@melegnaprime: የድንች ሰላጣ 👉 @Melegna መለኛ ፓስታ በቆስጣ 👉 @Melegna መለኛ አልጫ ድፍን ምስር @Melegna መለኛ አልጫ ድፍን ምስር ወጡን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት እና መጠን - 2 ራስ በደንብ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት - 1 ባሮ ሽንኩርት - ግማሽ ሲኒ ውሀ ሽንኩርቱን በእንፋሎት ለማብሰል - 200 ግራም ድፍን ምስር በደንብ መልቀም እና ማጠብ አንዳዘነጉ የመብሰያ ደቂቃ 20 ደቂቃ ሲሆን እንደምድጃችሁ የሙቀት መጠን እና አይነት ይወሰናል - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት - 1 የቡና ማንኪያ እርድ - 600 ሚሊትር ውሃ ለመከለስ - 2 አረንጓዴ ቃሪያ ወጡ ትንሽ ቃጠል እንዲያደርግ ከፈለጋችሁ የቃሪያውን ፍሬ አለማውጣት አንድ አማራጭ ነው ማጣፈጫ ቅመሞች - ግማሽ የቡና ማንኪያ ነጭ አዝሙድ - ግማሽ ቡና ማንኪያ ኮረሪማ - 1 የበሶብላ ቅጠል - የምትፈልጉትን ያህል ጨው #fyp #habeshatiktok #melegna #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok #amharatiktok #foryou
Melegna Prime መለኛ ፕራይም
Region: ET
Monday 03 March 2025 06:30:53 GMT
Music
Download
Comments
አቡጊዳ :
ምስር ግዙ ማለት ረስተካል
2025-03-03 07:25:58
30
Naomi :
Far 7 uh bv6uhctd3🥰
2026-05-18 14:52:12
0
🅉 🄶🅄🄽🄽🄴🅁 :
Download ለምን ዘጋሀው????
2025-03-03 14:11:11
26
user7428115204757 :
ቪዲወዎ እያወረድን እንድንጠቀም ፈቃዱን ስጠው
2025-03-03 14:43:43
9
Abias777 ኤቢ :
give awey የለውም 😁
2025-03-03 06:47:10
2
💫Amir💫🇹🇷 :
ይሄን እምታነቢው የወደፊት ሚስቴ ነሽ😳
2025-03-03 10:02:34
16
Loko ⚽ :
አረ ዛሬ ደሞ የመልስ ምት የለም እንዴ እኛኮ ቪዲዮውን የምናየው ለመልስ ምቶ ነው😂😂😂
2025-03-05 10:05:54
5
🇪🇹🦅 hakuna matata 🦅🦅🇦🇷 :
እርግጠኛ ባልሆንም ምስትህ ካሜራ ማን ናት ቪዲዮ የመዘጋጃት የእሷ ድርሻ ነው😍
2025-03-03 11:58:59
2
texas :
egnam betammm ensmsegenaken🥰
2026-01-15 18:23:40
0
zema :
ሚኒስትሮኒ አሰራር ብታሳየን
2025-03-03 12:10:40
6
aschalewcherint :
bro keysir sra🙏
2025-04-02 11:48:35
1
user6444512622907 :
ምሰሩ የፈረጅ ነው የተጠቀምከው
2025-03-04 09:34:22
0
Alem :
ለምን እንዲዎርድ አታደርግም እዬተከታተልንህ ነው
2025-03-15 10:51:05
1
ቤሊ ክርስቶስ በደሙ የዋጀኝ❤ :
የውጭምስር ድፍኑ አይመቸኝም
2025-03-04 11:46:09
1
user9347646251388 :
የተፈጨ ቲማቲም አይገባም እንዴ ?እኔ በቲማቲም ሲሰራ ነው የማቀው።
2025-03-04 07:51:48
2
Ramos :
ዋዉ አድናቂ ነኝ ብሮ
2025-03-03 11:25:26
1
ጎል ትግራይ :
እር መለኛዉ ለርመዳን ሾርባ አሳየን
2025-03-03 07:39:31
3
Sankara :
benatih ministroni asayen
2025-03-03 11:59:21
3
ጎል ትግራይ :
መለኛዉ እባክህ ማጂ ክሎር መጠቀም ጤናላይ ችግር ያመጣል እና ከነዚህ ዉጪ ምግብ አይጥመኝም
2025-03-03 07:41:42
5
genet shora awaje :
@gudi👍👍👍👍
2025-03-27 08:28:46
0
እሙ ሱሱ :
፥፧፧
2026-10-05 15:05:26
0
elu🦋🦋 :
እረ መቺ ጠፋን ምስሩ ተወደደ እጂ
2025-03-23 05:50:44
0
fidelneco :
እዲወርድ አርጉት
2025-04-03 17:54:17
0
mesert :
no download
2025-04-16 08:10:36
0
Nadi :
👌👌👌👌👌 እጅ ይባረክ
2025-03-04 12:57:12
0
To see more videos from user @melegnaprime, please go to the Tikwm
homepage.