@mera_hut: የክርስትና ልጅ! . ዩትዩብ ላይ ይወዳጁን። @merahuut ላይ ያገኙናል . #creatorsearchinsights #ጥምቀት #ክርስትና_እናት #ክርስትና_አባት #ክርስትና #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

መራኁት
መራኁት
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 March 2025 04:35:01 GMT
749609
97815
914
23484

Music

Download

Comments

amerti847730119421
Amerti847730119421 :
ለእፎይ ድምፅ እንሁነው😞😞
2025-03-08 20:34:41
1034
tarikawit211
Tarikawit21 :
የክርስትና እናቴ ኪዳነምህረት 🥰🥰🥰
2025-03-08 18:51:44
914
12345zershe
zershe :
ትምህርትህ ብዙዎች እየዳኑበት ነው ወደፊት ብቻ
2025-03-08 18:48:05
595
tina7black
ትሁት የጋሽዬ ልጅ :
ለቤተክርስቲያን መስጠት እንችላለን? ይሄን ብትመልስልኝ ወንድሜ🙏
2025-03-08 19:39:06
23
dedushewaa
Dedu shewa :
ተባረክ ❤️የነካህው ይለምልም ቃለህይወት ያሰማልን እመቤቴ ዘመንህን ትባርክልህ
2025-03-09 06:29:11
163
mikiyas.alemu07
miki alemu :
እስከ ዛሬ የት ነበርክ ወይስ እኔ ነኝ የጠፋሁት ምነኛ መታደል ነው ያንተ ትምህርት መስማት ምን ያክል ውስጤን ደስ እንዴት እንደሚለኝ ብዙ እየተማርኩበት ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-03-08 19:47:18
78
tesfaayalew
Tesfaየልጆች ቡቲክ :
የክርስትና ስማችን ቢጠፋንስ እንደትማድረግ ይችላል
2025-03-09 07:01:14
8
makiba905
Juliy♋🌺 :
እንደኔ ለኪዳነምህረት የተሰጠ 🥰🥰
2025-03-09 06:08:42
28
wubebe12
የአብ :
እኔ ገና ለሐላፊነት ሳልበቃ እናቴ ለዝምድና ብላ 2ልጆችን አንስቻለሁ እኔ ምንም አላደረኩላቸዉም
2025-03-09 18:20:43
11
kidudancer5
kidu yohans maryam ❤️ :
የክርስትና እናት አባቴ ሰመአታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🥺❤️
2025-03-10 18:07:46
6
abut300
tesfaye... :
በ24 ነው ክርስትና አባት የሆንኩት🥰 ልተንፍስ እንጂ ቃሌን አላጥፍም🙏🥰
2025-03-08 19:34:48
51
genet6427
genet :
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏
2025-04-09 15:59:03
2
merlinbet_12
𝕄𝔼ℝ𝕃𝕀ℕ :
የክረስትና አባቴ እየሱስ ነው.
2026-01-18 12:38:57
2
user7831886640277
እግዚአብሔር ይመስገን :
ከውንድማችን እፎይ ጎን እንሁን 🥺🥰 ስለ ሃይማኖታችን ብቻውን ከክፉዋኑ አህዛብቹ ጋር እይተፋለም ነው😢🥰
2025-03-09 07:45:52
11
user884384509
Yonas :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
2025-03-08 19:10:20
12
mekedi76
Mekdes187(ሕ) :
የምር እኔ ይሄን ሁሉ ሳላዉቅ ሳላሰብበት ድንገት አንሺ ተባልኩ አንሳዉ ግን አሁን ልጅቷን እንኳን አላቃትም አሁን ምን ላድርግ አምላኬ አንተው ይቅር በለኝ አንተ ያለከዉን ባለማድረጌ🙏🙏🙏😭
2025-03-08 23:20:37
8
zetsat7
ነገደ ዘረያቆብ ሸዋ :
እኔ አራት አሉኝ ግን ገና ለትምህርት አልደረሱም ሲደርሱግን በደብ ነዉ እማስተምረዉ እስከአሁንንም የቻልኩትን እያደረኩነዉ ግን እግዚአብሔር ይርዳኝ እጅ በጣም ነዉ ምዎዳቸዉ
2025-03-09 02:40:59
5
alem.akililu
Alem Akililu :
ቃለህይወት ያሠሣማልን
2025-03-08 19:00:19
6
tg.bewuket.tg.mom
አሜን :
ቃለህይወት ያሰማልን
2025-04-01 18:37:52
2
amuye56
Amu :
ክርስትና ለቤተሰብ ይሰጣል ውይ? ማለትም ለአክስት ልጅ ለወንድም ልጅ ለመሳሰሉት ይሰጣል ወይ Please 🙏 መልሱልኝ
2025-03-10 19:30:07
4
joyance2112
joyance :
አገኘውህ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ የቅዳሴ ጠበል እቤት እያመጣን ስንጾም ውለን መጠጣት ይቻላል?
2025-03-12 07:28:17
0
user1327376375601
Hiwi :
እናመሰግናለን ወንድሜ
2025-03-28 16:50:21
2
dadav.on_
dadav.on :
ባንተ አድሮ እግዚአብሔር ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን እንድቀበል አድርጎኛል እድሜህ ይባረክ ወንድሜ
2025-08-04 10:22:37
2
amenermias340
amenermias340 :
በማርያም ባሌ እምነቱን ሊቀይር እያለ ነው ቤቴ ሳይፈርስ አስተምርልኝ በሚካኤል4 ልጅች አሉን ልጆቸን አባት ከማሳጣቸው አስተምርልኝ
2025-08-05 15:52:51
1
mebrie.m
Mebri❤ :
አመሰግናለሁ አላውቅም ነበር 1 ልጅ አለኝ🙏🙏🙏
2025-03-10 17:34:54
2
To see more videos from user @mera_hut, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About