@eden.nutritionist: #CapCut #edennutritionist

Eden (Nutritionist)
Eden (Nutritionist)
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 March 2025 16:46:26 GMT
186990
7152
484
1833

Music

Download

Comments

aqua11011
Aman :
ተመሳሳይ ነን ከምክንያታችን በቀር።
2025-03-12 17:57:02
346
mekdi21hab
queen mèkdî👸🏽 :
አትብይ እኛ እንበላለን ማማ 🙌🏽
2025-03-12 17:55:08
642
atbaaasgebrehiwot
GSATBAAA✨ :
ሲጀመር ኑሮውስ መቸ አሰበላን😳
2025-03-12 21:26:51
1
kiki062l
kiki :
እኔም ሸክላ አልበላም(ማን ይገዛልኛል)🤣🤣🤣
2025-03-12 18:13:11
232
joberaw3
Abe/Nur :
በዚ ሰአት ለምን የከሸፈ ቦንብ አይሆንም አልምርም
2025-03-12 19:06:13
68
user220860337394
Cyber-ንጉሱ :
ከዚህ ሁሉ ጣጣ ኦርቶዶክሳዊ አኗኗር መምረጥ ነው ጾምን በአግባቡ መጾም ሁሉን በመጠን ማድረግ
2025-03-12 19:06:33
31
belayneh_kasse
መሪጌታ በላይነህ ካሴ 🇨🇬 :
ደቼ ብዪ
2025-03-12 19:31:24
11
jhonyrufael
Jhony Rufael :
ሸክላ እንኳን እኛም አንበላም😂
2025-03-12 19:28:13
23
addis2222222
user93094970797152 :
ሌላውን ተይውና ሸክላዋን ቁርጤን ነገርሽኝ መች ነው ምበላው እያልኩ ነበር🤣🤣
2025-03-12 22:14:20
0
yosefwerknesh
yosefwerknesh :
ምግብ በሌለበት አገር ምግብ መምረጥ አይከብድም???
2025-03-12 17:12:03
205
ddiddikfxl0t
React :
እኔም ወደ አስር ሚጠጉ ምግቦችን አልበላም ባለሞያ ስለሆንኩኝ ሳይሆን ደሀ ስለሆንኩ ነው😂😂
2025-03-12 19:00:55
19
senay9915
senay :
እኔም አልበላም ስለማላገኝ
2025-03-12 19:56:02
6
ethiowisdombet
Ethio Forever :
የማትበያቸውን ላኪያቸው😁
2025-03-12 17:52:35
59
birukasmelash0
birukasmelash157 :
የለኝም ቁጠባ ላይ ነኝ ማለት ማንን ገደለ
2025-03-12 18:34:58
24
adiam.gm
Adiam GM :
የሸክላ ጥብስ አልበላም😂😂😂 የብረት ምጣድስ?
2025-03-12 18:19:52
7
yadoven
user3219641341303 :
ለስጋ ቤትሽ ከምትጨነቂ ለነፍስሽ ትጊ🥰
2025-03-12 17:59:22
5
eyuel_197
Eyuel 19 :
የሸክላ ጥብስ አላለችም ከየት አገኝተን እበላለን 🤭🤭
2025-03-12 19:30:54
6
w_beko
W G :
እንደ ስራ አጥ መሀንዲስነቴ ሁሉንም ካገኘው እበላለሁ 🤝
2025-03-12 18:16:04
6
firstlove99
pink :
ግንኮ መሞት አይቀርም🤔 ቢያንስ ቺፕሱንና ጥብሱን ብዪ ...
2025-03-12 18:12:57
6
teoflostad
Theo :
ባክሽ ንፊ ርሃብ ብቻ ነው ክፉ
2025-03-12 19:25:44
6
teddyspeed16
speed :
ተማሩበት በጣም ትክክል ናት እናመሠግናለን
2025-03-12 17:36:15
10
mereba20
mereba :
ካቲካላ ትጠጫለሽ
2025-03-12 17:57:41
5
addistsegaye550
Addis Tsegaye :
ትክክል ነሽ እኔም ጤናዬን ለስላሳና ቡና በስኳር ነበሩ እነዚህን ሳቆም ጤናዬ ተመልሷል
2025-03-12 19:49:01
0
gomida2025
Gomida serawit g :
የታሸገ ስትይ ኦትስ ወይም ኩከርስ? ምን ትያለሽ
2025-03-12 21:17:41
0
ethiopia2566
@Ethiopia :
እየሞተን ነው ማለት ነው 😂😂😂
2025-03-12 21:51:48
0
To see more videos from user @eden.nutritionist, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About