኝ🥰🥰💕💕
2025-03-04 19:04:57
0
sami135sami
sami sami :
ኡሀ አትበይ ዉሀ በይ
2025-03-04 10:57:52
0
medi2224
medi2224 :
ሃይ ስላም የእኔ ፊት ደረቅ ነው ምን አይንት ማረጠበያ ና ሳሙና ልጠቀም ተቸገርኩ
2025-03-04 06:49:18
0
hanamihiret
ሀና የገብርኤል ልጅ :
ብር ከሌለስ😳😳
2025-03-03 23:30:42
0
user6946008361581
ሠአዳሙሀመድ :
ሥጋትነዉየምዉለዉ ምንምአይነትለዉጥየለም😥
2025-03-03 21:20:17
0
hawulet6.33
Hawulet :
ሰላም እህት እንደት ነሽ በፈጣሪ ለኔ ተባበሪኝ sunscreen ስጠቀም ፊቴን ነጭ ነዉ የሚያረገኝና አላርጂክ አለብኝና ፊቴን እንድብድብ እንደብጉር ነዉ የሚያረግብኝ ቡዙ አይነት ሞከርኩ የሚስማማኝ አላገኘሁም የምታዉቂዉ ታለሽ ተባበሪኝ እህት
2025-03-03 20:39:21
0
rashedsanan2030
user1777069601649 :
🥰🥰🥰
2025-03-03 12:42:00
1
mymomiloveyou53
꧁Heraan🥀🦜 :
😏
2025-03-08 08:43:40
0
To see more videos from user @mayli_milu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About