@henok_zehabesha: ከጎንደር ሰሊጥ የጫነው 6 ተሳቢ መኪናቸው መቃጠሉን እንደሰሙ በድንጋጤ የወደቁት እናት ሕይወታቸው በሆስፒታል አለፈ #Zehabesha #zehabeshanews #eritreansincanda #ethiopian_tik_tok #SefiyaChurisoDatu #KeduHusenBuseri #deltaairlines #Deltatoronto #Ethiopians #habeshatiktok #ethiopiaroadautority #Ethiopianroad #henokalemayehu #habesha #yemeni #Ethiopia #ethiopian #Eritreans #eritreantiktok #Gonder #Amharic #Habesha #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #Ethiopians #ethiopian_tik_tok #Amhara #amharatiktok #oromotiktok #Oro #Oromomusic #Keneni #Andualemgosa #habeshatiktokforyou #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #TPLF #zehabesha24 #Theethiopia #Seifuonebs #seifufantahun #eshetumelese #somali
Zehabesha
Region: US
Wednesday 12 March 2025 04:34:22 GMT
Music
Download
Comments
SamTheGreat91 :
ZeHabesha is owned by Eritrean
2025-03-12 14:13:38
1
Voice of Zion :
😭RIP
2025-03-12 06:13:13
1
messi kelebe :
yen enat 😢😢😢😢
2025-03-12 11:44:25
0
mulugeta :
geta new yeqetachew fano ayidelem
2025-03-12 07:06:14
0
Bk :
Sadd
2025-03-12 05:41:00
0
yemariam Lijj :
rip
2025-03-12 08:36:51
0
ፍቅር :
እማሆይ 6 ተሳቢ ምን ያደርግላቸዋል
2025-03-12 06:08:44
139
አቡነ ናደው :
እማሆይ ወለተ ሰሊጥ 😂😂😂
2025-03-12 05:54:35
57
beware of fake people :
የፋኖ ስራ አማራን ማጥፋት ነው እንጅ ሌላ አላማ የለውም ያሳዝናል
2025-03-12 05:29:10
49
Aman :
ሀብታቸው ነው ጠላታቸው
2025-03-12 05:37:53
72
Feya Ethiopia :
እማሆይ ግን ንብረቱን ከየት አመጡት የሚለውን ጥያቄ እናቆየውና፣ የአለምን ከንቱነት ጠፍታባቸው ንብረታቸው ሲቃጠልባቸው ወደ ፈጣሪ ምህረትና ምትኩን መማፀን ትተው ራሳቸውን ሳቱ ሳይነቁ በዚያው ሞቱ💔🥺
እድሜ ልክ ሀይማኖትን ቢይዝም ሰው በንብረቱ ጉዳይ አይደራደርም😭
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💔🤲
2025-03-12 05:42:24
15
kassa :
ከእማሆይ ጀርባ እነማን አሉ ?
2025-03-12 05:38:09
15
Addis መዝናኛ :
ዘሐበሻ የማይሆን ዘገባ አትስራ ሐብቱ የልጃቸው የያረጋል ደረጄ እንጅ የማሆይ አድለም እርሳቸው በእድሜያቸው መግፋት ምክንያት የሞነኮሱ ሲሆኑ እድሚያቸው ወደ 70 ዎች መጨረሻ የሆነ ነው ልጃቸው ከ50 በላይ ተሳቢ የአለው በላቡ የሰራ ነው አድለም ለ6 ተሳቢ ሊደነግጡ
2025-03-12 08:25:44
15
Simba :
እማሆይ ለብር የኖሩ በብር የሞቱ😆😆😆😆
2025-03-12 08:09:38
8
Aman .Yi :
ሰገብጋባ እሞሀይ 😁😁😁
2025-03-12 08:17:50
9
Johnathan_JR :
ፎቶአቸው ጋሼሆይ ይመስላል
2025-03-12 07:18:36
8
ዙጢ :
እዚህ ውስጥ አሉታዊ ኮመንት የምትሰጡ ሰዎች ሰውነታችሁን እጠራጠራለሁ። እትግጠኛ ነኝ ንብረት ስላላቸውእና አማራ በመሆናቸው በጥላቻ ነው። እማሆይ ነፍስ ይማር።
2025-03-12 07:56:03
7
Gech -(Team ዘመነ) 🇺🇸🦅 :
እማሆይ ባልም አላቸው😎?
2025-03-12 04:45:45
8
ጆሮ 👂 :
ምናቸውም እኮ የተሳቢ ባለቤት አይመስሉም ነብስ ይማር
2025-03-12 07:37:14
7
user62628751619 :
የተከበሩት ባለቤታቸው አቶ ደረጀ ዘሪሁን ጀግና ነጋዴ ነበሩ የሳቸውንም ነብስ ይማር ይሔን የፃፍኩበት ምክንያት ከየት አመጣችው ምናምን ለሚሉ ወገኖች የማሆይ ባለቤታቸው ጀግና ነስራ ሰው እደነበር ለማስመር ፈልጌ ነው ።
2025-03-12 11:13:13
14
Gech :
አይ አማራ እርስ በእር እየተጠፋፋ ነው
2025-03-12 07:41:41
13
a :
ምን አይነተት መመንኮስ ነው ሀብት ንብረት አስረክበው ነው ስርአቱ
2025-03-12 05:46:40
6
kdus :
አይጎጄ በመተት ያመጣዋል ሳይበላው ይሞታል ይቺ አሁን እህል በልታ የምታድር አትመስልም
2025-03-12 09:53:05
4
HAYA :
nebs Yimar
2025-03-12 05:31:56
4
user303030303030 :
ሆ እማሆይ 6 ተሳቢ😳😳😳😳😳😳
2025-03-12 07:12:13
2
To see more videos from user @henok_zehabesha, please go to the Tikwm
homepage.