@yidnek_kasim: A dad bought 31 billion dollar gift to his daughter #የሚኖር_ህይወት #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #indiatiktok #fyp

ይድነቅ ቃሲም
ይድነቅ ቃሲም
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 04 March 2025 09:43:02 GMT
1374964
80124
1591
5306

Music

Download

Comments

00d158
Dawit :
ልጅ ኔትዎርክ አስቸጋሪ ነው አባት እኔም አልሰራ ብሎኛል
2025-03-04 09:55:35
1289
genzebmoney0
genzeb fitse ✌️ :
የኛ ሀገሮቹማ መቅዶንያ ሲለምን ለሱዳን አርዳታ ይሰጣል 😭😭😭😭😭😭
2025-03-04 17:01:44
428
wasetikur
Look Inside A J Q K :
የኛማ ሀገር ሀብታሞች እቃዎችን ደብቆ ዋጋ በመጨመር ልክ እንደ መዥገር የደሀዉን ደምና ብር ይመጣል እንጂ ይህ የማይኖር ህይወት ነው የምን ሰላም
2025-03-04 11:31:20
415
helen.alemayew8
Helen Alemayew :
አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው 🥰
2025-03-21 05:46:44
2
melamela46
melamela46 :
እኛ አገር ሀብታም አለ እንዴ ከክቡር ዳክተር ቢንያም በስተቀር ክብር ለመቆዶንያ ባለቤት ህሱ ነው የኛ ውድ አብታም
2025-03-04 16:37:25
3
dawit.tesfayesight
dave :
ውድ መኪና ገዝተው አዪኝ ይላሉ
2025-03-05 02:46:58
5
one.dey601
ኦሮማይ ኦሮማይ :
አባቴ የት ነህ እየፈለግኩህ ነዉ😅😅😅
2025-03-04 09:49:22
158
shaklilu
🍔 🍜 🍝 🍵 ሼፍ አክሊሉ :
ተከራይተህ ብትኖር አከራዩ በየወሩ ኪራይ ይጨምራል።😡😤😠😭
2025-03-07 07:57:54
2
jonas19yoni
Jonas19 :
የኛማ ውስኪ ይጠጣ ባለስልጣናትን ይቀልብ 💯
2025-03-10 09:49:19
2
userkale24
user211619 :
የኛ አገር አብታሞች ዘይት ይደብቁ
2025-03-04 19:22:40
4
user159607780174
user159607780174 :
የድሃ ጉልበት በዝብዘው ያባራሉ
2025-03-04 09:53:05
77
alen.temechiton
seyid :
ኔትዎርክ አስቸገረኝ ካልኩ እድሜህ የሚቀንስ በዚህ ስልክ ምክንያት ነው 😁😁
2025-03-16 11:06:33
2
sheshegy
ጓቲማላ :
ናፍጣ ይደብቃሉ
2025-03-04 19:08:00
5
user4599035237992
Girumayehu :
የኛ ሀብታም ቢሆን ልጅቱን ከቤት ያባርራል ወይ የቴሌን ባለስልጣን ያባርራል
2025-03-05 04:34:10
10
3467jima
Tg ye jima :
😳😳የእኛ አገሮች 😂😂ምን አያርጉም ደሀን ያፈናቅላሉ
2025-03-05 22:41:17
1
user533802396
Wesi Wesiti :
የኛ ሀገር ሐብታም የመንግስት ባለስልጣናት ጋር ተሻርከው የሀገሪቱን የደሃ ልጅና የሃገሪቱን ሃብት ይጨርሳሉ ።ከዛም ከሃገር ውጭ ኑሮአቸው ሲሞቱ ወደ ሃገር ውስጥና አስክሬናቸው መጣያቸው!!!!ህህህህ😁😁😁😁
2025-03-04 13:46:56
8
helu04052
ሪች online shopping 👠👙👛💄 :
ዳቦ ግዙልኝ
2025-03-04 10:28:33
15
dani634140
dani :
የኛአአአ ሀቡታምማአአአ በ70ሚሊዬን መኪና ይገዙና በየ ስጋቤቱ አቁመው ስጋ ይበላሉኡኡኡኡኡ ። ከመንግስት እርዳታ ሲመጣ ከደሀው ጋር እኩል ተሰልፈው ይረዳሉኡኡኡኡኡ
2025-03-05 06:21:45
12
dav02700
ክቡራን :
የኛዎቹማ ኑሮን ማባባስ እና የሀገሬውን ህይወትን በማክበድ ሀገሩን እንዲጠላና እንዲሰደድ ያደርጉታል።
2025-03-05 23:24:30
3
user3074656181059
mekdi :
የኛ ሀገር ሀብታም ይከዝናል ድሀውን ያስለቅሳል ።
2025-03-05 18:56:59
2
mesaygeremew
ክንደ ብርቱሰው እውነት ያሸንፋል። :
የኛ ሀገሮቹ ሴት ማሯሯጥ ነው ስራቸው
2025-03-04 19:42:11
4
fantahun150
Faantahun Asaffaa :
yegna habtam setochin yigezal
2025-04-05 06:23:42
1
yohannessbelay44
yohannessbelay44 :
ምን ያልተነዳ መኪና መንዳት ይወዳል? የተነዳም ከመንዳት አይመለስም። ሰለመኪና አላወራውም
2025-03-04 14:57:19
3
khalidnewal0
khalid yusuf :
የደሀን መሬት ንብረት ወርሰው አስለቅሰው አስገድለው አሳስረው ሀብታቸውን ይጨምራሉ
2025-03-04 15:19:51
1
fevenyarde5
fevenyarde :
ገዳይ ገዝተው ይገሉሀል
2025-03-05 19:15:02
1
To see more videos from user @yidnek_kasim, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About