@ronidu6:

@score20 EH
@score20 EH
Open In TikTok:
Region: ZA
Thursday 06 March 2025 08:30:34 GMT
43185
898
410
257

Music

Download

Comments

waze.jimmaa
wazii❤️oro🇪🇹✌️🇸🇦 :
uuuuuu🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-03-06 19:27:39
0
user9925837682048
ባለ ማህተብ ነኝ :
ለልማት መግስት አፈረሰው በያት🤣
2025-03-06 15:23:47
56
ekramweloyewa12
የኔ ቢራቢሮ🌸💦 :
እኔ ደሞ አንድት መዳም እናትሽን አሳይብ እያለች ድክም አደረገችኝ የእናቴም ፎቶ የለኝም ምን አባሽ ትጨቃጭቂያለሽ ብየ ፈገግ ብላ ምርጥ ፎቶ አምሳል ምትኬን አሳየሗት ዋዉ አለች🤣🤣
2025-03-06 18:35:04
7
user5829327257359
ተወከልቱ አላህ :
የኔ ብጥ ነሽ ወላ እኔም እናቴ ደክተር ናት አባቴ መምህር ነው ያልካት ለምን መጣሸ ስትለኝ እደዝህ እልመሰለኝም ነበር አልካት
2025-03-06 13:20:36
15
makayi177
M,A💖💋 :
አብይ አፈረሰው በያት
2025-03-06 14:00:45
22
edenkebede3
eden kebede :
አዳነች አብቤ ቤት ታፈርሣለች እና አፈርሠችብን በያት😂😂
2025-03-06 18:41:53
6
qwer31402
ሚሪንዳ :
አዳነች አፈረሰችዉ በያት🤣🤣🤣
2025-03-06 14:18:43
9
user8561920329111
ሁሉም ያልፋል :
እዛ እገቻት እና አሸቅያት😁😁
2025-03-06 19:22:48
2
le.hulum.gize.ale7
ፂ ነኝ እያቆሰልከ ለውጥ :
ከኢትዮ ስመጣ ልቀጠረበት ያሰብኩተነውበያት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-03-06 19:01:14
1
tg.tg637
Tg Tg :
ውይ የለውም አሜሪካ ተሳፍረዋል በያት
2025-03-06 16:53:12
2
zabiba.mohamed
ለወረኝ ማፊ መካን😎✌️ :
የቅታት ግዜዬ አለለቃም በይ🤣🤣🤣🤣🤣
2025-03-06 17:17:03
1
kasechkasech1
ሂወት የማርያም ልጅ :
እረ ጉዲ ያንችስ. ጫን ያለ ነዉ😂😂😂😂😂😂
2025-03-06 20:06:24
3
user6996366566261
💘 ጎመን በጤና 🤲 💚💛❤🌎 :
እኔ ደሞ በቧሏ እነቀናችብኝ ያሠሬ ልጅ ጠመሠችኝማ የሆነ ቆጅየ ልጅ ከቲክቶክ አውርጀ የኔ ባል ነው ብየ አሣየሆት በግምት ልጅ ማንደሁ ታወቃችሁ እሸልማችሆለሁ ኮመታተሮች 🤣🤣🤣🤣🤣
2025-03-06 19:08:53
0
user44362940412373
የእምነት እናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
መቦትረፊቺን ግን እኔ ደሞ መብራት የለም ብያት አገርሺ መብራት የለ እያለይ ትቸከቺከኝ ነበር በርግጥ አሁንም የለ😅😅😅😅😅
2025-03-06 16:44:05
0
abebit7
abebit :
አችም ቅብጢ ነሽ😁😁
2025-03-06 14:37:22
4
e2y3vdu3
ዙዙ🦋🥀🍫 :
አቤት ዉርደት😁🤣🤣🤣
2025-03-06 19:22:44
1
userd85zix5q4v
አመለ ነኝ ጎደሬዋ :
የየኔ ዉድ ምኞት አይከለከልም🥰🥰🥰ጡሩ ተመኝተሻል ይሥጥሺ የተመኝሺዉን
2025-03-06 16:32:44
2
mahmud.ahmadin
ሀበሻዉ⭐️ጊፋበቻዉ😉😜 :
ለኮልደር አፈረሱት በያት እንከረይ በያት መቼም ጥበብ አይጠፈንም😜🤣🤣
2025-03-06 18:43:51
1
fikr.g
Fikr G :
ቤታችን ኮንታ ገብቷል በያት🤣
2025-03-06 18:40:37
1
amara7238
💕እግዚአብሔር ይመስገን💠❤🕊 :
መንግስታችን አረመኔ ስለሆነ አፈረሰብኝ ኡኡኡኡ በያት😁😁😁
2025-03-06 17:56:41
1
mayabintbaba
مايا بنت بابا :
አዳነች እንዳፈረሰችው ንገራት ምስክር ካስፈለገ አለሁልሽ አይዞሽ
2025-03-06 20:56:05
0
subahn.allh
አላህ አክበር :
ትከራያለሽ🤣🤣🤣
2025-03-06 20:55:13
0
ekram.hadem
e ትግስታኘዋ :
በሰቅ😂
2025-03-06 20:53:55
0
fwalu_3
fafi :
መቀደዱን ተቀደጂ ግን 😂😂😂 እንደዚህ መተርተር ፈጣሪ ይወደዋል 🤣🤣🤣🤣🤣
2025-03-06 20:40:54
0
dymd2wwcmnqbmarry
አየለች :
አይዞሽ የነቤት አለ🤣🤣🤣🤣
2025-03-06 20:34:06
0
To see more videos from user @ronidu6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About