@kirubel_sen: #ethiopian_tik_tok #america🇺🇸 #viral_video #fyp #fouryou @𝙠𝙞𝙧𝙤𝙗𝙚𝙡 🇺🇸 ኪሩ 💧

𝙠𝙞𝙧𝙪𝙗𝙚𝙡🇺🇸💊senay
𝙠𝙞𝙧𝙪𝙗𝙚𝙡🇺🇸💊senay
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 04 March 2025 18:14:32 GMT
337867
7072
149
104

Music

Download

Comments

bourne_bisreyos
Bourne Bisrat :
አረ የበረዶ ሽታ ናፈቀኝ😂😂😂
2025-03-04 22:44:54
370
zendeo89
@አ@#1221 ✍️✍️✍️ :
ሙቀቱ ገደለኝ ለበረዶ ብቻ ዉሰዱኝ🤣🤣
2025-03-05 05:26:55
39
usernu86r2znht
user92491082628 :
ሀበሻ መቼም ባይፀዳ ውስጣቹህ ነው አንወሻሽ 🙏🥰🥰
2025-03-05 08:14:14
40
amenketsela1010
sad man😣 :
ምናለ መጥቼ ባየሁት ምናለ ፈጣሪዬ 🙏🙏😥
2025-03-05 04:16:46
29
maki.8050
Maki🥀 :
እናት ሀገር አሜሪካ😁🥰
2025-03-05 11:37:04
3
endishman
Lion💪 :
ምነ በሄድኩ እንጅ በግሬም ቢሆን ነው ስራ ምገባው
2025-03-05 15:37:42
3
neguskingo
kingo :
የኛን መንገድ ዘጊዎች በምን እንክላቸው
2025-03-05 14:39:07
3
user5339454739216
Neju :
ውሰደኝ ብሎ ወሰደው እኔ እንደሱ ብዬ ብፀልይ እራሴን ሰባተኛ ሰማይ ነበር የማገኘው 😄😄😄
2025-03-05 18:03:16
4
bibvk_32
biruk :
ግዴታ የለባችሁም? 😄 ግዴታ ቢሆንስ እንዴት ልትሄጂ ነው። ከግዴታ ጋር አይገነሰኝም
2025-03-05 05:36:12
13
www.tadagi0940180511
ታዳጊ ብሮከር :
አሁን እዚህም አገር ለመሄድ ብዙ ፕሮሰስ ያስፈልገዋል /በነፃ ና ቢሉኝም አልሄድ አገሬ ኢትዮጲያ ማሪኝ 🙏ምድራዊ ገነት የሆነች አገር ስላለችኝ አመሰግናለዉ ፈጣሪ🙏
2025-03-06 11:05:57
2
m.endeshaw
mine :
እኛ ጋር አይሰራም ይህ።ብጸዳም አልተጸዳም ብለን እንቀራለን
2025-03-11 06:55:57
1
tonex085
አብሪሎ😜😜 :
ካልተከላ ጎጃሜዋ
2025-03-11 15:15:28
1
ylmathe
sarpe :
ተቀብረን ቀረን በዘር ከሚባላባት ሐገር
2025-03-06 15:41:17
1
gheralta
meri :
አሁን እኮ ሁሊም በረዶ ባልለቀቀ ብሎ የሚጸልይ ሐበሻ ይበዛል ላለመስራት🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-03-05 13:20:54
3
no.more0407
no more :
ምን አለኝ ሃገሬ
2025-03-05 05:53:04
6
user7335251203125
yared seid :
ከይ ሰራተኛ አይፈልጉም😞
2025-03-06 00:57:40
1
yohannes023
yohannes m2023 :
እንደው ምናለ ወስዶ በልብስ አደለም እራቁቴን በጣለኝ 🥺🥺
2025-03-05 22:26:47
1
brihanunega2
🌴brihanu nega :
ፈጣሪ ሆይ መኪና ገዝቸ ለዛ እንግልት እኔንም አብቃኝ አሜን
2025-03-11 15:10:35
1
sell_ashe
✨️ሰም🎀 :
እኔን ፅዳት ሰራተኛ አርጋቹ ውሰዱኝ😒
2025-03-05 06:44:18
2
ethiodriveroperator
ኢትዮጵያን ሾፌሮች & ኦፕሬተሮች✅ :
ይሄን ነገር አይቶ መመለስ ይቻላል ለማየት ብቻ
2025-03-05 15:23:07
1
tilahungunner
Eyob Tilahun :
ካልተከላ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-03-05 07:39:58
4
balemlayembiale400
Yahweh :
ይህ ሀገር ሳይሆን ገነት ነው ። ሰው ያለበት ትክክለኛ ምድር። አለልህ የመንጎች መሰብሰቢያ በበረዶ ሳይሆን በለመነው ጠመንጃ መንገድ የሚዘጋ
2025-03-06 06:14:24
1
samuel.dejen
Samuel Dejen :
አረ የኛንም ቄሮና ፋኖ ባፀዱልን
2025-03-05 17:25:26
1
bura_2_1
༒B͜͡U͟R͜͡A͜͡ 🇯🇲 :
እመኑኝ አብረን እንገባለን 🙏
2025-03-05 17:56:54
1
e.i.l.e.i.l
Eail beba🦂 :
እንደኔ የበረዶ ሽታ የናፈቀው💔🥺
2025-03-10 18:31:38
1
To see more videos from user @kirubel_sen, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About