@yidnekahewmella9: #CapCut #በምን-ደስ ላሰኝህ# በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ በምን ደሰ ላሰኝህ አምላኬ ሆይ፣ አለምና ሞላዉ ያንተ አይደለም ሆይ የፈጠርከዉ ሁሉ ያንተ አይደለም ሆይ፤ ክሩቤል ሱራፌል ቅዱስ ስሉስ ያሉህ መላእክት በራማ የማመሰግኑህ፣ ድንቅ መካር አምላክ ኤልሻዳይ ነህና ተብያ ነኝ ምን ልስጥህ ምንስ አለኝና፤ ቅዱሱን መስዋዕት ልዑል ስለምወድ ምን ይዤ ልምጣና በአምላኬ ፍት ልስገድ፣ ወደ ላይ በሰማይ ወደታች በጥልቀት አምላኬ የት አሌ የማትገኝበት፤ በክዳን በፀሎት ቅዳሴ ሰዓታት አንተ የሰጠኸኝ የመንፈስ ቅዱስ ሀብት፣ መልሰን ወደአንተ ብንሰጥ ምንድነዉ ተወዉ ጉዳችንን ስስታችን ይኸዉ፤ ሀብትና ንብረቴ ጉልበቴስ ምንድነዉ ጤናዬን የሠጠኝ ካንተ በቀር ማነዉ፣ በሰጠኸኝ እድሜ በህይወት ዘመኔ ከገላዬስ ብሆን የተኛዉ ነዉ የኔ ከኣከተላቴስ ብሆን የተኛዉ ነዉ የኔ፤

yidnekahew mella
yidnekahew mella
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 12 March 2025 05:11:16 GMT
139
25
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @yidnekahewmella9, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About