@seble687483165: #ትዝአለኝየጥንቱ🎼🎤💚💛❤️ #foryoupage #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral #ቴድሮስምትኩ🎤👌🥰#ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላለምትኑር🙏💚💛❤️

Sebli🦋ትዝአለኝ የጥንቱ🎤📼📀🎧🇪🇹
Sebli🦋ትዝአለኝ የጥንቱ🎤📼📀🎧🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 09 March 2025 18:05:33 GMT
390835
9132
178
1398

Music

Download

Comments

birukthegreat
Biruk2 :
እስኪ የአምባሰል instrumental ጋብዢን። ድሮ መቶ ሃያን እናስታዉስበታለን። 🥰
2025-03-10 16:19:56
14
enat4607
𝓶𝓪𝓴𝓲 𝓮𝓷𝓾 :
ማርያምን ብዙ ትዝታ ዉስጥ ነዉ የከተታችሁኝ
2025-03-10 09:05:01
28
melegnwe
መለኛው :
የኢትዮጵያዌነት ከለር የአድማስ ጥግ ብርሀን መልካምጊዚ
2025-03-10 05:14:07
33
djabushk11
Dj Abush ከሀና :
ዲጄ እየሰራው ሰርግ ላይ ምሳ እየተነሳ አባትየው መተው የስራ ባርደረቦቼ ላይ ይጮሀሉ ምንድነው ችግሩ ስል እንዴት የፖርክ ዘፈን ይከፈታል የድር እንስሳ ነው ወይ የጠራሁት ሞቅ አርጉት ብለው ነው ተባሉኩኝ ያው በስሱ ሞቅ አረግነው Boss ይገባሀል $ $ $
2025-03-12 04:41:21
19
netsiyeruya6
ነፂ የሩያ :
አመሰግናለሁ ለኔ የአለም ሙዚቃወች ቢደመሩ የዚን ያህል የሚሆንልኝ ክላሲካል የለም። የሂወቴ ዉድ ነገር ማስታወሻየ ነዉ አባቴን😭
2025-08-20 17:22:59
4
eliyasmisikirzeme
የውሸት ዓለም 🇪🇹 :
እህቴ ልቀቂ በደንብ ክላሲካል
2025-03-10 18:37:18
2
hayal279
Hayal :
ትዝየሚለኝ ይሔ ክላሲካል ትልቅዬ ሬስቶራንት ሰዉ የሚበዛበት ቅቅል ቤት
2025-03-11 18:01:31
11
napolion597
NAPOLION :
ይህን በመሳሪያ የተቀነባበረ ሙዚቃ ስሰማ ምሳ ሰአት የደረሰ እየመሰለኝ ይርበኛል።
2025-03-11 09:38:58
6
ethnicteddy
ቴዳ ዘ ብሄረ አዲስ አበባ :
ቅቅል ቅቅል የሚል ክላሲካል
2025-03-17 11:18:41
3
fekert.fekadu
Fekert Fekadu :
በጣም የምወደው ክላሴካ ነው 💔
2026-02-08 07:11:17
1
danchrisy
Danchrisy :
ይሄንን ሙዚቃ ስሰማ የሆነ እሩቅ ቦታ የምሄደው እኔ ብቻ ነኝ? አቦ ምግብ የሆነ ሙዚቃ ነው
2025-03-11 05:57:22
4
enurespact
@£nuRespact :
ይሂን ክላሲካል ስሰማ ይራበኝል😱😱
2025-03-12 04:46:58
4
solomonmoges2
solomon moges :
ወይኔ የድሮ ቅቅል እና ምንቸት ትዝ አለኝ
2025-03-10 21:34:26
3
mintesinot.adamu
ቡPAC🇸🇴 :
bezi classical ye animals film yaye🙂
2025-03-10 20:46:02
3
danielteka26
Đãñíēl-ዳንኤል :
ሬስቶራንት በርካሽ ስንመገብ
2025-03-12 00:18:36
2
jazt.gd
JAZ ሙሴ DG🇪🇹🇮🇱 :
Youtube link askemtiln plc
2025-03-12 17:43:26
2
tokich21tz8
𝕄𝕣.𝕩 :
ይን Classical ስሰማ ይርበኛል😎
2025-03-11 14:24:18
2
user5843960661582
@21 ashu :
wayne teztaa
2025-03-12 07:39:13
2
gizachew.abt
Gizachew Abt :
ምን ልበልሽ ኢትዮጵያን በነዚህ ዘፈኖች ቃኘኋት።
2025-03-12 01:17:56
4
selam.z27
selam.z :
አይ ድሮ ሁሉም ነገሩ ደስ ይል ነበር
2025-03-11 11:39:31
3
tesifaneshi0
tesifaneshi gal mk :
እሄንንም እንዳያጠፉት ሼር አርጉ 😳
2025-03-10 18:31:35
3
sefiwmulu6
sofi mulu :
ደስ የሚል የሀገር ፍቅር ትውስታ ያለው ትዝታ
2025-03-10 11:27:12
3
tsegshhabesha
Marda tsegaye :
የስልክ ጥሪ የሚያስታውስ
2025-03-24 20:07:03
2
nebiyu.lema
Nebiyu Lema :
የአስቴርን ዛሬም ስራ አለብኝ ነገም ስራ አለብኝ የሚለውን እና አንድ ሁለት ክላሲካል ብትጋብዢኝ
2025-03-10 09:58:18
4
mareyame.enata1
mareyame enata✝️ :
ኡፍ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-05 00:26:00
1
To see more videos from user @seble687483165, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About