Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@apostolicanswers:
ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 March 2025 08:03:55 GMT
454966
83107
1241
20642
Music
Download
No Watermark .mp4 (
10.02MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
8.03MB
)
Watermark .mp4 (
18.75MB
)
Music .mp3
Comments
meron :
ምኞቴ ከባሌጋር መቁረብ ነው ይሳካልሽ በሉኝ
2025-03-07 11:34:20
1072
Mike Ye Alex💀 :
አኬ The Real GOAT🐐🐐... እስኪ ሁላችንንም ጌታ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን🥺🥰🥰
2025-03-07 08:12:35
539
የማሪያም መንገድ :
አንተ ነህ አስተምረህ ለቅድስ ቁርባን እንድበቃ የረዳህኝ ተባረክ
2025-03-07 08:55:30
245
Liul👑4 :
ድግል ማርያም አማላጅ ናት
2025-03-07 08:07:36
238
ረዊናcoffeቡና :
Ur so amazing egziabher eskemechereshaw be betu yatsnak🙏
2025-03-07 08:51:33
11
Mintesnot Yoseph :
ክርስቶስ ያማልዳል ስንል እንድህ እያልን እኮ ነው ተባረክ 😍
2025-03-07 12:56:44
5
netsiayu :
ግን ጌታ ኢየሱስን ትወደዋለክ
2025-05-11 19:43:23
0
badboy🌚 :
እናቴ ልቁረብ ስላት አይሆንም ትለኛለች ሁሌ🥺😑
2025-03-07 15:40:52
4
ba :
::ለፋሲካ ዶሮ ግዙሉኝ 🤐😮
2025-03-07 16:30:06
0
Omie Ome :
ቃለህይወትን ያሰማልን አኬዋ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-03-07 08:18:53
2
LOVE☦️🤍🫶 :
አኬ❤❤❤❤
2025-03-07 21:35:54
0
Mariamawit :
🥹😭
2026-06-12 06:03:02
0
eyu :
ዛሬ እኮ አማኑኤል ነው ቸርነቱን ይላክልን
2025-03-07 08:11:40
515
乂MIKE乂 :
አንዳን ጭንቅላታቸው ማይሰራ ሰዎች ደሞ ይህን ሰምተው አኬ ኃጢያት እየሰራቹ ቁረቡ እያለ ነው ብለው ስም ማጥፍት እንዳይጀምሩ 😅 በጣም ተጠራጣሪ ነኝ
2025-03-07 08:15:19
211
"ሌላ ኢየሱስ፡ "2ቆሮ11፥4 ጌታ ይገስጸው። :
አኬ🥰 ውድ ወንድማችን እጅግ በጣም ያለ ግብዝነት የምወድህ ብዙዎችን እዩልኝ ስሙልኝ እያልሁ ስልካቸውን ነጥቄ follow የማስደርግህ የምትሰራቸው መልካም ስራዎችህንም ሪፖስት ሼር የማደርግ ጥሩ ወዳጅህ ነኝ።ነገር ግን በ6 አመት ውስጥ ክርስትናን ማጠናቀቅ የለምና ከእነ በረከት አዝመራው እና መሰል አባቶች ብትማር🥰
2025-03-07 08:21:27
199
Natty :
በአኬ ምክር ልቆርብ እልና በጣም እፈራለው
2025-03-07 08:13:11
132
Gech yab :
በከመ ምህረትከ ወአኮ በከመ አበሳነ🥺
2025-03-07 08:08:34
112
ሀይለ ሚካኤል Akee :
ኢየሱስ ጌታ ነው 🥰
2025-03-07 08:10:29
95
melku :
እንዴት ነው ሁለቴ follow ማድረግ የሚቻለው ወገን አግዙኝ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-03-07 09:26:39
86
ቢኒ የሳንጅዬ ከፒያሳ✌️💪 :
ጀግናው ወንድሜ በርታልን በፀሎት ከጎንህ ነን🙏
2025-03-07 09:12:49
85
ዮሐንስ-John :
አንዴ መድኃኒት ውጫለሁና ድጋሜ አልታመምም አይባልም። ዳግም ሲታመሙ ዳግም መድኃኒቱን ይወስዳሉና!
