@_greencare: Green Care Naturals #viral #fyp #ethiopia #organicbeauty

Green Care
Green Care
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 March 2025 10:32:42 GMT
5982071
182405
1955
43361

Music

Download

Comments

ahmed_ibro
Ahmed_ibro :
ከ1400 አመታት በፊት ነብዩ ሰዐወ በሃዲስ ጠቅሰውታል እውነት ነው መድሃኒት ነው
2025-03-13 08:46:25
1126
tirsit.nigatu
Tirsit Nigatu :
ውድ ወንድማችን በነፃ ለሰጠኸን ነገር በእግዚአብሔር ስም እናመሰግንሀለን።
2025-03-12 12:34:58
1044
eyuelscorpion
ЄУυєℓ 𝑠𝑐𝑜𝑟𝑝𝑖𝑜𝑛 :
ሊጠፋ ሲል ሞክራለሁ እንጂ ደሞ ፈዘዘ ብዬ ላጥፋው እንዴ
2025-03-13 08:47:14
804
ebyes8
ይዘባርቃሉ :
ካሰርነው በኃላ ሽንታችን ቢመጣ አይናችንን መግለፅ አለብን ?
2025-03-12 13:37:19
69
henokassefaw
Henoka :
እውነት ነው ሞክሬዋለው
2025-03-12 10:39:05
95
user8171146323384
ፊደል :
ጂሉ አይን ውስጥ መግባት አለበት?
2025-03-12 10:42:47
47
kal846
kal846 :
እውነት በጣም ጥሩ ውጤት አለው
2025-03-12 11:26:11
72
rubyjimma77
Amira décor 0975978658 :
መልካምነት ለራስ ነው እውቀትህን ይጨምርልህ
2025-03-14 17:46:55
17
rahelalemayehu22
#የ-sil :
እኔ እጠቀመዋለው እውነት በጣም ይሰራል 🙏🙏🙏
2025-03-12 13:12:57
20
31esmaeil
bp 🤓 :
ሴቶች ወንዴዉን ቢጠቀሙ ችግር አለው 🤔
2025-03-12 16:53:18
14
burka168
BND :
በጣ አሪፍ አቀራረብ ነው ። የማግሬን መከላከያ ዘይት እንዴት ነው ምናገኘው?
2025-03-12 12:39:55
5
123ajbbun
k.m :
ብሮ አይኔን ከፍቼ ነው ወይስ ከላይ ከሽፋኑ አደራ እንዳታልፈኝ🥰🙏
2025-03-14 18:09:38
9
bemni097
@Bemni1219 :
የኔ አይን እባነው የሚሚፈሰው እና መዳኔቱን ነገረኝኝ በእግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏
2025-03-13 17:45:34
8
yonastolera
yonastolera ሹገረ ማሚ :
አኔ የሳይት መነፅር ተጠቃሚ ነኝ ብጠቀመው ችግር የለውም
2025-03-12 18:37:44
10
22selam44
22Selam44 :
ተባረክ የኔ ውድ ወንድም እናመሰግናለን።🥰🥰🥰🥰
2025-03-12 12:16:32
5
meazaayalew200
Maya :
እኔ አይኔን አሞኝ በሬት ዳንኩ
2025-03-12 11:49:41
7
hareya2
hareya2 :
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
2025-03-13 07:40:37
6
tiktokuser8175
fafi :
እውነት ሞክሬው እስከ ጉሮሮየ ነው ምሬቱ የተሰማኝ አላጠብኩትም ነበር
2025-03-12 11:21:05
10
maziasemamawmeazi
Mazi asemamaw Meazi :
እዉነት ነው ሞክሬዋለዉ የሽፋሽፍቱ መድረቅስ ምን ላድርገዉ
2025-03-13 08:20:53
5
user8548232724126
Yegojowa የጎጆዋ :
ዉስጥ ቢገባ ጉዳት የለውም ?
2025-03-12 10:47:57
25
knowme7777
loved :
ለኩላሊት ፌል ላደረገት እባክህ ለዘመዴ ነው
2025-03-12 10:39:32
13
mule.3955
md :
እስከ አሁን 7ቀን ሆኖኛል ጥሩ ለውጥ ላይ ነኝ በዝህ አይኔ ከወር በላይ ባድርግ ችግር አለው እባክህን ዶክተር ንገረኝ አስሬ ማሳደር አልቻልኩም ምክንያቱም ታስሬ ሳድር ጠዋት ያመኛል ተጣብቆ
2025-04-07 19:49:48
0
abdikedir537
Abdi Kedir :
ለሾርት ሳይት ለውጥ ያመጣ ይሆን?
2025-03-16 19:20:41
4
euendgeuendg
enu. endeg :
f
2025-05-25 20:50:35
1
amiro3710
Amiro :
እባክህ ዶክተርየ አትለፈኝኝኝ :ረጅም እይታ አለማየት አለብኝ ምንድን ነዉ መፍትሄው please☺️☺️☺️እረጅም ማየት ችግር አለብኝ
2025-05-11 13:22:57
0
To see more videos from user @_greencare, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About