@isaac_yisehak: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #እመቤቴ_ማርያም_እለምንሻለው @ዘማርያም ዘለቀ @ቀሲስ ዲበኩሉ በላይ @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers @ፈለገ አትናቴዎስ

Isaac Yisehak ¹⁷
Isaac Yisehak ¹⁷
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 March 2025 18:48:22 GMT
86980
7296
369
1481

Music

Download

Comments

user8105610076973
One Dollar :
The only place in the world where people discuss such topics
2025-03-03 23:54:11
1
memnon0473
ኦርዮን :
Thanks 🙏 this is the perfect orthodox theologian
2025-03-04 03:59:41
0
melathaile866
melathaile866 :
in one religion plenty thoughts 🤔🤔
2025-03-04 01:48:40
0
zekaryaskiros
zekaryas kiroas :
ሊቅ ይኑር ❤
2025-03-03 19:37:08
270
yalelete87
yalelete :
እመብርሃን ድንግል ወላዲተአምላክ እኮ የሞተችዉ በፍቃዷ ነዉ ልጇ ትሞቻለሽ እናቴ ሲላት አንተን ወልጄ አንዴት እሞታለዉ ስትል የሲኦል ነፍሳትን ታወጫለሽ ሲላት ለእነሱ ከሆነ 7ቴም ልሙት አለች ሞተች ተቀበረች ተነስታ አረገች ከዛ
2025-03-04 04:40:39
35
oooops73
oooops73 :
ወጣት ሆነህ ማንበብ እየቻልክ ማገናዘብ እየቻልክ እንዴት ኦርቶዶክስ ትሆናለህ come on guys😏
2025-03-04 06:53:32
25
dagmekonnen19
DagMek :
ኦርቶዶክሳዊነት ልክ ነው 🥰🥰
2025-03-03 20:23:49
44
firath5
Fira th :
ቤተክርስቲያን በገድላት ላይ ለሚገኙ ስህተቶች በቶሎ እርምጃ አለመውሰዷ ነው ብዙ ውዥንብር የተፈጠረው
2025-03-04 04:37:27
16
omieome8
Omie Ome :
እመቤታችን በፍቃዱአ ካልሞተች ጌታም በፍቃዱ አልሞተም እያሉ እነ (ሮዳስ ዘማርያም ዘበነ) ተሳስተው ያሳሳቱትስ ሰው 🤭 በቃ ሰው ላይ ነው ሚለማመዱት🤭
2025-03-03 23:58:55
19
gaoshan195
Gaoshan (ትልቁ ተራራ) :
ልቀ ልቃዉንት ስማኮነ ብቻ ያስተምረኝ
2025-03-03 20:00:24
18
nega_.21
Negatu :
እግዚአብሔር ይመስገን❤️
2025-03-03 21:00:53
8
tade.brhane
Tade :
ገድላት ድርሳን ላይ ለየት ያለ ነገር ቢገኝ በአስተምሮ ይመዘናል ስለዚህ ምንም አደለም ክርስቶስ አንድ ግዜ ለቅዱሳን የሰጠው አስተምሮ ግልፅ እና ግልፅ ነው በክርስትና ታሪክ በቅዱስ ቱፊት በመፅሃፍ ቅዱስ የማይታወቅ ቢገኝ በአስተምሮ ተመዝኖ ይታረማል እንደክርስትያን ማወቅ ያለብን አንድ ግዜ የተሰጠን አስተምሮ አለ።
2025-03-03 21:31:18
5
give.me.no.choice
Give me no choice :
የእመቤታችን ስጋ የሚሞት አይደለም አወ በፈቃዷ ነዉ የሞተችዉ
2025-03-03 19:44:47
3
sifan9276
Sifan :
እሷ በልጇ ቀኝ ቁማ ታማልዳለቺ ዓለም ላይ ያለው ሰው እንዲ ሆነቺ አሎነቺ ይላል አይ ሰው ሞኙ
2025-03-04 16:48:32
1
amen022876
እምነት=ተስፋ<ፍቅር :
ማርያምም ኢየሱስም በፈቃዳቸው ኣልሞቱም። ይህች ፅዋ ከኔ ትለፍ ያለው በፈቃዱ እየሞተ ነው ትላላችሁ?
2025-03-03 21:07:18
2
77wet21
Daniel :
አልሞትም ብላ እደተከራከርች መፀሐፍሃቶች ይናገራሉ መፅሐፍ ቅዱስ አይልም የናተ የተረት መፀሐፍዎች ናቸው የሚናገሩት
2025-03-04 03:46:24
1
firanolmdhugumaa
Firanol Mosisa :
ኸረ ተው! ተዓምረ ማርያም እምቢ አለች ይላል እኮ
2025-03-04 07:12:23
1
creator.search.ins82
Blood Dimond (bb) :
እስቲ ጠይቅልኝለምን ልሙት ስትለውና ወደ ሲኦል ወስዶ የተኮነኑ ነፍሶችን አሳይቷት እንደራራችላቸውና አንዴ ሳይሆን 10 ግዜ ልሙት አለች የተባለው ውሸት ነው?
2025-03-03 19:54:41
1
newlifeee6
NEWLIFEEE :
ኦርቶ ወገኖቼ ትንሳኤሽን ያሳየን እያላችሁ ምትዘምሩት ለምንድን ነው?
2025-03-04 04:29:13
0
tem_habesha
𝓽𝓮𝓶 𝓱𝓪𝓫𝓮𝓼𝓱𝓪 :
ከነ ድንግልናዋ ነው ያደረገችው የሚለው ትምህርት ቀረ ዛሬ ደሞ በቃ ሞታለች አላቹ?
2025-03-03 20:08:42
0
kibew605
አስጨ ቅቤው((🌹ቺ♥️ቡ🌹)) :
ጴንጤ ነኝ ማርያምን ዝቅ ዝቅ ሳደርጓት ደስ ይለኛል 😭😭ጴንጤ ነኝ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር እንደሆነ በፍፁም አልቀበልም😭😭😭😭😭😭😭
2025-03-04 04:17:38
0
eleyab7
Elyab :
መምህር ሮዳስ ጉዱን አልሰማም። መርጣ ነው የሞተችው ሲል ነበረ።
2025-03-04 08:31:02
1
user8463026367823
fidake :
ሞታለች እንዴ ታዲያ ፀሎት አትስማማ ማለት ነዉ
2025-03-03 23:20:10
0
user74199576711976
user74199576711976 :
ሞት የሀጢያት ውጤት አይደል እንዴ?
2025-03-04 08:47:18
0
user8801323692631
ምህረት የሚገባኝ :
እናተ ሰውች ግን መነው መዘባረቅ አበዛችሁ አተን ወልጀ እደት እሞታለሁ ብላዋለች ምነው ምሁር ስትባሉ ውሰጠ ጠጠር ናችሁ
2025-03-04 08:07:27
0
To see more videos from user @isaac_yisehak, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About