2025-03-07 08:18:56
71
🤍ልጇ ነው አምላኳ 🤍 :
በድካማችን ሊራራልን የማይቻል ሊቀ ካህን አረ እኛስ የለንም !🤗
2025-03-07 08:24:14
69
Or☦hodox :
ጠላቴ ሆይ ደስ አይበልክ ብወድቅም እ እነሳለው🥰🥰🥰🥰
2025-03-07 08:27:14
55
ባሮክ :
Papa💪🏾💪🏾💪🏾
2025-03-07 12:28:03
54
ISHOWSPEED :
“ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።” — ዕብራውያን 4፥15 ኢየሱስ 💜
2025-03-07 08:16:14
44
Tare⛪️☂️ :
1m followe challenge እዳይረሳ
2025-03-07 08:09:46
40
sampearl 🍒 :
ሁላችንም ለንሰሐ ሞት ያብቃን🥺🌸💕
2025-03-07 08:13:58
39
Mikiyas :
ኧረ ሁሌ ልቆርብ እወስንና ያስፈራኛል ጌታ ይርዳኝ እንጂ😭
2025-03-07 15:24:31
36
dave :
አኬ ልቆርብ አስቤለሁ ንሰሀም ገብቻለሁ ግን ድጋሜ ፈጣሪዬን እዳላሳዝን ዉስጤ ይጨነቃል ደካማ ስለሆንኩ። ያንተ አስተምሮ ደሞ ያበረታል አመሰግናለሁ!!
2025-03-07 16:21:41
34
hiwotsami :
Am 32 married with a kid... I am going to , for sure .. Getachin yirdagn
2025-03-07 09:12:33
33
Ashu "ዩሐንስ 8:54" :
ሰላም ላንተ ይሁን የኛ ተወዳጂ እንዴት አለህልኝ የጌታችን ጸጋና ሰላም ባንተላይ ጸንቶ ይኑር!🥰 ፧ እሽ ሰምተናል ተምረንማል እንቆርባለን!!🥰
2025-03-07 08:45:44
33
painkiller🧚🏼♂️ :
የኔ ተወዳጆች ሳትልን ዛሬ☹️
2025-03-07 08:15:23
32
✟ THEOSIS-CHRISTIAN ✟ :
ዛሬ በቀን ተከሰትክ 🥰
2025-03-07 08:10:05
26
|<µ :
አኬ ቀኖና ተሰቶን በመሀል ሀጥያት ብንሰራስ😳
2025-03-07 08:18:54
25
No ONE :
እኔ ብቻ ነኝ ከብዙ አመታት በሆላ ለመቁረብ እያሰብኩ ያለሁት🥺 ይሄ ቀላዋጭ ሰው ሊያረገኝ ነው መሰለኝ
2025-03-07 09:24:26
21
Tizita♑♒ :
አንተን እየሰማሁ ለንስሀ እየቀረብኩ ነው
2025-03-07 09:53:36
21
Embet :
እኔ የማውቀዉ ሴት ልጅ የወር አበባዋ እስኪመጣ ብቻ ነው መቁረብ የምትችለዉ የሚመስለኝ ከዛ ደግሞ አለም በቃኝ ሲባል እባካቹ የምታቁ አስረዱኝ እስከ መቼ ነው መቁረብ የምንችለዉ ምን ሲሆንስ ነው መቁረብ የማንችለዉ?
