Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ephrembalegize: #ephrembalegize #ethiopian_tik_tok #ethiopia #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ፕሮቴስታንት #ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ሙስሊም #ethiomuslim
Ephrem Balegize
Open In TikTok:
Region: GB
Saturday 15 March 2025 04:46:12 GMT
85913
7850
441
5995
Music
Download
No Watermark .mp4 (
51.23MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
49.08MB
)
Watermark .mp4 (
55.55MB
)
Music .mp3
Comments
Matiyos Mengesha :
እዉነት ግን ኤፍ በሕይወት አለህ መኖርህን እባክህን አለው ብለህ መልስልኝና እራሴን ላሳምን❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-08 07:10:41
1
Tige# :
ዋው እኔራሱ ገና ግልጽ ሆናልኝ👏👏👏
2025-03-15 06:23:05
106
Negash Fikadu :
በርታ ጌታ ይባርክህ ጀግና ነህ ሰውን የማስረዳት ብቃትህ በጣም ደስ ይላል ደስ ትላለህ ። እንዳንተ አይነቱ በዝቶልን እንደ ሶፊ አይነቱን ከርሳም ከሚዲያ ላይ ያጥፋልን
2025-03-15 09:59:19
38
medan :
ጀግናችን ኤፊ👍🏾👍🏾👍🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
2025-03-15 10:29:10
26
Daniel Tereda :
ኢየሱሥሥ ሳይሞት እግዚአብሔር ይቅር አይልም ወይ ከማለት ይልቅ እግዚአብሔር በሰራው ስራ ሁለት ነገር መማር አለብህ አንደኛ የእግዚአብሔር ፍትሃዊነት ሁለተኛ እውነተኛ ፍቅሩ እግዚአብሔር ጥፋቱ ዝም ብዬ ትቼዋለሁ ቢል ኖሮ መች ፍትሃዊነቱና ፍቅሩ የት እናውቀው ነበር ሌላው እግዚአብሔር ሰውን በዚህ መልክ ነው የማድነው ካለ ለምን እንዲህ አደረክ በዚህ መንድ መሆኑን ተሳስተሃል የሚለው የሚሞግተው ተሟግቶ የሚረታው ሊያርመው የሚችል ማን ነው? እግዚአብሔር የሰራቸው ነገሮች ሁሉ ሰውን አማክሮ ነው እንዴ ያደረገው? በእግዚአብሔር አሰራር ውስጥ የሰው ልጅ የእርማት ስራ ሰርቶ ነበር? ለምን እንዲህ አደረገ ብሎ መናገር የእግዚአብሔር ማንነቱና ዘለአለማዊ አላማው አሰራሩ ካለ ማወቅ የመነጨ ነው!
2026-09-06 13:00:01
1
ኢየሱስ ክርስቶስ አሸንፏዋል ደግሞም ያሸንፋል🦋 :
የእኔ አባት ፀጋ ይብዛልክ🙏🙏🙏😘😘
2025-03-15 05:43:11
20
T f :
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጨምርልህ ወንዴሜ ኤፊ ያስረዳህበት መንገድ ዋው እኔ እራሱ በጣም ነዉ ግልፅ የሆነልኝ እስቲ እንደኔ የተረዳቹ ተባረኩ ሼር እያረጋቹ ተባረኩ🙏🥰💪
2025-03-15 15:11:04
20
jerry eyu3&7✝️🇪🇹 :
ተባረክ ኤፊ 🙌🙌🙏🙏👍ተያቂውን ሳላደንቅ አላልፋም 🙏👍መደማመጥ መከባበር ያለበት ውይይት ሀሳብ ነው 👍
2025-03-15 10:48:40
6
M H 🇦🇪🇦🇪 :
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ቀጥል ወንድም 🥰🥰
2025-03-16 03:09:34
14
lidu :
ተባረክልኝ ኤፊ🥰❤🥰
2025-03-15 07:50:45
8
Hancho :
በየሱስም ውስጤ ይፈስ ነበር ስተነትን ወይኔ ኤፈዬ ዸጋ ይብዛልክ
2025-03-15 18:59:05
7
sparta :
next plzzzzzz bro🥰 i am Muslim
2025-03-19 12:46:07
7
.... :
ይሄ እኮ ሚያሳየው የኛ ጌታ ምን አይነት ድንቅ አምላክ መሆኑን ነው..የሰው ልጅ ግን በዚች በሚጢጢየው ጭንቅላቱ በቃ እግዚአብሔር ማለት ይሄ ነው ብሎ የተደመደመ የተለመደ አምላክ እንዲሆን ስለሚፈልግ..ግን እግዚአብሔር ከመታወቅ በላይ የሆነ ጌታ መሆኑን ማሰቡ ምን ያክል mighty ጌታ እንደሆነ እያሳየን እንደሆነ
