@alpha_1980: #ethiopia #ኢትዮጵያ #african #amharic #አማርኛ

A family friendly channel
A family friendly channel
Open In TikTok:
Region: GB
Friday 07 March 2025 09:47:33 GMT
56765
5171
376
1291

Music

Download

Comments

saba_374475_38
saba🌹🥀 :
Could you please tell us about the new burkinafaso leader, is he for real or are they trying new kind of colonialism. thank you!!!
2025-03-07 17:24:41
8
anwarhassanofficial
BLUE IS THE COLOUR (CHELSEA)🥶 :
ፕሮግራሞችህን ሁሌ በጉጉት ነዉ ምጠብቀው እና በረታ ወንድሜ
2025-03-07 11:25:59
80
jojoviva0
jo yosef :
ከብዙ ሰዎች ጋር አውርቼ አልግባባም በኛ ላይ የሚሰራውን ሴራ ተንኮል ብዙው ብቻ ሳይሆን አብዛኛው አልተረዳም ገና ብዙ ይቀረናል ሀገራችንን ለማዳን ገና ምንም ያልገባው የተኛ ብዙ ትውልድ አለ አንተን ግን ፈጣሪ ያክብርልኝ በርታ
2025-03-07 20:15:44
32
12simon
S I M O N :
Please ስለ Tax system seralen
2025-03-07 09:59:07
59
yosi43216
yosi :
ሚናፈቅ ፕሮግራም ነው ያለህ በርታ ወንድሜ
2025-03-07 18:20:07
10
praying348
B :
አንተን ብዙ ስሰማህ ተነስቼ አገሬ ገብቼ የሆነ የገጠር ከተማ ገብቼ ፀጥ ብሎ መኖር ያምረኛል I hate the concept of white supremacy
2025-03-07 10:49:31
18
aragaw1986
Aragaw (Thomas Sankara)🇲🇱 :
እስኪ ስለ አዲሱ የቡርኪናፋሶ መሪ ካፕቴን እብራሒም ትራወሬ አንድ ነገር በለን። ነጮች ሊበሉት አሰፍስፈዋል አንዷ ደግሞ ፈረንሳይ ናት ።
2025-03-25 13:00:35
0
khaled.nabhan78
khaled nabhan :
እንደተለመደው ላይክ አድርጌ እየሰማሁ ነው
2025-03-08 10:22:23
18
kiya.tuba
kiya Tuba :
ለምን live eminsemahn ፕሮግራም አታዘጋጅልንም ? ብዙ ሰዎችን አየሰራህ ነዉ:: አየገነባህ ነዉ:: አና አውቆ የሚያሳውቁ ሰዎችን ለመስራት አሁን ካለው አንደተቸማር live ብትጀምር ደስ ይለናል ቪቫ ቪቫ
2025-03-07 15:10:36
9
fenan.ai
.FUAD :
የሚገርም እይታ ና የማንቂ ደውል ነህ ከጂብ ነው
2025-04-09 15:10:01
4
bereket2687
Bereket :
በጣም ብዙ ሰው እያነቃህ ነው
2025-03-07 20:47:41
10
nurusiru
ኑሩ ሲሩ nuru siru :
ይይ ተሪክ በቲክቶክ ብቸ ሰይሆን በebs ቲቪ ለይ ቢያንስ በሰምንት ሁለት ቀን መተለለፍ አለበት በርታ ወንድማችን
2025-07-23 23:32:23
0
carmel09658
Carmel :
አፍሪካን ከራሳችን ከአፍሪካውያን ውጭ የሚያድነን የለም።  የውጭ ሀገራት የራሳቸውን ጥቅም ለማስጠበቅ የሚንቀሳቀሱ መሆናቸውን መገንዘብ የመጀመሪያው እርምጃ ነው።  ቀጣዩ እርምጃ በእነዚህ ሃይሎች ላይ ጥገኛ መሆንን አቁሞ እጣ ፈንታዋን የምትቆጣጠር ጠንካራ እና ራሷን የቻለች አፍሪካ መገንባት ነው።
2025-03-07 21:20:47
8
nuge_eliwaha
@Nuge 333 👑 :
አንተም ኮሚንስት ነህ በነሱ እይታ 😁
2025-03-17 01:51:14
0
ezkiyas2127
ዮቶር ኢትዮጵያ :
አፍሪካዊነታችን እንድንወደው እያደረግኸን ስለሆነ እጅግ እናመሰግናለን 🙏ስለ ሮበርት ሙጋቤ ብሰራልን ደስ ይለኛል✍️
2025-03-07 20:47:43
6
saddam_moha
Saddam Rita :
Keep making your contribution to awaken the society keep going! More than half of our people are not educated, which is why negative comments and perspectives are common. Keep pushing forward!
2025-03-07 11:36:55
5
adisu5287
Adisu ፲፫/💚💛❤️🇪🇹🇮🇹 :
እንዳንተ ያሉትን ቅን ሰዎች ያብዛልን። ስንቱ አፍሪካውያንን ሕዝብ ስለራሱ ማንነቱን የረሳ ትውልድን ማንቃትክ የሚበረታታ ነው።
2025-03-08 21:28:41
1
sitututu09
situ_tutu :
"Thank you for sharing your knowledge! I truly respect your efforts to teach and uplift others. I'm grateful for people like you who speak the truth for our Black community. Keep it up 🇪🇹🇪🇹
2025-03-07 22:11:01
7
userkazy1afblg
# :
ቻርሊ ቻፕሊን ማርክሲስት ነው ብለው ከአሜሪካ አባረውታል ፣
2025-04-08 11:07:47
1
127abiding
Abiding 🇯🇲 :
You Are Something Sir 🥰 May God Bless You
2025-03-17 03:05:58
1
shiferawlegesse
shiferaw :
በግሌ አመሰግናለው!።
2025-03-08 19:39:01
2
ethiopia_bunna
Ethiopia bunna FC :
አንተም እራስክን ጠብቅ እጃቸው ረዥም ነው
2025-03-08 08:46:51
2
samuelyebirtu
sami :
እውቀትህን መልካምነትህን እያካፈልከን ስለሆነ እናመሰግናለን
2025-03-07 21:50:44
2
edediya0
Edediya :
ፈጣሪ ይታረቀን እንጅ አሁንስ ሳይከፈለው አብዛኛው ተቃርኖን ብቻ ነው የሚነዛው ወንድሜ
2025-03-07 15:42:34
4
To see more videos from user @alpha_1980, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About