@ababuti: #ፕሮቴስታንት ልሆን አልችልም። #👂👂✍️🙏 #

AB
AB
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 March 2025 23:38:42 GMT
29872
2636
184
458

Music

Download

Comments

zakmeljo2
ZakmelJo :
ባክህ አትፈላሰፍ ወይ የራስህ ሃይማኖት አቋቁም ስርአት ያዝ ነው የተባልከው ሌላ የነካህ የለም ከታምረማርያም የማልቀበለው አለ ካልክ ውጣ በቃ ጠማማ አፍ
2025-03-04 04:28:21
12
ibelongtojesus1214
ትዕግስት💜🕊🛐 :
እንዴ ፕሮቴስታንት ኦርቶዶክስ መሆን አያድንም እኮ መዳን በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ብቻ ነው
2025-03-04 05:13:47
17
ye_tsadikane_mariyam_lij
የፃድቃኔ ማርያም ልጅ :
ፈጣሪ ይጠብቅህ አይኖች በዝተውበታል
2025-03-04 03:21:14
117
enate626
ሓበነይ :
ቆይ ቆይ ይህንን ኮሜንት በአጋጣሚ አይደለም የምታነቡት.... በህይወታችሁ የማትጸጸቱበት ትልቁ ልትወስኑት የሚገባው ውሳኔ ጌታ ኢየሱስን መቀበል ነው። ኢየሱስ ይወድሀል ይወድሻል... ጌታን ያገኘ ለዘላለም አያፍርም ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
2025-03-04 06:25:17
8
mesk.9612616014585
Mesk,@Yemebrhian Bariya❤ :
ይድረስ ለበጋሻው
2025-03-04 04:03:26
81
zedo.tile
Zedo Tile :
አረ አኬ ጴንጤ ለመሆ እኮ ደደብ መሆን አለብ አንተ ደሞ የተማርክ ነህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-03-04 08:29:37
22
yewbdar85
Yewbdar :
ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ
2025-03-04 03:57:52
21
missbroccoli1
Miss Broccoli :
አኬን አስተዋውቁኝ🥰❤️🙏
2025-03-04 06:18:52
16
enduendash2
የክርስቶስ መዓዛ :
እኛም እንዳንቺ ነበርን🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-03-04 12:16:37
2
user3266715719815
ቦጃ :
ሀይማኖት የግል ነው ሀይማኖትህን መርምር ማንም አያስገድድህም
2025-03-04 05:18:19
0
abse8143
abse :
እንዳትሆን ግን ክርስታን ሁን
2025-03-04 11:42:14
0
lidiya.fikre
Lidiya Fikre :
ሁሌም የጌታ ስም ስጠራ መገፍትህ አይግረምህ ክብርህ ሊሆን ይገባል ገና ኦርቶዶክስ በአደባባይ እየሱስን ትሰብካለች
2025-03-04 05:40:50
0
anita27abo
user3562941601763 :
የጎረቤት ልጅ መስየ አኬ ምርጥ ሰው
2025-03-04 11:27:34
3
buze176
buze176 :
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
2025-03-04 12:00:09
2
user8530078484851
ሀኒ :
አረ ወንድሜ አረጋጋው እንደእውቀትህ ሁን እንጂ የአደባባይ ንትርኩ ይብቃችሁ ውጣ አትውጣ እኮ አይደለም ወሬው! ሲጀምር በእምነትህ እና በሀይማኖትህ ላይ ይን እቀበላለው ያንን አልቀበልም የሚባል ነገር የለም ካለ ግን መንገድ ለመሳት ከቤቱ ለመውጣት የሚገፋህም እምነትህን የተቀበልክበት የማመን ደረጃህ ነው!!
2025-03-04 08:36:14
0
fertaferhowet
ፍሪታ የገብርኤል :
ስማ በጋሻው አውነት ነው አኬ ቤተክርስቲያን የስው አይደለም
2025-03-04 12:40:19
1
amsuyeregalem
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑር አሜን፡ :
እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ጌታ ይባርክ
2025-03-04 08:24:23
3
user3184013314498
AMEN LIYU :
አኬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-03-04 07:35:19
3
.napoleon100
.napoleon100 :
Thank you for your commitment.ጴንጤዎች እርማችሁን አውጡ።🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-03-04 12:20:07
1
kenewot
kenewot men's shoes :
በነገራችን ላይ እንዳልክም እንዲህ ነበር ያለው ። አሁንም ረጋ ብትል ጥሩ ነው አኬ የሚታይብህ ነገር ጥሩ አልመሰልኝም።
2025-03-04 09:00:35
2
selam.tekola1
Selam Tekola :
አውነት ጴንጤ ከመሁን
2025-03-04 11:43:39
1
kiyu5775
kiyu :
endathon wengel krstos bcha endehone sbek 🥰🥰🥰🥰medan belela bemanm yelem bel 🥰🥰
2025-03-04 11:37:40
1
mikiyas_gizachew
Mikiyas yemaryam :
ጴጦች ሰማቹ
2025-03-04 11:24:06
1
chura_yerita_wondem
ኑሪልኝ እህቴ :
ባባዬ
2025-03-04 04:09:09
1
meseretbeharu
mesi :
አኬ የኦርቶዶክስ አንደኛ ነህ : :
2025-03-04 14:21:39
0
To see more videos from user @ababuti, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About