@yonasmequanint0:

Yonas Mequwanint
Yonas Mequwanint
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 06 March 2025 10:08:24 GMT
102048
10908
204
288

Music

Download

Comments

ygxjkijvxu
messi :
first
2025-03-06 10:10:58
1
vartolo16
kiya mussa :
Ere 9 new bro
2025-03-06 17:53:09
0
zelelewmamush25gmail.com
Yàred Kassa :
U r confident go a head bro.
2025-03-06 17:09:04
0
kispectator
KI :
I think most of the eggs are not fertilized
2025-03-06 14:29:05
0
yasin07457
yasin 🦁 :
first comment 🥰🥰🥰💪💪💪
2025-03-06 10:10:35
0
amir7cr
Amir cr7🇵🇹🐐 :
ስለ ዶሮ ታሪክ እንዲ ተመስጬ እሰማለው ብዬ አስቤ አላቅም ነበር😭🤝
2025-03-06 10:13:53
652
lij.yoni14
lij yoni :
ካንተጋር ብቻ አይደለም ከኛ ጋርም ነው ፀብዋ ንገራት😏😏😏😏
2025-03-06 10:14:04
277
lioraefa
Liora Efa :
እስቲ ስንት ትፈለፍላለች በሚለው ቤቲንግ አጫውተን
2025-03-06 10:18:57
75
abrilo_ledeta_1
Àbrilo 12 :
ሙሉውን ትፈለፍላለች የሚያሲዝ አለ😜😜😜
2025-03-06 10:14:25
62
djforjesus
Dere@54 :
ያለ ወንድ አይፈለፈልም እኮ
2025-03-06 10:35:39
24
daniel_tesfaye2
Dan 79 :
12 እንቁላል ብታስታቅፍ አሪፍ ነበር ግን ከ21 ቀን በፊት ቤቱን መጨረስ አለብህ ካልሆነ መድፉም ሸለምጥማጦችም የተጋጨሃቸው ጭልፊቶችም ይነሱብሃል አስብበት
2025-03-06 10:38:13
21
avdavotor
a :
ልጅ እያለሁ አስታውሳለሁ አንድ ቀን አያቴን ገጠር ሄጄ ጎብኝቻት ነበር በጣም ደግና አስተዋይ አያት ነበረች ። ከጎኗ እንድቀመጥ ጠየቀችኝ እና አንድ Golden ቃል ንገሪኝ አልኳት እሷም ልጄ አንድ ቀን አንዳንድ ሰዎች ያንተን Comment በማንበብ ጊዜያቸውን ያጠፋሉ ስለዚህ ዛሬ ያ ቀን ነው
2025-03-06 10:24:05
8
new.user8103
New User :
አውራ ዶሮ ከሌለህ ፈርቲላይዝ ስለማይሆን አይፈለፈልም ቦታዋን ጨለምለም አድርግላት ሌላው በየ ሦስት ቀኑ ከታቀፈችበት ስትነሳ እህልና ውሃ አስበህ መስጠት አለብህ ወይም አጠገቧ አስቀምጥላት በየቀኑ የሚጥሉትን የሌሎቹ ዶሮዎች እንቁላሎች ከነመጣያ ቦታቸው ለይላቸው አጠገቧ ከጣሉ ደባልቃ ትታቅፈዋለች
2025-03-06 11:32:41
14
enew445
ENew :
መዝገብ ቤቶች ተረከቡ 8 እንቁላል ይዛለች 😂
2025-03-06 10:29:14
7
ben_isra98
israben :
ምስክር ነን😁😁😁😅
2025-03-06 10:12:44
7
efii1919e
efii1919e :
ዮኒ በካርቶን አርገህ ነው እኮ እምትታቀፈው ንፉስ ከገባው ይበላሻል እኮ
2025-03-06 10:30:10
6
nawa7885
nati 7 :
ከወንድ ዶሮ ካልጣለች ይገማብሀል
2025-03-06 10:36:55
5
user2998109312670
obsamd :
የኔ ህይወት ተጀመረ ምንእንደሆነ አላውቅም እየቀጠለ ነው ህይወቴን ተከታትዬ አደርሳቹሀለው
2025-03-06 10:17:32
5
hbret28
Hibrat :
በአይን አይታይም እኮ
2025-03-06 10:13:54
5
befikiru.sew.geda
selka new ጠላቴ :
በእጅ ከነካህውኳ አይፈለፈልም አትነካካት
2025-03-06 11:11:30
4
applems3
miko@21 :
ዮኒ ከተፈለፈለ ቡሃላ ደሞ ከጭልፊት ተጠንቀቅ
2025-03-06 14:50:22
2
eben1001
Ab :
እንቁላሉ ከተጣለ በዋላ ነው አውራ ዶሮ የተገዛው እሱንም ውሾች በልተውታል ስለዚ እንቁላሉ የዘር ዓይደለም አይፈለፈልም ።
2025-03-06 10:20:52
3
lamrina0623
ላምሪና✍️ :
ዶሮቹስ?
2025-03-06 10:12:34
3
dagihiwifamily
Hiwot Atnafu :
የዘወትር ተከታታይ ከፈረንሳይ ለጋሲዮን
2025-03-06 12:00:56
2
buchuminds
Buchu mind :
የዘወትር ተከታይህ ከአዋሳ
2025-03-06 11:50:08
2
To see more videos from user @yonasmequanint0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About