2025-03-19 16:03:05
6
zenebech dema :
እግዚአብሔር ጸጋ በዝቶልሃል ወንድሜ ኤፊዬ
2025-03-16 06:20:47
6
chesed :
copylink arigu
2025-03-15 05:41:58
16
Wendesenhailu :
ቃል ስጋ(ሠው)ሆነ። ይህ ማለት አምላክነቱን ለቀቀ ፣ እንደማንኛውም ሠው ምግብ ፣ ውሀ ፣ ልበስ የሚያስፈልገው ፤ 1,2,3...ተብሎ የእድገት ሂደቱን ጠብቆ ያደገ ዕድሜ የሚቆጠርለት ፤ የሚያንቀላፋ ፣ የሚደክም ፣ ስለእርዳታ ወደ አምላኩ የሚፀልይ የሚፆም ፣ የራሱን ፈቃድ ሳይሆን የአምላኩን ፈቃድ ለማድረግ ራሱን ያስገዛና እስከ ሞት ድረስ የታመነ ፃድቅ ሠው ሆነ ማለት ነው። በዚህ ምክንያት አምላኩ እግዚአብሔር ፃድቅ ባሪያዬ ፣ ነፍሴ ደስ የተሰኘችበት ምርጤ ፣ የምወደው ልጄ በእርሱ ደስ ይለኛል በማለት በነብያት መፃህፍትና በወንጌላት መፃህፍት የተመሰከረለት ሠው ሆነ ማለት ነው። እግዚአብሔር ይህን ሠውነት ቤተመቅደስ አደረገው። የእግዚአብሄር ፈቃድ በእጁ እንዲከናወን ስልጣን ሰጠው።
2025-07-27 18:08:42
2
@BEKI_6903 :
እረረረ መረዳት 🤯😩የሌለ ነው የወደድኩት 🙏❤️part 2 ልቀቁልን
2025-06-09 02:28:06
4
ይሚጣፍጥ ስም ኢየሱስ :
እኔ ወንጌል አማኛ ነኝ ግን የስለሴ ትምህርት ምንም አይገበኝም ነበረ ገነ ዜሬ ግልጽ ሆነኛ ተበረክ ኤፍዬ
2025-03-23 10:33:09
3
Dagi AH1📸🌳 :
Blessed U🥰
2025-03-15 05:18:59
7
Bini Man 3047Bengine :
ሦስት አካላትን ከመጽሐፍ አንጻር ግለጽልን አንድ አካል ወይስ ሦስት አካል???
2025-04-02 04:46:20
0
Sebli :
በፊት የማውቅህ በዝማሬህ ብቻ ነበር የማውቅህ አሁን ደግሞ በልዩ መገለጥ ዋው ተባረክ ወንድሜ
2025-08-24 18:52:34
1
anwar shifa :
አዳም መሞቱ መች ቀረለት የእየሱስ መሞት ለምን አስፈለገ?
2025-03-18 22:23:50
0
አቢጊያ የጌታ :
ሁፈይ ኤፊ እኮ ስታብራራ🥰🥰 ጌታ መገለጡን ይጨምርልህ ከአንተ አይወሰድ🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
2025-06-02 11:52:16
2
ሮሜ 10--9 :
እኛ አስረድተን አንችልም ጌታ ወይ አንተ በመንፈስ ቅዱስ አስረዳቸው እውነት ነው ይከብዳል ግኝ እኛ ዘሩን እንዘረለን ጌታ ያበቅላል ኤፍ ተባረክ
2025-03-20 19:59:24
2
ሠዉ ነኝ😜🚞💯 :
ሠምቼሐለው አልገበኝም🙏😉
2025-03-15 16:13:26
0
To see more videos from user @ephrembalegize, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Тᴩᴇᴋ ʙ нᴀɯᴇʍ ᴛᴇᴧᴇᴦᴩᴀʍ ᴋᴀнᴀᴧᴇ, ᴄᴄыᴧᴋᴀ ʙ ᴨᴩᴏɸиᴧᴇ 🎶🔥
อาโหร่ยครบรอบ 1 ปี 🤤🩷🍽️ #รีวิวร้านอาหารเชียงใหม่ #ร้านอาหารเชียงใหม่ #ร้านอาหารดังเชียงใหม่ #มีอันจะกิน #meeanjakin
@Unroll.Me - Easy Email Cleanup @Cleanfox App
Trộm vía , em Dâu Tây dùng sữa Growplus Đỏ suy dinh dưỡng này hợp ghê. #growplusdo #suatangcan #NutifoodGrowPLUS #DonBayTangCan #TayChamHangNang
Set đũi nữ thanh lịch, áo sát nách phối quần short nhìn vừa gọn dáng vừa trẻ trung 🌿 Mặc đi chơi, dạo phố hay cà phê đều xinh nha! #thoitrangnu #setbonu #setduinu #thoitrangnu2026 #uotfitsxinh
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy