@seidhussen5359: #foryoupage

dr seid
dr seid
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 16 March 2025 16:43:01 GMT
207553
6983
573
1491

Music

Download

Comments

thinkandspeak4
ማሜነኝ ከወደ ባቦ🦅 :
ሰውየ እንደ ሬድዎ ብቻህን አታውራ ስንት ሰው አድራሻህን እየፈለገ አትመልስም
2025-03-16 16:57:13
22
ab30111956
( $ ) :
እናቴ 4አመቷነው ተታመመች በነርብ ህክመና ቡዙ ግዜ ሞክራለች ግን ምንም መፍትሄ አላገኘችም አሁንም ከኒና እየተጠቀመች ነውየሠራጅስሞን ሁሉንም ያማታል በጣም እራሷን ይብስባታል ሥለዚህ መድሀኒቱን ንገረኝ ያለችው ኢዮትጰያ ናት ያለችው???
2025-03-16 17:14:08
5
habtam.desale62
Habtam Desale :
እኔሰ አልችልልህም ምህርቱን ላክልኝ የኔጌታ😭😭🤲🤲
2026-08-24 22:12:28
3
zeyinebaawela
ወለየዋ :
እኔ መርፌ ስወጋ ነው የጀመረኝ
2025-10-18 18:34:49
1
yichalalshibabaw
yichalal shibabaw :
ዶ/ር እግሬን መደንዝ እንደመርፌ መውጋት ለመራመድ መቼገር ወገቤን መያዝ መነሳት እና መቀመጥ ማቃት የሆድ ድርቀትም አለ በመዳኒት መዳን ይቻላል ወይ?
2026-08-16 10:13:55
0
l.m50868
L ነኝ የስልጤዋ 💘💫🌷🦋 :
አረ ዶክታር የጉልበት መፍቴ ከላህ ንገረኝ 🥺
2025-03-16 21:11:02
1
wert34566rt
ኩን ፈየኩን :
ሣኡድ ከሆንክ ፕሊሥ ቦታህን ንገረኝ ታመሚነኝ
2025-03-22 03:40:08
1
mengistu095
menge,,H,D🚶‍♂️ :
ቶሎ አውራ ወይ ላሳልፈው
2025-03-16 19:18:34
4
uae.uae34
የሙራድ አህቴ s🎀☝️ :
ዱቃአደረጉልኝ 😢😢😢😢 እኔቴ 😢ታማለች ምድነዉ መደሀኒቱ
2026-01-28 12:15:18
3
lilet193
ሊli💥 :
ነርቨ በአረብኛ ምን ማለት ነው እጅ ያቃጥለኛል ስራ ጨርሸ እረፍት ሳደረግ በጥቅሉ እንቅልፍ የለኝም ያቃጥለኛል ንገሩኝ🥺💔
2025-03-24 00:50:47
2
toyibamohammed80
አባቴ 💔💔💔 ስብራቴ 😭😭😭😭😭ህመሜ :
ጥያቄ ነበረኝ ዶክተር
2025-03-16 17:07:08
2
kamlah657
Tigi Tigi :
እናመሰግናለን ዶክተር ጀዛክ አላህ ኸይር ስወች እኔ ተስፋ የቆረጥኩ ነበርኩ በጣም ታምሜ በአጭር ጊዜ ለውጥ አይቻለሁ የምትፈልጉ ሂዳችሁ ታከሙ ሳይረፍድባችሁ
2025-03-17 01:00:27
2
shamil.120
SHAMIL M :
ነርቭ መለት በእንግልዚኘ ሚን ይበለል
2025-03-20 23:07:33
2
waratu35
waratu :
ከወሲብ ግንኙነት ጋር ተያያዠነት ይኖረዋል ወይ ?
2025-03-17 03:54:45
0
ss19540susu
SUSU💓 سوسو💓💓 :
ዶክተረ በአላህ እዳታልፈኚ መልስልኚ እና ሽጤ ላይ በጣም ያመኛል ማለት ከሆደ ግማሽ ከወገቤም ግማሽ ሽጤ ላይ ያመኛል ምን እደሁ አላቅም
2025-03-16 17:09:08
0
chate123_siml
ᴊᴏʜɴɴɪᴇ ᴡᴀʟᴋᴇʀ :
ዶክተር ከ19 አመት በፊት ወባ አሞኝ ሳምንት ያክል ተኝቸ ድኘ ስነሳ ግራ ጉልበቴ በውጭ በኩል ድንዝዝ የሚል(ስነካካው ከሌላው አካሌ በተለየ ስሜት አለው ግን ህመም የለው፣እስካሁን አንዳንደ ኖርማል ትሆንና አንዳንደ ደሞ ከበድ ወይም ደነዘዝ ይለኝና ስነካካው ይታወቀኛል።ነርቭ ይሆን?
2025-03-16 16:52:54
1
hadiyaliben
ሀዩ ነኝ የልጆቿ ምርኮኛ :
የነርብ ሥም በአረብኛ ምንድን ነዉ ሥሙ
2025-03-18 23:57:49
1
arunwayn4884
ህልመኛዋ✌️ :
ግን አሁን አንተ ያልካቸዉ ምልክቶች ሁሉ የሚታይበት ሰዉ መፈወሻዉ መደሀኒቶችና መመገብ ያለባቸዉ ምግቦችን ብታስረዳኝ
2025-04-06 21:02:50
0
zuzunassir1
zuzu nassir :
ሰላም ዶክተርየ እኔ የማያመኝ ቀኝ እጄንና ትካሻየን ነው የነርቭ ነው ማለት ነው
2025-03-16 21:19:01
4
lubabamuhamadi
ሀናንተንታአጂባር :
አድራሻህየትነዉ
2025-03-17 12:37:25
0
faficho33
Faficho🫅💫 :
ያአሏህ የጠቀስካቸው ሁሉ እኔላይ አሉ😢😢
2025-03-16 20:45:24
0
jemalabdu22
𝕛𝕖𝕞𝕒𝕝 𝕒𝕓𝕕𝕦 :
ሰላም ዶክተር ባለቤቴ በድንገት ታማ የነርቨ ህመም ነው or jbs ተብላ ነበር ህመሙ almost 2 month ሆናት ለውጥ አለው የተሻለ ህክምና ካለው? pleas
2025-03-16 21:06:45
3
kamildedgeba
Kamil Dedgeba :
የት ነው ያለሀው
2025-03-16 19:03:59
1
mohammed.almazroi8
ያረብ :
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የወገብ ህመምሳ ዶክተር እረ ተሰቃየሁ መልስልኝ በአላህ 🥺
2025-03-16 22:04:08
0
maruf636363
Maruf spurs💪💪💪 :
ሥልክህ🥰🥰🥰
2025-03-18 08:38:41
0
To see more videos from user @seidhussen5359, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About