Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@sara___t:
SARA T
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 March 2025 17:23:59 GMT
2373900
106084
2668
1972
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.14MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.14MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
YAb :
የ ቤቴ አጋዥ is so respectful language 🙌🥀
2025-03-03 20:50:29
8990
bereketnegn :
ለ ሰው ሞራል ክብር የምሰጥ ሰው ስመቸኝ ኑሪልን 🙏❤️🥰
2025-03-04 07:52:05
5595
Nelson :
ጥበቃ አትፈልጊም ሳሪቾ።
2025-03-03 17:44:30
2352
መራ ነኝ የጎላው 12 :
ፈገግታዋ የምትሰጫትን ነፃነትና ምቾት ይናገራል ተባረኪ
2025-03-04 01:40:34
1912
Beki blue🔵 :
ማርያምን የኛ ቤት ሰራተኛ ነበረች 🤣🤣 ይመቻት
2025-03-05 16:42:18
44
f**k this life🚷 :
ብዙ ነፃነት ኣትስጪያት ገረድ ገረድ ነው
2025-03-24 15:13:58
7
Mesi Arsema🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
የሠውን ልጅ የሚያከብር ሁሌም ይከብራል ክብረትን ይስጥ ቆንጆ🙏🙏🙏
2025-03-04 01:37:24
535
🅣🅔🅢🅕🅐 :
ኣቤት ልቦና እንዴት የተባረክሽ ነሽ 🙄 'የቤት ኣጋዤ ' ✅ ባከበርሻት ልክ ፈጣሪ ያክብርሽ 🙏
2025-03-05 10:28:03
471
Demusha :
አጋዥ ስትሉ ጨዋነት ሰራተኛ ስትሉ ነውር ለሚመስላችሁ ሰዎች ሁላችንም ሰራተኛ ነው የምንባለው የግል በሉ የመንግስት የፈለገው አይነት ብትሰሩ ሰርታችሁ ብር እስካገኛችሁ ድረስ ሰራተኛ ናችሁ:: አጋዥ ደሞ ሰው ሊያግዝህ ሊተባበራችሁ ስስትፈልጉ በነፃ የሚያገለግል ነው
2025-03-04 13:22:14
124
tigist asmare የባህርዳሯ 🌴🌴🌴 :
ስታምር
2025-03-03 21:05:21
100
ቢራ-ቢሮ :
ውይ ስታምር የሆነች የዋህ🥰🥰🥰
2025-03-03 21:21:47
114
mesaydireba :
ለሠው ክብር የሚሠጥ የተከበረ ነው በርቺ
2025-03-05 05:46:33
20
Ashu :
ለቃል አጠቃቀምሽ ክብር ይገባሻል ክብርቷ
2025-03-23 17:26:03
8
Dagim Tadesse :
ስር ለቃላት አጠቃቀምሽ ♥️አድርጊለው ማር
2025-03-22 01:58:10
5
Yordy :
የቤት አጋዤ🤔🤔 አጠራርሽ ገረመኝ
2025-03-03 17:28:55
59
ምስር አለማቀፍ ሐሜተኛ 44 :
ጎበዝ ሰው አክባር ነሽ🙏💕
2025-03-03 20:56:51
85
ianresells :
ተባረኪ ማማየ ማርያምን አጋዥ ነዉ እምባለዉ በትክክል የጭዋልጅ
2025-03-04 17:10:40
32
one day :
ጀግና ሴት ነሽ አቤት አበሻ ከቤቱ አልፎ ምቀኝነቱ በሰው ቤትም እንደለ ነው ይመቻት የሚል እስቲ
2025-03-04 13:44:19
22
ጎንደሬው :
በጣም የገረመኝ አንች ትክክለኛ ቃል ነው የተናገርሽው ሰው ሁሉ ምን ነክቶታል ሰራተኛ ሰረባንት ገረድ ይባላል እንዴ የሰው ልጅ አደለች ከኛ አብራክ ክፋይ አደል የወጣች ለምን ለፈጣሪስ ለሰውስ ግፈኛ እንሆናለን (አንች ግን ፈጣሪ ይጨምርልሽ ስላከበርሻት እኔን እንዳከበርሽኝ ነው የቆጠርኩት)
2025-03-04 16:18:32
15
Brigata :
የገልጭሽባት ቃል እራሱ በሳልነትሽን ያሳያል ብዙ ሴቶች ሰራተፕኛየ ነው የሚሉት አንች ግን አሳዳጊሽ ይባረክ
2025-04-06 11:22:23
6
አቡነ መሀመድ ገ/ማርያም :
የመንግስት ሰራተኛ =የመንግስት አጋዥ😉 የፋብሪካ ሰራተኛ=የፋብሪካ አጋዥ😉 የቤት ሰራተኛ=የቤት አጋዥ ??🤔 ሰራተኛ ማለት ምንም ነዉር የለዉም☹️ለማንኛውም ፍቅራችሁ ደስ ይላል ግን ለመቀያየም እና ለመናናቅ ቅርብ ስለሆናችሁ እያስተዋልሽ☹️አንቺም እሷም ስፍራችሁን በጣም አትልቀቁ☹️ትንሽም ቢሆን ገደብ አበጁ
2025-03-06 11:11:41
30
ምሰራቅ :
የአሰሪ እና የሰራተኛ ግንኙነት ልክ ቢኖረው ጥሩ ነው , ይሁን ውደጃት ግን ልክ ይኑረው
2025-03-04 13:22:19
154
Kirubel grma✅ :
ዘበኛም አትክልተኛም ነኝ 😜
2025-03-04 07:56:29
12
Zola man DN :
🤣 Nice 👍 Gin nege Anatish sitota Tayegn
2025-03-04 04:46:39
10
ju ju :
አጋዥ ረጂ ደሞዝ የሌለው ወዳጅ ነው ደሞዝ እስከከፈልሽ ድረስ ሠርቶ አደር ናትና ሠራተኛ ወይም ወዛደር ይባላል አማረኛው
2025-03-04 18:38:47
15
To see more videos from user @sara___t, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
WHITTAKER Elite Polo #1119 / Kaos Olahraga / Kaos Polo #polo #olahraga #fypシ゚ #kaos
#ResidentEvil #creatorsearchinsights2025 #fyp #رزدنت_ايفل #اكسبلور
Lần này.. Tôi đứng trước gió, ngay cả lý ức cũng bị thổi bay. #wallpapers #wallpaper #hìnhnềnđẹp #Summer #hot #hd #2023 #4k #status #sadstory
My stepmom didn't let me say goodbye to dad at his funeral. a week later, she & her children stopped me from joining the will reading. #reddit #redditstories #redditreadings #askreddit #reddit_tiktok #storytime #fy
Khô gà lá chanh giòn dai đậm vị nhâm nhi là ghiền Khô gà lá chanh có độ dai giòn vừa miệng, vị đậm đà hấp dẫn, rất hợp để ăn vặt mỗi ngày hoặc dùng trong những buổi tụ tập cùng bạn bè. #khogalachanh #anvatngon #monngon #phuongbaclivestream
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy