@biniamassefa3: ጸጋን የተመላሽ ሆይ ከቅዱሳን ሁሉ ይልቅ ትለምኝልን ዘንድ ላንቺ ይገባል አንቺ ከሊቃነ ጳጳሳት ትበልጫለሽ ከነቢያትም ከመምህራንም ትበልጫለሽ። ከሱራፌልና ከኪሩቤል ግርማ የሚበልጥ የመወደድ ግርማ አለሽ። በእውነቱ የባሕርያችን መመኪያ አንቺ ነሽ! ለሰውነታችንም ሕይወትን የምትለምኝልን ነሽ፤ ወደ ጌታችንና ወደ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለምኝልን እርሱን በማመን በቀናች ሃይማኖት ያጸናን ዘንድ ይቅርታውንና ምሕረቱን ይሰጠን ዘንድ በቸርነቱ ብዛት ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ቅድስት ሆይ ለምኝልን🙏
እግዚአብሔር እረኛዬ ነዉ
Region: ET
Sunday 09 March 2025 11:32:37 GMT
Music
Download
Comments
user35967947726 :
Thank u yene abat
2025-03-09 17:29:43
2
ቁምነገር ደሳለኝ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-03-09 13:24:36
69
welete senbet :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
2025-03-09 12:55:42
18
kal kal :
አባቴ ትልቅ ትምህርት ቃለ ሂይወት ያሰማለን
2025-03-09 16:52:21
7
beki,, :
የኔው 13 ነው gays
2025-03-09 17:39:09
3
sabela :
ኦርቶዶክስ ማለት ሁሉም ምክንያት ያላት ሚስጥር ናት
2025-03-09 18:56:09
2
hawani :
ኦርቶዶክስ ነኝ 🥰🥰የማርያም ልጅ
2025-03-09 18:51:40
2
fufu black M :
ቃለ ህይወት ያስማልን ከድሮ ከጥንቱ ይሄን የሚያብራራልን ቢኖር ኖሮ የማንም መናፍቅ አይደፍረንም ነበር
2025-03-09 16:32:07
3
Tg kidane :
ቃለ ሕይወት ያሰመዐልና መምህርና 🙏🙏🙏
2025-03-09 17:18:29
2
jeme912 :
ወቃለሕይወትን ያሠማልን
2025-03-09 14:12:49
3
Betelihem :
ቃለ ሂወት ያሰማልን
2025-03-09 16:11:04
2
abebina addis 1919 :
ታድለን🥰🥰🥰🥰🥰
2025-03-09 14:06:24
2
solanki mak :
ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
2025-03-09 13:51:36
1
Hirut Ambaw :
አሜን
2025-03-09 13:48:12
1
user6998016141959Birhane Leza :
ቃለህወት ያሠማክ
2025-03-09 13:38:37
1
mama :
እውነት ደስ እምል ትምህርት ነው
2025-03-09 19:53:12
0
To see more videos from user @biniamassefa3, please go to the Tikwm
homepage.