2025-03-07 08:16:02
19
Ejeg/እጅግሰማሁ ✨ :
ምክርህ ምንያህል እያቃነኝ እንደሆነ ብታውቅ[] 💝እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
2025-03-07 08:29:18
19
end :
stay humble🤔
2025-03-07 08:10:00
19
ozianhailu :
አኬ ለዚ እኮ ነው በጣም የምንወድህ በዚ ምክንያት እንዳንርቅ የምታደርግበት way we are really happy to have you bro. many many thx🥰
2025-03-07 09:06:48
19
Abi Ortho Et :
ወንድሞቼ🥰🥰🥰🥰🥰 ቆርባችሁ አሳዩን እኛም እንድንበረታ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-03-07 08:21:14
19
ቲጂ የማርያም 21🕯⛪️ :
ቅዱስ ቁርባንን ሳልወስድ እንዳትወሰደኝ የኔ ጌታ የምመኘው ነገር ቢኖር ሀገሬ ገብቸ ቅዱስ ቁርባንን መውሰድ ነው 🥺🥺አደራህን የኔ ጌታ🙏
2025-03-07 08:14:36
17
Kokeb Zewdie :
እውነት ነው የሚራራልን ቸር የሆነ ጌታ ነው ያለን !!! ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
2025-03-07 08:17:15
13
ኢዮብ-ዘ-ሚካኤል :
🥰🥰🥰🥰
2025-03-07 08:11:34
13
brkty🦋 :
እውነት ነው አኬያችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አስተዋይ ወንድማችን እናመሰግናለን
2025-03-07 10:21:18
11
አቢ ወሎየዋ የጋሸናዋ♦1⃣2⃣ ወይኩን ፍቃድከ♥ :
እስኪ ዛሬ ኮሜንት ልፃፋ ላይክ ብቻ አድርጌ ነበር የማልፈው🥰🥰ዘመንክን እግዚአበሄር አመላክ ይባርክልክ በእውነቱ👌 ተባረክ
2025-03-07 09:42:26
11
makiya♥ :
selam le enante yihun yene tewedajoch biluachual ake😀😍
2025-03-07 08:11:52
11
Nafkot :
አንተን የስጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የኔ መምህር🙏
2025-03-07 08:15:36
10
ሩት🌸🕸 :
የሚራራልን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ🥺🥺🥰🥰
2025-03-07 08:14:18
9
zimta is tikikil :
መቁረብ ፈልጌ ነበር መቁረቢያ ልብስ ተባበሩኝ ወንድም እህቶች
2025-03-07 08:44:12
9
Her way 👸🤍👉🏼 :
ሁላችንም ለንስሀ ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰
2025-03-07 12:22:25
9
𝐀𝐦𝐬𝐚𝐥𝐮 𝐃𝐢𝐫𝐞𝐬 :
እውነት ነው፤ "ቤተ ክርስቲያን ሐኪም ቤት ናት እንጂ ፍርድ ቤት አይደለችም" እንዳለ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በድካማችን የሚራራልን አምላክ አለን።
2025-03-07 17:54:55
8
Lule @baba :
አንተ የተወደድክ
2025-03-07 08:08:43
8
boziti ሳንጃው✌️✌️ :
በድካማችን ሊራራልን የማይቻል ሊቀ ካህን አረ እኛስ የለንም !ጌታ ኢየሱስ 🥰🥰🥰
2025-03-07 12:30:27
8
Meklina👩❤️👩 :
my holy word teacher💙💙💙
2025-03-07 08:08:00
8
Yordanos Assefa :
yes guys enkureb please des yemil hiwot new , we gonna sin anyway but we will get conscious every time
2025-03-07 08:39:16
7
To see more videos from user @apostolicanswers, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Đèn Cắm Vườn Năng Lượng #hangxinhtuoi
sometimes i think...and then i forget #PunkPartner #FragPunk #FragPunkS2 #gaming
#مايهمونيش_هادوك_كاع_ما_يموني_قوالهم
pero polfavol compaltan compaltan
#bfdyz #kaywat #thismindset #feelsomething @itsera51
amo quando eles escrevem cartas #thesummeriturnedpretty #foryoupage #thenotebook #toalltheboysivelovedbefore #annewithane
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy