@gymworkout1962: #ስፖርት #ጂም #video #GymTok #sports #videoviral #vairal #habeshatiktok #gym #workout #gymmotivation #GymTok #capcut_edit #creatorsearchinsights

user60085985281
user60085985281
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 March 2025 17:09:24 GMT
273005
11057
186
1616

Music

Download

Comments

e_p_h_r_e_m777
ኤፍሬም(አቢሎ) :
የሆድ አንተ ልሰራልን
2025-03-12 17:29:02
76
bamore10
ⒷⒹ ➓ 🌴 :
በሳምንት 3-4 ቀን በቂ ነው ሳምንት ሙሉ አይሰራም
2025-03-12 20:30:43
7
ooo121223
North Havana :
5 ቀን ሙሉ የጉልበት ስራ ነው እንዴ?
2025-03-12 17:44:31
16
dawit3002
𝐃𝐀𝐖𝐈𝐓 :
ጭራሽ 6 ቀን gym"" ምን አስበህ ነዉ ልትሞት ነዉ ወይስ ለዉጥ ልታመጣ??? በሳምንት 4 ቀን ከበቂ በላይ ነዉ!!! 6 ቀን ስለሰራህ ለውጥ ይመጣል ብለህ አንተ ገና ፍሬሽ መሆን አለብህ
2025-03-13 05:43:58
4
bkfx21
BK trader🎲 :
እግር የሚባል ነገር ኣታንሱብኝ
2025-03-12 19:40:21
4
zollpeg
zollpeg :
push pull leg💀
2025-03-13 14:39:21
1
osmane4021
Osmane...🇵🇹🐐⚽️ሊቨርፑላዊ💪 :
tnx🥰👌
2025-03-13 18:10:44
2
sime4210
sime tz :
ሙሉ ሳምንቱን አይከብድም? በተከታታይ 3 ቀን ሰርቸ መንቀሳቀስ አልቻልኩም
2025-03-12 19:02:18
1
million556
million :
ኣንተ የእግር በሳምንት 2 ሽባ ልታረገን ነው እንዴ
2025-03-12 19:59:29
0
malikaboss10
MALIKA BOSS :
በሳምንት 6 ቀን በዝቷል ምንም ለውጥ አይመጣም ትርፉ ኢነርጂ መጨረስ ነው። ቢቻል ቢቻል አንድ ቀን መስራት አንድ ቀን ማረፍ ነው ቶሎ ለውጥ የሚያመጣውም ለጤናም ተስማሚውም።
2025-03-12 22:18:00
0
selah_sela
Selah/ሴላ :
ayi arif nw
2025-03-12 19:28:40
2
segmaw6
ቆጨራው💀💀🤫🤫🤫🔪🔪 :
ትከሻ ከግርጋ ነው ሚሰራው ሌላው ልከነህ
2025-03-12 19:01:00
0
birukyebuna
Biruk Ye Buna :
ሰኞ- የደረት እና የፊት እጅ ማክሰኞ -የቲኬሻ እና የኋላ እጅ እሮብ -የጀርባ እና የወገብ ሀሙስ -የእግር እና ድግ-አፕ አርብ- የደረት እና የፊት እጅ ቅደሜ -የቲኬሻ እና የኋላ እጅ እና የሆድ በሳምንት 4 ቀን
2025-03-13 08:12:21
0
bereket047
ኤB :
የምር ይሄ የነም program ነው ደሞም በጣም ምርጡ work out program ነው ተጠቀሙበት 💪
2025-03-14 16:00:35
3
user6369558120632
eyob tadele :
ሲጀመር እረፍት ይፈልጋል
2025-03-13 08:32:00
1
abi61504
abi :
አይሆንም ምክንያቱም እረፍቱ በጣም አነሰ ቢያንስ 3 እረፍት በተለይ የደረት ስንሰራ በጣም እረፍት ይፈልጋል 👍
2025-03-12 19:08:13
1
ashuyemariyam2
ashuyemariyam :
በየቀኑ ያሉትን በምስል ወይም በቪዱዩ please
2025-03-14 09:38:42
1
30yonatan
yonatan :
ደረት እና የኃላእጅ አብረው አይሄዱም
2025-03-19 06:33:31
1
mame65796
𝑚𝑎𝑚𝑒 𝑙𝑎 𝙜𝙮𝙢 :
ትክሻ ከእግር ጋር ጨምረው
2025-03-12 18:38:12
1
endale448
endale :
atakm enda
2025-05-02 12:18:39
0
leo_nati_
leo nati :
yewod ante leseraln new
2025-08-08 09:35:08
0
yaredharegewyna
Yared የ ኪዳኗ ልጅ :
ክብደት ያሳጥራል በናትህ ንገረኝ🙏🙏🙏
2025-06-26 12:51:31
0
oneday67692
አል FeRid መhaመድ❤️ :
ሰአትስ ሁሉም የጥዋት ነው
2025-05-05 14:58:42
0
eyuu300
eyuu 👮🇪🇹 :
በሳምንት 3 ቀን አይቻልም
2025-05-10 19:02:35
0
rami_548
CJ🕷 :
bro deretna tkesha ekul ayserum demo sostum workoch tkuret yfelgalu beand ken ayserum
2025-03-12 20:09:31
0
To see more videos from user @gymworkout1962, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About